ከአቂደቱል_ዋሲጢያ_ደርስ_የወጡ_ጥያቄዎች.pdf
💎 ከአቂደቱል ዋሲጢያ ደርስ የወጡ ጥያቄዎች ⁉️
♻️ ኪታቧን የቀራችሁ ወንድምና እህቶች እራሳችሁን ልትፈትሹ ይገባል ።
♻️ ኪታቡን ያልቀራችሁ እህትና ወንድሞችም መሞከር ይኖርባችሆል ምክናያቱም ራሳችሁን በመፈተሽ ኪታቧን ለመቅራት ጉጉት እንዲያድርባችሁ ይረዳችሆል ።
ጥያቄው 60 ጥያቄ ነው
#10_ጥያቄ እውነት _ሀሰት
#10_ጥያቄ ምርጫ
#10_ጥያቄ አዛምድ
#10_ ጥያቄ ከአረበኛ ወደ አማረኛ ተርጉም ነው
#20_ ደረቅ ጥያቄ ነው 2 ጥያቄ ቦነስ አለ። ማርኩ ከ100 ነው የሚያዘው።
( አላህን ፈርታችሁ ከኪታቡም ከሆነ ከሌላ መልስ ማገኛ ነገሮች መኮረጅ አይቻልም ኩረጃ በሸሪአችን ክልክል ነው ሌሎችንም መልስ ማሰራትም መጠየቅም አይቻልም)
🌹ጥያቄው ሽልማት አለው 🎁🎁
🎁 #1ኛ ለወጣ ለአንድ ለወር የሚያገለግል 2 GB MB (2000MB) ይሸለማል ።
🎁#2ኛ ለወጣ ለአንድ ወር የሚያገለግል 1GB MB (1000MB) ይሸለማል ።
🎁 #3ኛ ለወጣ ለአንድ ወር የሚያገለግል 600 MB ይሸለማል ።
ተሸላሚዎቹ በውጭ ሀገር የሚኖሩ ከሆኑ ኢትዮ ለሚኖር ቤተሰብዎ መጋበዝ ይችላሉ ።
መልስ መላኪያ ሰአት ከአሁድ ጧት 12:00 ጀምሮ እስከ ማክሰኞ ጧት 12:00 ያልቃል ። ከዛ ቡሀላ የሰራ ሽልማት አይኖረውም ።
መልሱን ሰርታችሁ በዚህ ላኩ 👇👇👇
@Abu_Hibetillah_bot
@Abu_Hibetillah_bot
ሸር አድርጉት ሌሎች ወንድምና እህቶች ተሳታፊ እንዲሆኑ ።
በቀጣይ ከሌሎች ኪታቦች የሚወጡ ጥያቄዎችን ለመፈተን ይቀላቀሉ 👇👇
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy