🍒አፈር ነው ትራሤ🍒
▬▭▬🍃••🌸🍃••▭▬▭
አፈር ነው ትራሴ የዘላለም ልብሴ
ሚስጥሩን ተረጂ ባክሽ ይግባሽ ነፍሴ
ከለሩ የማይቀይር አቧራና ጭቃ
እሱ ነው ድራቤ ዱንያ ስታበቃ
ቀለም ያልተቀባ ቀይም ይሁን ቢጫ
አፈር ነው ትራሴ የኔ መጋጌጫ
አፈር ነው ትረሴ የኔ የነገ ጎጆዬ
ዱንያን ስሰናበታት ስሆን ለብቻዬ
ደፋ ቀናአልኩኝ ዱንያን ላጌጥበት
አምሬ አጊጬ በዉበት ላይ ዉበት
ሸክላ ተሰባሪ መሆኑን ዘንግቼ
ተመላሽ አፈር ነኝ ከጭቃ ተሰርቼ
🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃
ባይገባኝ ነው እንጂ ሚስጥሩን ባላዉቀዉ
ዛሬን ስሽበለበል ህይወቴን ሳደምቀዉ
በዱኒያ ሳማርጥ ከለርና ቀለም
አፈር ነው ትራሴ ተቀያሪ የለም
ትዋባለች ቤቴ!
💦💦💦💦💦💦💦
ትዋባለች ቤቴ በአፈር ተገንብታ
ትጠብቀኛለች ቀድማ ተዘጋጅታ
አፈር ነው ድራቤ ከታችም ከላይም
ብልጭልጯን ዱኒያ ተመልሼ አላይም
ትኬቴ ሢቆረጥ መሄጃዬ ሲቃረብ
የምተኛበት አፈር በልኬ ተሰርቶ
በአፈር ይመረጋል ድንጋይ ተመስርቶ
አፈር ነው ትራሴ
የዘላለም ልብሴ
➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬
•••••••••••••¶∆🍃🌸🍃∆¶•••••••••••
⬇⬇⬇⬇⬇⬇⬇
ወደቻናላችን ይቀላቀሉ
https://t.me/Ye_setoch_Jemea
⬇⬇⬇⬇⬇⬇⬇
ወደ ግሩፓችን ይቀላቀሉ
https://t.me/Ye_Setoch_Jemea_Group
▬▭▬🍃••🌸🍃••▭▬▭
አፈር ነው ትራሴ የዘላለም ልብሴ
ሚስጥሩን ተረጂ ባክሽ ይግባሽ ነፍሴ
ከለሩ የማይቀይር አቧራና ጭቃ
እሱ ነው ድራቤ ዱንያ ስታበቃ
ቀለም ያልተቀባ ቀይም ይሁን ቢጫ
አፈር ነው ትራሴ የኔ መጋጌጫ
አፈር ነው ትረሴ የኔ የነገ ጎጆዬ
ዱንያን ስሰናበታት ስሆን ለብቻዬ
ደፋ ቀናአልኩኝ ዱንያን ላጌጥበት
አምሬ አጊጬ በዉበት ላይ ዉበት
ሸክላ ተሰባሪ መሆኑን ዘንግቼ
ተመላሽ አፈር ነኝ ከጭቃ ተሰርቼ
🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃
ባይገባኝ ነው እንጂ ሚስጥሩን ባላዉቀዉ
ዛሬን ስሽበለበል ህይወቴን ሳደምቀዉ
በዱኒያ ሳማርጥ ከለርና ቀለም
አፈር ነው ትራሴ ተቀያሪ የለም
ትዋባለች ቤቴ!
💦💦💦💦💦💦💦
ትዋባለች ቤቴ በአፈር ተገንብታ
ትጠብቀኛለች ቀድማ ተዘጋጅታ
አፈር ነው ድራቤ ከታችም ከላይም
ብልጭልጯን ዱኒያ ተመልሼ አላይም
ትኬቴ ሢቆረጥ መሄጃዬ ሲቃረብ
የምተኛበት አፈር በልኬ ተሰርቶ
በአፈር ይመረጋል ድንጋይ ተመስርቶ
አፈር ነው ትራሴ
የዘላለም ልብሴ
➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬
•••••••••••••¶∆🍃🌸🍃∆¶•••••••••••
⬇⬇⬇⬇⬇⬇⬇
ወደቻናላችን ይቀላቀሉ
https://t.me/Ye_setoch_Jemea
⬇⬇⬇⬇⬇⬇⬇
ወደ ግሩፓችን ይቀላቀሉ
https://t.me/Ye_Setoch_Jemea_Group