أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ "" dan repost
👉 ማን ያውራ የነበረ ማን ያርዳ የቀበረ ..!
🍅---- ----- ------ --- ------🍅
🍅 የመስጅደ ሰላም ክስተት🍅
----- ------ ------- ------
👉 እውነት ሰለፍዮች አቡ ኒብራስን ትተውት ፈርጥጠዋልን ...?
ሁሉንም ከአቡ ኒብራስ ከራሱ ....!
---
የሁድሁድ ፀሐፊዎች ከሁለት ነገር አይዘሉም ..
1,,, ሰውን ሲደበድቡ ሲመቱ መጀነን መኮፈስ በተመቺ መሳለቅ ልምዳቸው ነው ።
---
2,,, ራሳቸው ሲደበደቡ ደግሞ ተበደልን ብሎ ነጠላ ዘቅዝቆ ማልቀስ እዬዬዬዬ ማለት ...
---
ሐያት ሰፈር ላይ የተደረገው ለውጥ የነዚሁ ሰዎች ከኢኽዋንጋ ባደረጉት ጥምረት የተወሰደ እርምጃ ነው ። ኢኽዋንዮችን ገፋፍተው ቀስቅሰው መስጅዱን ከሰለፍዮች እጅ እንድወጣ ተደረገ ። የነስርን ድብደባ በደቦ አደረጉት አለፈ ። ሸምሱን ስቅቅ ሳይላቸው በመንጋ ደበደቡት ፈነከቱትም ። ደብድበወሰ ሊከሱ በሔዱበት ታሰሩ ።
---
የመስጅደ ሰላሙ ክስተት
------- ------- -------
ጁምዓ ከሶላት በኋላ " እሁድ 18/10/2015 የመስጅደ ሰላም ሁኔታ የሚያስተዳድረውን እንምረጥለት ተብሎ ማስተዋወቂያ ተለጠፈ .."
🍅 ---- ለጣፊ---🍅
የአየር ጤና የቀበሌው መጅሊስ ባጭሩ እነ አሊ ስጦቴ እነ ነቢል ከነቡሽራጋ በመናበብ አባት የክፍለ ከተማውን መጅሊስ ጋብዘው ምርጫ እንዳካሒድላቸው አሲረው በ18--10---2015 ec የሴራቸው ሴራ የአየር ጤና መታወቂያ ያለው መሳተፍ ይችላል አሉ ። ሰላም መስጅድ አካባቢ የማይኖር ማንም ይሁን እንዳይመጣ አሉ ተባልን ..። በቀጠሮው መሰረት እሁድ ጧት ሰለፍዮች ወደ መስጅደ በጧቱ ጉዞ ጀመርን ....!
------
" አባቱ ዳኛ ልጁ ቀማኛ " ይህንተረት ለብዙ ምሳሌ እንጠቀመዋለን ። የመጅሊሱ አንድ አካል የሆኑት እነ አሊ ስጦቴ ከነ አባቶቻቸው ተማክረው አሲረው አበጃጅተው አቀነባብረው ቀምረው """ ራሱ ዳኛ እሱው ቀማኛ "" የሚል አድስ ተረትን መሰረት አድርገው መጡ ። ጠዋት ሶስት ሰዓት ላይ አካባቢውን የቀበሌውና የክፍለ ከተማው መጅሊስ ከፍተኛ ቁጥር ያለው የፖሊስ ኃይል ተሰበሰበ ። ፕሮግራሙን በተመለከተ መጅሊሱ ትምህርት ቤቱ ቅጥር ግቢ ተመካከሩና መጡ ። የ4ኛ ፖሊስ ጣቢያውን ኮማንደር መንግስቱን ደወሉለትና መጣ ። እነሱ እንደነገሩት የአየር ጤና መተዋወቂያ ያለው ብቻ ይግባ አለን ወንድሞች ከበው ጉዳዩን አስረዱት ተረጋጋ አዳመጠን ወደውጭ ውጡና ሐሳባችሁን ንገሩኝና እየተፈተሻችሁ ትገባላችሁ አለን ።ጀማዓው ጥርግ ብሎ ወጣ እነሱም አብረውን ወጡ ስለመስጅዱ ከመጀመሪያ ጀምራችሁ አስረዱኝ አለን ።
---=
ለየት ባለ መልኩ ኮማንደሩ ሁሉንም ሙስጠፋ ይንገረኝ አለ ። አቡ ኒብራስ በደንብ አስረዳው ተግባቡ ። መጅሊሶቹም የመጅሊሱ ልጆችም ወከቡ ተንጫጩ ኮማንደሩ ፈቀደላቸውና ተናገሩ ቢሆንም ሙሉ ጀማዓውን ማገድ አልፈለገም ። ያካባቢው ነዋሪ ይግባ የቀረውን ደግሞ ሙስጠፋ አንድ 40 ሰው እያስፈተሽክ አስገባ የሚል ፍቃድ ተሰጠ ። በመጨረሻ ቁጥሩንም ተወውና ተመካከሩ ተወያዩ አለን ።
