ከዑለሞች ወርቃማ ምክሮች
🔺=======☝️=======🔺
---
👌 نصيحة غالية من الإمام القيم الجوزي رحمه الله تعالى
🔴➢ ከጌታህ የምትወደውን ለምነህ ያንን የለመንከውን ቀጥታ ባለመሳካቱ ተስፋ አትቁረጥ ወይ የበለጠ ይተካልካል ጥሩ ሽልማት አስቀምጦልካል ። መጀመሪያ እንግብግብ ብለህ ለምነህ ያልተሳካልህ የሚጎዳህ ሊሆን ይችላል አንተ አታውቅም ። እናም ኋላ የተተካው ያገኘከው ሊበልጥ ይችላል እኔና አንተ ለአይናችን የሳበንን እንጂ ከጀርባ ያለውን አናውቅም ። ስለዚህ በተሰጠህ ተደሰት አመስግንም... ❗️
----
ርዝመት =➤ 10:38 ደቂቃ
⭕️==-----==-----==⭕️
🔺➤https://t.me/AbuNamuse
----
🔺➤https://t.me/AbuNamuse/5026