ከትላንት የቀጠለ
ጥያቄ ቁ:(2)ጠያቂ ለምንድነው ኢማሙ ማሊክ ለጠያቂው ከሱ መጠየቅ ቢዳዓ ነው ያሉት ?
መልስ ቁ:(2) በመጀመሪያ ቢዳዓ ብሎ ማለት ምን ማለት እነደሆነ ማወቅ ያስፈልጋል
ቢዳዓ ማለት በቋንቋ ደረጃ ከሱ በፊት ምንም ያልተፈጠረ አዲስ ነገር ባጠቃላይ ጥሩም ይሁን መጥፎ ቢዳዓ ይባላል
እንደ ኢስጢላህ (እንደ ሸሪዓዊ) ትሩጓሜ ደግሞ በቁረአን በሐዲስ ያልተጠቀሰ ከሰሀቦች ያልተገኘ በዲን ላይ የሚጨመር ባጠቃላይ ቢዳዓ ይሰኛል ይህ ደሞ በጣም ከባድ አደጋ ነው ምክንያቱም
አልላህ በተከበረው የቁርአን አነቀፁ እንዲህ ይላል
وقوله: الْيَوْمَ أَكْمَلْتُ لَكُمْ دِينَكُمْ وَأَتْمَمْتُ عَلَيْكُمْ نِعْمَتِي وَرَضِيتُ لَكُمُ الْإِسْلَامَ دِينًا [المائدة:3]
ዛሬ ለእናንተ ዲናችሁ ሞላሁላችሁ በእናንተ ላይም ፀጋዬንም ዋልኩኝ ከሀይማኖት በኩል ደሞ ለእናንተ እስልምና ወደድኩላችሁ አልማኢዳህ (3) እንግዲህ ከዚህ አንቀፅ እንደምንረዳው የአላህ ዲን ሙሉ እንደሆነ ነው። ዲኑ ሙሉ ከሆነ ቢዳዓ ደሞ ጭማሪ ከሆነ ሙሉ የሆነ ነገር ላይ መጨመር ደሞ የሞላውን ማፍሰስ ነው
عن عائشة -رضي الله عنها- قالت: قال رسول الله -صلى الله عليه وسلم-: "من أحدث في أمرنا هذا ما ليس منه فهو رد "
".(رواه المسلم)
እናታችን አዒሻ አልላህ መልካም ስራዋን ይውደድላትና ባስተላለፈችው ሐዲሣ የአልላህ መልእክተኛ (ሰልለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ይላሉ ፦በዚህ ዲናችን ዉስጥ አዲስ ነገርን የጨመረ (ቢዳዓን) የፈፀመ ከሱ ያልሆነን ነገር (ከቁርአን ከሀዲስ ) ስራው ወደራሱ ተመላሽ ነው። በሌላ ዘገባ ደሞ
" وفي رواية " مَن عَمِلَ عملًا ليس عليه أمرُنا فهو رَدٌّ".(رواه مسلم)
ስራን የሰራ ሰው በሚሰራው ስራ ላይ የኛን ትእዛዝ የሌለበት(የአልላህና የመልእክተኛው)
ስራው ወደራሱ ተመላሽ ነው ።ማለት ተቀባይነት የለውም( መስሊም ዘግበውታል)
ቢዳዓ ደሞ ባጠቃላይ ጥመት ነው የዝንጀሮ ቆንጆ እንደሌለ ሁሉ የቢዳዓ ጥሩ የለውም
كل بدعة ضلالة
ቢዳዓ ባጠቃላይ ጥመት ነው
قال عبد الله بن عمر بن الخطاب رضي الله
عنه " كل بدعة ضلالة وإن رآها الناس حسنة
"አብደላህ ኢብኑ ኡመር ኢብኑል ኸጧብ አልላህ መልካም ስራቸው ይውደድላቸውና እንዲህ ይላሉ ቢዳዓ ባጠቃላይ ጥመት ነው ሰዎች ጥሩ ብሎ ቢያስቡትም እንኳን
መለስ ቁ፦(2)ኢማሙ ማሊክ ከሱ መጠየቅ ቢዳዓ ነው ያሉበት ምክንያት ይህን ጥያቄ ሰሀቦች ስላልጠየቁት ነው ምናልባት ሰሀቦች ያልጠየቁት (እነሱ ያልሄዱበትን መንገድ እንሂድ ምንል ከሆነ ከዚህ ቁርአን አንቀፅና ከዚህ ሐዲስ እንጋጫለን፦
