ጠያቂ ፦ለምንድነው ኢማሙ ማሊክ ጠያቂውን እንዲወጣ ያዘዙት መጀመሪያ ለሰላምታህ
ወአለይኩሙ ሰላም ወራህመቱላ ወበረካቱህ ወንድማችን የጠየከው ጥያቄ አሪፍ ነው ፦በመጀመሪያ ጥያቄው እነመልከት
سئل الإمام مالك بن أنس رحمه الله فقيل: يا أبا عبد الله {الرَّحْمَنُ عَلَى الْعَرْشِ اسْتَوَى} كيف استوى؟ فقال: الاستواء غير مجهول، والكيف غير معقول، والإيمان به واجب، والسؤال عنه بدعة # وأظنك صاحب بدعة#. ثم أمر بالرجل فأخرج. الأسماء والصفات للبيهقي2/305
ታላቁ ኢማም ማሊክ ተጠየቁ‹‹ የአባ አብዲላህ ‹‹አራህማን ከዓርሹ በላይ ከፍ አለ፡፡›› እንዴት ከፍ አለ ተብለው ተጠየቁ እሳቸዉም እንዲህ አሉ‹‹ አል-ኢስቲዋእ(ከፍ ማለቱ) የማይታወቅ ነገር አይደለም(ግልፅ ነው)፣ እንዴት የሚለው አእመሮ ሊደርስበት የማይችል ነው፣ በእርሱ ማመን ግዴታ ነው፣ ስለዚህ(እንዴት) ብሎ መጠየቅ ቢድዓ ነው
አንተ የቢዳዓ ሰው ነህ ብዬ እጠረጥርለለሁ አሉትና ፡›› ሰውየው እንዲወጣ አዘዙ እና አስወጡት፡፡አል-አስማእ ወሲፋት ሊልበይሀቂ 2/305
ኢማሙ ማሊክ በአላህ ባህሪ ዙርያ የነበራቸው አቋም እንደተመለከትነው የአላህ ባህሪዎችን እንደወረዱ ማፅደቅ ነበር
ነገር ግን ሰውየው የጠየቀው ከይፊያው (ሁኔውን) ነበር ስለ አልላህ ስምና ባህሪይ በቁርአንም ሆነ በሀዲስ ከይፊያው(ሁኔታው )አልተነገረንም ይህ ሲባል ለኛ አልተነገረንም እንጂ ከነ ጭራሹ የለውም ማት አይደለም
ወደ ወንድማችን ጥያቄ እንመለስ
#(1)፦ኢማሙ ማሊክ ለምን ጠያቂው እንዲወጣ አዘዙ #(2) ለምንድ ነው ከሱ መጠየቅ ቢዳዓ ነው ያሉት
መልስ፦1 እንዲወጣ ያዘዙበት ምክንያት ከላይ እንደተጠቀሰው የቢዳዓ ሰው ነህ ብዬ እጠረጥርሀለሁ ብለውት ነበር ከቢዳዓ ሰው ጋ አብሮ መቀማመጥ እደ ማይቻል ከቁርአን ና ከሰለፎች ንግግር የተወሰነ እጠቅስልሀለሁከቁርአን ፦ وَإِذَا رَأَيْتَ الَّذِينَ يَخُوضُونَ فِي آيَاتِنَا فَأَعْرِضْ عَنْهُمْ حَتَّىٰ يَخُوضُوا فِي حَدِيثٍ غَيْرِهِ ۚ وَإِمَّا يُنسِيَنَّكَ الشَّيْطَانُ فَلَا تَقْعُدْ بَعْدَ الذِّكْرَىٰ مَعَ الْقَوْمِ 68الظَّالِمِينَ انعم
እነዚያ በአንቀፆቻችን የሚዋኙትን (የሚገቡ)ትን ባየህ ጊዜ ከነሱ ተዋቸው (እራቃቸው)ሌላ በሆነ ወሬ እስኪገቡ ድረስ ተዋቸው ሸይጧን እነሱ ከመከልከል ቢያስረሳህ ባሰታወስክ ጊዜ ከበደለኞች ሕዝቦች አትቀማመጥ አንዓም 68
