ለታሪካዊው የችግኝ ተከላ በዛሬዋ ታሪካዊት ቀን ኢትዮጵያ ድንቅ በተፈጥሮ ስጦታ፣ በማዕድን ሃብት እና ለም ምድር ለትውልድ ምቹ ሀገር እንድትሆን ክ ችግኝ በመተከል ሀገሩን ማልማት፤ ደኞችን መጠበቅና መንከባከብ የዘግነት ግደታችን ነው ።
ደኖች ለምድራችን ጤና እና ለሰው ልጅ ደኅንነት እጅግ አስፈላጊ ናቸው። ኦክሲጅንን ይሰጡናል። ካርቦንን ያከማቻሉ። አየር ንብረትን በመቆጣጠር የአየር ንብረት ለውጥን ተጽዕኖ ለመግራት ያገለግላሉ። ደኖች በሚሊዮን ለሚቆጠሩ ፍጥረታት መኖሪያ በመሆን የብዝሐ ሕይወት መገኛም ናቸው። ያሉንን ደኖች እንጠብቅ። አዲስ ችግኞችን በመትከልም የደን ሽፋናችንን እንጨምር።
Pr .M Dr. Abiy Ahmed