وَٱلسَّٰبِقُونَ ٱلْأَوَّلُونَ مِنَ ٱلْمُهَٰجِرِينَ وَٱلْأَنصَارِ وَٱلَّذِينَ ٱتَّبَعُوهُم بِإِحْسَٰنٍۢ رَّضِىَ ٱللَّهُ عَنْهُمْ وَرَضُواْ عَنْهُ وَأَعَدَّ لَهُمْ جَنَّٰتٍۢ تَجْرِى تَحْتَهَا ٱلْأَنْهَٰرُ خَٰلِدِينَ فِيهَآ أَبَدًا ۚ ذَٰلِكَ ٱلْفَوْزُ ٱلْعَظِيمُ التوبة(100)
እነዚያ ቀዳሚዎች ከስደተኛ (መሀጂሮች)ና ረዳቶች (አንሷሮች)ሲሆኑ እነሱንም በበጎ የተከተልዋቸው አልላህ ከነሱ ወደደ እነሱም ከሱ ወደዱ ለነሱ ከስሮችዋ ብዙ ወንዞች የሚፈስሱባ በስዋ ውስጥ ለዘላለም ዘውታሪ ሲሆኑ አዘጋጅቶላቸዋል ይህ ደሞ ትልቅ እድል ነው አትተውባ(100)
وقوله -صلى الله عليه وسلم: «فمن يعش منكم بعدي، فسيرى اختلافا كثيرا، فعليكم بسنتي وسنة الخلفاء الراشدين المهديين من بعدي، عضوا عليها بالنواجذ»
.
መልእክተኛው ሰልለላሁዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ይላሉ ከናንተ ውስጥ ከኔ በኋላ ብዙ የኖረ ሰው ብዙ መለያየትን ያያል ስለዚ በሱናዬ ላይ አደራ እንዲሁም የተመሩ ቅን መሪ በሆኑ ሰሀባዎቼ ሱና ላይ አደራ በመንጋጋ ጥርሣችሁ አጥብቃችሁ ያዙት
وقال عبدُ الله بن مسعود -رضي الله عنه-: " اتَّبِعوا ولا تبتدِعوا؛ فقد كُفِيتُم، وكل بدعةٍ ضلالة". أخرجه الدارمي وصححه الامة الألباني
አብዱላሂ ኢብን መስዑድ አልላህ መልካም ስራው ይውደድለትና እንዲህ ይላል ፦
ተከተሉ አዲስ ነገርን አትፍ ጠሩ በእር ግጥ ተበቅታችኋል (ቢዳዓ) አዲስ ነገር ባጠቃላይ ጥመት ነው ይላል። ኢማም አዳረሚ ዘግበውታል አልባኒ ሰሂህ ብለውታል
ስለዚህ ወንድም አለም የቁርአን አንቀፁ ሀዲሱ የሚያመላክቱት ሰሀቦች ለኛ ትልቅ ተመሣሌትና አረአያ እንደሆኑ ነው ዝለዚህ እነሱ ያሉትን ማለት እነሱ የቆሙበት መቆም ለነሱ የበቃቸው ለኛ ይበቃናል። ወንድማችን በስሱም ቢሆን ለጥያቄህ መልስ እንዳገኘህ ተስፋ አደርጋለሁ ግልፅ ካልሆነም መድረኩ ክፍት ነው በተቻለን ያክል እንሞክራለን ካልቻልነውም ችግር የለም ለእውቀት ባልተቤቶች አሣልፈን እንሰጣለን
فَسْـَٔلُوٓاْ أَهْلَ ٱلذِّكْرِ إِن كُنتُمْ لَا تَعْلَمُونَ النحل (43)
የማታውቁ ከሆናችሁ የእውቀት ባልተቤትን ጠይቁ አነህል (43
ሀዛ ወልላሁ አዕለም
በወንድ ረስላን ኢብኑ ነጃ
https://t.me/Reslan1