♦ የዋሂይ ምንጮች
▶ በዚህ መርሃ ግብር የእስልምናው ነብይ መሐመድ መገለጦቹን የኮረጀባቸውን ምንጮች እንዳስሳለን
----------------------------------------------
ክፍል-3
➼ የአብርሃም ከእሳት መዳን
ተዓማኒ የእስልምና ምንጮች መሐመድ ከተለያዩ የቀደሙ ማህበረሰቦች ታሪኮችን ይኮርጅ እንደነበር ፍንጭ ይሰጣሉ
በመሐመድ ዙሪያ የነበሩ ሰዎች "ይህስ የቀደሙት ሰዎች ተረት ነው" ይሉ እንደነበርና እንዲህ የሚሉትንም ሰዎች አላህ ያስተነቀቅ እንደነበር እናነባለን (ሱራ 83:13 ሱራ 68:15)
በተጨማሪም መሐመድ የእርሱ መገለጦች በፊት ይነገሩ የነበሩ ታሪኮች መሆናቸውን ያጋለጡትን ሰዎች ይገድል እንደነበር በሀዲሳት እናነባለን
አን-ናድር ኢብን አል ሀሪት የተባለ አንድ የህክምና ባለሙያ መሐመድ በፊት ይነገሩ የነበሩ ታሪኮችን ይተርካል በማለት ይከሰው ነበር። በዚሁም ምክንያት ለዕዝነት የተላከው ነብይ አሳርዶታል
[ Tafsir Ibn Kathir 8:31, Sirat Rasul Allah p.162-163 ]
በመሐመድ ዙሪያ የነበሩት ማህበረሰቦች ክርስቲያኖች፥ አይሁዶችና አረማውያን ናቸው። የዚህ ግለሰብ መገለጦች ከነዚህ ህዝቦች ቀዳማዊ ታሪኮች ጋር አንድ አይነት በመሆናቸው ኩረጃው በእርግጥም እንደተካሄደ ያሳየናል
▶ መሐመድ ላይ ለቀረበበት የኩረጃ ክስ፥ አላህ እንዲህ በማለት ነበር መልስ የሰጠው:-
" ያ በሰማያትና በምድር ውስጥ ያለን ሚስጥር የሚያውቀው #አወረደው። እርሱ መሓሪ አዛኝ ነውና በላቸው " (ሱራ 25:6)
አላህ በግልጽ የመሐመድ መገለጦች ከፈጣሪ የወረዱ እንጂ ሰዋዊ ምንጭ የላቸውም እያለ ነው። [ Tafsir Al Qurtubi 25:5-6 ]
ነገር ግን የመሐሙድ መገለጦች ሰዋዊ ምንጭ እንዳላቸው ከተረጋገጠ ቁርዓን የፈጣሪ ቃል አይደለም፥ አላህም ተናገረ የተባለውም ሀሰት ይሆናል
ዛሬ ከእነዚህ "የቀደሙ ተረቶች" አንዱን ከነ ምንጩ እንመለከታለን
➼ የአብርሃም ከእሳት መዳን
የአብርሃም ከእሳት መዳን በቁርዓን እጅግ ሰፊ ዘገባ ያገኘ ታሪክ ነው። ይህ ታሪክ በሱራ 21 እና በሱራ 37 በዋናነት የተነገረ ሲሆን በሌሎች ሱራዎችም ተነግሯል (ሱራ 2:258 6:74-82 19:41-49 26:70-89 29:16-17 43:26-28)
ታሪኩ እንዲህ ነው አብርሀም እውነተኛ ነብይ ነው። አባቱንም ስለ እርሱና ስለ ህዝቡ ጣዖት አምልኮ ይወቅሰዋል። በዚህ ተግባራቸውም ሰይጣንን እየተገዙ መሆናቸውን ይነግረዋል። ነገር ግን አባቱ አያቶቹ ያመለኳቸው አማልክት መሆናቸውን ይነግረዋል። ነገር ግን አብርሃም በስህተት ውስጥ እንዳሉ ይነግራቸዋል
ከዚያም አብርሃም ዘወር ሲሉ ጣዖቶቻቸውን እንደሚሰባብር ይነግራቸዋል። ዘወር ሲሉም ከትልቁ ጣዖት በስተቀር ሁሉንም ይሰባብራቸዋል።
ከዚያም ጣዖት አምላኪዎቹ ተመልሰው በመጡ ጊዜ ጣዖቶቻቸውን ማን እንደሰባበረ ይጠይቃሉ። አብርሃምም ትልቁ ጣዖት ነው በማለት ይዋሻቸዋል።
ጣዖት አምላኪዎችም በዚህ ተቆጥተው አብርሃምን እሳት ውስጥ ይጨምሩታል። አላህ ግን አብርሃምን ከእሳቱ ያድነዋል
▶ ይህ በመጽሐፍ ቅዱስ በሚገኘው የአብርሐም ታሪክ አይገኝም። ታዲያ ከየት ነው የተኮረጀው?
ይህ ታሪክ በሁለተኛው ክፍለ ዘመን ከነበረው ሚድራሽ ራባህ [Midrash Rabbah: Bereshit] የተኮረጀ ታሪክ ነው
Abraham was a righteous and unique man. He is a man that walked righteously in the sight of The Lord.
Terah [Abraham's Father] was a worshipper of idols. One time he had to travel to a place, and he left Abraham in charge of his store
Afterwards Abraham took a club in his hands and broke all of the idols, and placed the club in the hands of the biggest idol.
When his father returned, he asked, who did all of this? Abraham replied: i cant hide it from you...The biggest one rose, took a club and smashed the rest of them.
And Abraham was delivered unto the fire. But the Holy One, Blessed be He saved the righteous man from the fiery furnace by cooling it
[ Rabbi H. Freedman and Maurice Simon, Midrash Rabbah: Translated into English with Notes, Glossary, and Indices: Volume 1 - Rabba Genesis (Stephen Austin and Sons, LTD 1939) 310-311.]
ተጓዳኝ ሚድራሽ Bereshit Rabbah 38:2
እንደተለመደው በመሐመድ መገለጥና በዚህ ታሪክ መካከል እምኒት እንኳ ለውጥ የለም።
በሁለቱም ዘገባዎች
- አብርሃም እንደ እውነተኛ ሰው ተገልጿል ሱራ 21:51
- አብርሃም ጣዖታቱን ይሰባብራል ሱራ 21:58
- ጣዖታቱን የሰበረው ትልቁ ጣዖት ነው ይላል ሱራ 21:63
- ከእሳቱም አምላክ ያድነዋል ሱራ 37:98
ከላይ በዝርዝር እንደተመለከትነው ከሞላ ጎደል ታሪኩ ይህ ነው።
🚫 አስተውሉ! ይህ ታሪክ በሁለተኛው ክፍለ ዘመን በራባዮች የተፈበረከ ታሪክ ነው። በመሐመድ ዙሪያ የነበሩት አይሁዳዊያን የሚያውቁት ታሪክ
ነገር ግን ከአምስት መቶ አመት በኋላ የመጣው መሐመድ ይህንን ታሪክ ከአይሁዳዊያኑ በመኮረጅ እንደ መገለጥ አቀረበው
🚩 ይቀጥላል