✔️❤Osho እንዲህ የምትል አንዲት ድንቅ አባባል አለችው
⭐📄 " አንተ ትክክል መሆን አለመሆንህን ለማወቅ የህሊናህ እና የድርጊትህ እንጂ የሌሎች ሰዎች ድጋፍና ምስክርነት አያሻህ! ✔ትክክለኛውን እንጂ ❌አብዛኛውን ለመሆን አልተፈጠርክምና ። መቶ በመቶ ትክክል ባትሆን እንኳን መቶ በመቶ የሌላ ቅጂ አትሁን ። "
✔️ እንዴት ግሩም ናት!
👉የምንወድቀዉ እራሳችንን ትተን ሌላውን ለመሆን የጣርን እለት ነው!!
GOOD NIGHT 🥱
@ethio16crypto