አብነት የህክምና ማዕከል
✅ቃልኪዳናችን በፍጹም ሙያዊ ስነ-ምግባር እና ታማኝነት ለጤናዎ የቅርብ አገልጋይ መሆን ነው፡፡
✅ለልብ እና ተያያዥ ህመሞች ሙሉቀን በልብ ስፔሻሊስት ሀኪሞች ህክምና ይሰጣል፡፡
✅የስኳር፣የደም ግፊት፣የጉበት፣የጨጓራ የነርቭ የሣምባ በእያንዳንዱ በሽታ ላይ ስፔሻላይዝድ ባደረጉ ሃኪሞች ይታከማሉ፡፡
✅ዲጂታል x-ray እና colour dopler አልትራሳውንድ የልብ ምርመራ(echogradio graphy) በቀጠሮ ሳይሆን ዘወትር ይሰጣል፡፡
✅ተኝተው ለሚታከሙ ምቹና ጽዱ የመኝታ ክፍሎች፡፡
✅ለድርጅቶች የዱቤ ህክምና፡፡
✅ወደ ውጪ ሃገር ለሚሄዱ አስተማማኝ የጤና ምርመራ ፣የወንዶች ግርዛት፣
✅የቲቢ ህክምና እና መድሃኒቱንም በነጻ አቅርበናል፡፡
አድራሻችን:-
ልደታ ኮንዶሚኒየም ተስፋ ኮከብ ትምህርት ቤት አጠገብ እና አብነት አደባባዩ ጋር ያገኙናል
ጤና ይስጥልን አብነት የህክምና ማዕከል
እንደስማችን አብነት ነው ስራችን!!!
https://t.me/AbenetMedicalCenterhttps://t.me/AbenetMedicalCenterGroup