📚የጨለማ ሃይላት
በምድር ላይ ከእግዚአብሔር ነጋር እንዳንገናኝ የምያደርጉን ብዙ ነገሮች አሉ ።ከእነዚያ ውስጥ
ከእግዚአብሔር ጋር እንዳንሆን የሚያደርጉን አራት ነገሮች
❶የሰይጣን ሃይል
በሰማይ በመመኘቱ ምክንያት ወደ ምድር የወረደው ሰይጣን ከእግዚአብሔር ጋር እንዳንገናኝ የተቻለውን ሁሉ ያደርጋል ። ሰዎች ወደ እግዚአብሔር እንዳይደርሱ በምኞት ና በራስወዳድነት ተሞልተው የእግዚአብሔር ሃያልነትና ታላቅነት እንዳይመለከቱ ያደርጋል ።
በትዕቢት ሁሉ ተሞልቶ በእግዚአብሔር ላይ ሁላ ለመናገር ይሞክራል ነገር ግን እግዚአብሔር " ነገር ግን ወደ ሲኦል ወደ ጕድጓዱም ጥልቅ ትወርዳለህ።"
(ትንቢተ ኢሳይያስ 14:15) በማለት ይናገረዋል ።
❷ የስጋ ሃይል
በህይወት ታላቁ ጠላታችን የገዛ ስጋችን ነው ። በምኞት በመሳብ ወደ ጥፋትና ምህረት ወደለሌው ዘላለማዊው ጥፋት ይጋብዘናል ። የሚያምረውን ሁሉ ለራሱ ይመኛል ። ወደ እግዚአብሔር ተንበርክከን እንዳንፀልይ ያደርገናል ። የድካም ስሜት እንድሰማን ያደርጋል ። ለስጋ መኖር መጨረሻው ጥፋት ነው ።
የእግዚአብሔር ቃል " ስለ ሥጋ ማሰብ ሞት ነውና ።" (ወደ ሮሜ ሰዎች 8:6) በማለት ይናገራል ።
❸ የአለም ሃይል
አለም በችግርና በስቃይ እንድንኖር የሚታደርገን ማዕበል ወጀቡን የሚታነሳብን ነች ። የእግዚአብሔር ቃል " በዓለም ሳላችሁ መከራ አለባችሁ" በማለት ይገልጻል ።
❹ የሃጥያት ሃይል
ሃጢያት የሚለው ቃል በግልፅ 582 ግዜ ተጠቅሷል ።
ሃጢያት ከእግዚአብሔር ጋር እንዳንገናኝ የሚያደርገን ከባዱ ሸክም ነው ። የእግዚአብሔር ቃል ስለሃጥያት ምን ይላል?
አለምን በሙሉ የሸፈነ ከባድ በሽታ ነው ።
" ስለዚህ ምክንያት ኃጢአት በአንድ ሰው ወደ ዓለም ገባ በኃጢአትም ሞት፥ እንደዚሁም ሁሉ ኃጢአትን ስላደረጉ ሞት ለሰው ሁሉ ደረሰ፤"
(ወደ ሮሜ ሰዎች 5:12)
https://t.me/joinchat/kE_nkI4OPBMyOGQ0