" ዓብዱረህማን ዑመር" dan repost
ሙስሊሙ ሆይ ሰልፍ እያልክ መውጣትን ይመስል፣ ሸሪዓ የከለከለህን ከመስራት ተቆጠብ! ስሜታቸውን የሚከተሉ ሰባኪዎችን ተከትለህ ሸሪዓ ያልፈቀደውን ነገር አታድርግ ትዋረዳለህ። እያንዳንዱ ነገር ስትሰራ የቁርአን የሀዲስ መረጃውን ጠይቀህ መሆን አለበት።
ሴቶች ደግሞ ከወንድ ጋር መዝለል ምንዲን ነው? ሸሪዓ የከለከለሽን ተዳፍረሽ ብትደፈሪ ራስሽንም ሸሪዓንም አስደፍረሻል።
✏️
ወደ ዋናው ጉዳየ ስገባ፣ እንደ ሳልባጅ ነጋዴ አስፓልት ዳር፣ ገበያ ላይ፣ የረከሰ እምነት ግድ ካልተሸከማችሁ የሚሉ ጼንጤዎች! ያ፣ አላዋጣቸው፣ አልበቃቸው ብሎ አሁን በግዲያ ገብተዋል።
ይሄንም እቅዳቸውን ቀደም ሲል፣ ራሳቸውን አስተማሪ ነን ብለው፣ በህዝብ ትከሻ ላይ በተቀመጡ ዱርየ ፓስተሮች፣ በርካታ ህዝብ በተሰበሰበበት አዳራሽ፣ በሙዚቃ ክላሲካል በጭፈራ ታጅበው፣ "ከአሁን በኋላ እያባበሉ መስበክ ቀርቷል። በሀይልና በስልጣን ነው።" ሲሉ ተደምጠዋል ።
በጼንጤ አስተሳሰብ የሚመራው የሀገራችን ታጣቂ ዛሬ አኗር መስጅድ ለጁሙዓ ሶላት ለመስገድ በሄደው ሙስሊም ማህበረሰብ ላይ አሰቃቂ ትእይንት ፈፅሟል።
የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ
https://t.me/Abdurhman_oumer
-