---==----
አቡ ኒብራስ ለኮማንደር "" ኮማንደር ይሔ ፕሮግራም በህዝብ ወከባ መሆኑ ይቅርና በሽምግልና በትላልቅ ሰዎች ይለቅ ከዚያ ውጭ የሚያግባባ ነገር የለም ድባቡ ያስፈራል " ሲባል " አይ እኔ እንድህ አድርጉ የሚለው ትእዛዝ ስለማይመለከተኝ በቃ መጅሊሶቹን ጠይቋቸው " አለ። አቡ ኒብራስ የቀበሌዎቹን መጅሊሶች ኢኒስፔክተር ኢማም, ቡሽራ , አሊ ስጦቴ በቆሙበት በመሔድ ይሔ ፕሮግራም ከዒድ በኋላ ቢሆን ..? አላቸው አይቻልም አሉት ። እሺ አሁንም ቂም ከመያያዝ የምናተርፈው ነገር የለም ። ባንድ መሔድ ባንችል ንብረታችንን የጋራ እንጠቀም ። ጉዳዩን ሽማግሌ ይጨርሰው ዛሬ በፖሊስ ብታስጠቁን ነገ በግል እንዳንፈላለግ ጥሩ አይደለም ። ሲባሉ አቡ ሙሐመድ ጣልቃ ገብቶ "" መጅሊስ በመተዳደሪያ ደንቡ መሰረት ይዳኘናል ። እርቅ ከንዴዬም ሰባት ጊዜ ተሞክሯል .""" አይቻልም አለ ዘጉት ።
---=
ከብዙ ወከባ በኋላ ከአካባቢው ነዋሪ መጠቆም ተጀመረ ተመራርጠው ቃለ ጉባኤ ይዘው ያስቀመጧቸውን
ነቢል ተፈራ ሰብሳቢ
አሊ ስጦቴ
አቡ ሙሐመድ
ኢብራሒም ሻሪያ
አቶ ሙሐመድ
ሌሎችም የራሳቸውን ዩኒፎርም የሆነችን የጁንታ የዘርና የአማችቻ ምርጫ አድርገው ማህተም መተው ለመጅሊሱ ሰጥተውታል ። ለጀማዓው ተነበበ ሙሉውን ተተቹ አያስፈልጉም ተባለ ። ያካባቢው ነዋሪ ራሱ ይቀጥሉ ብሎ ያወደሳቸው ይቀጥሉ ያለላቸው አንድም ሰው የለም ። ከሁሉም ተጠቆመ መጨረሻ መጅሊሶቹም በፈጣጣው አሊ ስጦቴን ፃፉት የመስጅድ ሐላፊ ሊሆን . አቡ ኒብራስ ተነሳና አሊ ስጦቴ እያባላን ያለው የፀባችን አንዱ ቀስቃሽ ነው ለራሳችሁ ጥቅም ለማስጠበቅ ብላችሁ አታራብሹን ብሎ ለመጅሊሶቹ ነገራቸው ። አሊ ስጦቴንም ዘወር ብሎ አሊ ስጦቴ የመጅሊስ ስልጣን ይዘካል አይበቃህም ቢዚኮ ትሆናለህ ስልጣን ይዘካል አባል ነህ አይደል ..? አለው ። አሊ ስጦቴም አዎ ነኝ አለ ። አብደላ የሚባለው ሞንታርቦ ግን ሳያረጋግጥ ዳድጦት ነበር ።
---==-----
የመጅሊሶቹ ፍላጎት ሰባት ሰው መርጠው አሊ ስጦቴን ሰብሳቢ አድርገው ቀስ ብሎ እኛን እንዳሳድድላቸው ነው ። በአሊ ጉዳይ ጫጫታ እንደተፈጠረ ኢብራሒም ሻሪያና አቡ ኒብራስ አንድ አካባቢ ቆመው በሰከነ ሁኔታ እየተነጋገሩ ኑሩ የሚባለው ወፈፌ ማለትም የነቢል አማች አሊ ዳንድቦሩን ጥምጣሙን ቀምቶ ሊማታ ሲል አሊ ምራኛው ባየር ላይ ይቀበለዋል ። አሊ ስጦቴና አቡ ሙሐመድ ከነበሩበት ተንደርድረው አቡ ኒብራስ ሊደበድቡ ሲንደረደሩ አሊን እንደ ቦቆሎ ኩንታል አጋደሙት ያንን ቦርጭ ይዞት ወደቀ ። እንደሚለፋ አቅማዳ አሳምረው ረገጡት ። አቡ ሙሐመድ የተቆለፈ መስጅድ ለመክፈት ይታገላል አይ መደናገር በመጨረሻ እሱም ወደቀ ። እነዚህ የኢኽዋን ስልቻዎች መግረፉና እነሱን መሸክሸኩ ቢያስጠላንም ግን እንደኑግ ተወቀጡ እንደገብስም ተሸከሸኩ ።