፦እንግዲህ የቁርአን አንቀፁ እንደሚያመላክተው ከበደለኛ ሕዝቦች ሲል የቢደዓ ባልተቤት ከበደለኛ ሕዝቦች ናቸው
وَقَدْ نَزَّلَ عَلَيْكُمْ فِى ٱلْكِتَٰبِ أَنْ إِذَا سَمِعْتُمْ ءَايَٰتِ ٱللَّهِ يُكْفَرُ بِهَا وَيُسْتَهْزَأُ بِهَا فَلَا تَقْعُدُواْ مَعَهُمْ حَتَّىٰ يَخُوضُواْ فِى حَدِيثٍ غَيْرِهِۦٓ ۚ إِنَّكُمْ إِذًا مِّثْلُهُمْ ۗ النساء 140
በመፅሐፋችሁ ወስጥ በእርግጥም በናንተ ላይ ወረደ ምን ሚል በአልላህ አንቀፆች ላይ ሲካድባት ሲላገጥበት በሰማችሁ ጊዜ ሌላ በሆነ ወሬ እስኪገቡ ድረስ ከነሱጋ አንድላይ አትቀማመጡ ያን ጊዜ እናንተ ቢጤያቸው (አምሣያቸው) ናችሁ አንኒሳእ 140 ቢጤያቸው ናችሁ ሲል ከነሱ እስካላስጠነቀቃችሁ ና አስካልራቃችሁ ድረሰ ማለት ነው ኢማም አል ቁርጡቢ ይህ የቁርአን አንቀፅ ሲፈስር እዲህ ይላል፦አልላህ ሚታመፅበት ቦታ የተቀመጠ ሁሉ እስካልተቃወመ ድረስ ከወንጀሉ ተካፋይ ይሆናል
ሰለፎቻችን ከአህሉሌ ቢዳዓ አብሮ መቀማመጥ በተመለከተ የነበረቸው ጠነካራ አቋም በትንሹ፦
وقال ابن عباس رضي الله عنهما يقول( لا تجالس اهل الأهواء فإن مجالستهم ممرضة للقلوب الإبانة (43/2)
አብደልላሂ ኢብኑ አባስ ረዲየልላሁ ዓነንሁማ አነዲህ ይላል፦ ከስሜት ባልተቤት አትቀማመጡ ከነሱ መቀማመጥ ልብን ታሣምማለች አልኢባና(43/2)
وقال مصعب ابن سعد رحمه الله: لا تجالس مفتونا،فإنه لن يخطءك منه احد اثنتين:اما ان يفتنك فتتابعه اويؤذيك قبل ان تفارقه الإبانه(45/2)
ሙስዓብ አብኑ ሰዐድ አልላህ ይዘንለትና እንዲህ ይላል በዲኑ ከተፈተነ ሰው ጋ አተቀማመጥ ከተቀመጥክ ከነዚህ ከሁለት አንድ ነገር ያገኝሀል 1ይፈትንህና እሱን ትከተለዋለህ ወይም ከሱ እስከ ምትለይ ድረስ አዛ ትሆናለህ (አልኢባና 45/2) እነዚህ ለናሙና ያክል ከብዙ ጥቂት ብዬ ነው ተጨማሪ ከፈለክ አያሣስብም ምክንያቱም ሀቅን ለፈለገ (1)ትክክለኛ ማስረጃ በቂው ነው። ፅሁፉ እንዳይረዝም ብዬ ነው ጥያቄ (2)
ጠብቁኝ እመለስበታለሁ ኢንሻአልላህ
ወንድም ረስላን ኢብኑ ነጃ
የተለያዩ ትምህረቶች ለማግኘት ቻናላችን join ያድርጉ ይቀላቀሉ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
https://t.me/Reslan1