Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
አላህ ተባረከ ወተዓላ በዋለልህ ፀጋወች ሁሉ አመሥግነው ።አላህ ሱብሀነሁ ወተዓላ መልካም ሚስት ከረዘቀህ አመሥግነው።መልካም ትዳር ከትላልቅ ፀጋወች አንዱ ነው። መልካም ሚስት በተመለከታት ጊዜ ታሥደሥተዋለች ከርሷ በራቀ ጊዜ እራሷንና ቤቷን ትጠብቃለች በራሧም በባሏም በዲኗም በልጆቿም ላይ አላህን ትፈራለች። ይሉናል ሸይኽ ረስላን ሀፊዘሁሏህ አመስጋኝ ሁኑ አልሀምዱሊላህ ለፀጋወቹ ሁሉ
ቴሌግራም ቻናሌን ተቀላቀሉ
t.me/bintawol99
ቴሌግራም ቻናሌን ተቀላቀሉ
t.me/bintawol99