🔴🔴🔴 አቅል ያለው ይፍረድ🔴🔴🔴
#ኡዝር_ቢልጀህል_የሚሰጥና_የማይሰጥ
🔴👉 ኡዝር የሚሰጥ
ኡዝር ቢል ጀህል አለ አንድ ሰው እስካልተማረ እስካላወቀ ድረስ የፈለገውን የሽርክ አይነት ቢሰራም ሁጃ ሳናቆምበት ካፊር አንለውም
🔴👉 የማይሰጥ
እንደ ምን ሆነህ ነው የፈለገውን ሽርክ ቢሰራም ትላለህሳ
ቆይ ሸሆቹ ድረሱልኝ ቢል ልጅ ስጡኝ ቢል ሸሆቹ ይገላሉ ይቀሰቅሳሉ ቢልም
ለቀብር ቢሰግድም ቢያርድም ሸሆቹ እውነት ፈጥረሁኝ ከሆነ ሀጃየን አውጡልኝ ቢልም ...
ታቦት ቢሸከምም
መረጃ እስካላቆምክበት ድረስ ሙስሊም ነው ሙወሂድ ነው የምትለው
🔴👉የሚሰጥ
አዎ መረጃ እስካላቆምኩበት ድረስ ሙስሊም ነው ካፊር ሙሽሪክ አይባልም
🔴👉የሚሰጥ
በዚህ ሁኔታ ላይ እንዳልከው መረጃ ሳይደርሰው ቢሞት ይሰገድበታል ከሙስሊሞች መቃብር ይቀበራል ዱዓ ይደረግለታል ሶደቃ ይወጣለታል
ረሂመሁሏህ ይባላል ማለት ነው
🔴👉 የሚሰጥ
አዎ ምክንያቱም ሙስሊም ነው
🔴👉:የማይሰጥ
ቆይ እሽ ታዳ ለምንድን ነው ዳዕዋ የሚደረገው ገጠር ላሉ ወገኖቻችን እንድረስላቸው የሚባለው ለምንድን
🔴👉 የሚሰጥ
ወደ ተውሂድ ለመጥራት ነውሀ
ድናቸውን እንድያውቁ ና ሁጃ ለማድረስ
🔴👉 የማይሰጥ
እሽ ሁጃ ካደረስንላቸው ከነገርናቸው በሁዋላስ
🔴👉 የሚሰጥ
መረጃ ከደረሳቸው በሁዋለማ ይከፍራሉ
🔴👉 የማይሰጥ
ስለዚህ ዳዕዋ የሚደረገው ሙስሊሞችን ለማክፈር ነውጅ ካፊሮችን ለማስለም አይደለም ማለት ነው
ምክንያቱም :- መረጃ ሳይደርሰው ሙስሊም ሙወሂድ ከሆነ ና
መረጃ ካደረስነው በሁዋላ የሚከፍር ከሆነ የዳዕዋ ጥቅሙስ ምንድን ነው
ለምን በእስልምናቸው ላይ አንተዋቸውም ለምን መረጃ አድርሰን እንድከፍሩ እናደርጋቸዋለን
ነብያቶችም የተላኩት በከቱ ነው ማለት ነው
አኛም ቂርአት እያልን የምንለፋው በከቱ ነው ማለት ነው
ምክንያቱም:- ሳናውቅ ብናሻርክ የፈለግነውን ብንሰራ ኡዝር ስላለን ሙስሊም ሙዎሂድ ከሆንን ከተማርን በሁዋላ ደግሞ ይህን እድል የምናጣ ከሆነ አለመማራችን ይሻለን ነበር ማለት ነው
🔴👉 የሚሰጥ
አንደዛ አይደለም ስላልገባህ ነው
🔴👉 የማይሰጥ
ወንድሜ እኔ ከዚህ ሌላ ምንም አልረዳም
🔴👉 የሚሰጥ
አቦ አንተ የተክፊር ፊክራ ስለገባብህ ነው (ሀዚሚይ)
https://t.me/yusuf_dessiehttps://t.me/yusuf_dessiehttps://t.me/yusuf_dessie