ምንይል ይሁን ዛሬ ገመናሽን ቢያየው
የአዩቡ ጀግና ሷላህ ፈረሰኛው
አጥንቱን የሰጠሽ ደምቀሽ እንድትኖሪ
ለኢስላም ኑር ሆነሽ ሌት እንድታበሪ
ያ አቅሷ ያ አቅሷ
የኛ የሆነው ....እኛጋር ያልሆነው😔
@Quran_article
የአዩቡ ጀግና ሷላህ ፈረሰኛው
አጥንቱን የሰጠሽ ደምቀሽ እንድትኖሪ
ለኢስላም ኑር ሆነሽ ሌት እንድታበሪ
ያ አቅሷ ያ አቅሷ
የኛ የሆነው ....እኛጋር ያልሆነው😔
@Quran_article