Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ውዱዕ ሥናደርግ እንዴት ነው ?
አፍንጫችንን እሥከመጨረሻው ክፍል ድረሥ ውሀውን ወደላይ መሳብ አለብን ከዳር እንደሚታጠብ መሆን የለበትም።
ፆመኛ ሲቀር
ይህን ለጤንነታችንም ይጠቅማል ።
ወደ አፍንጫችን ከሚገባ ባክቴሪያ እንጠበቃለን ።አፋችንንም ስንጉመጠመጥ ውሀውን በደምብ በአፋችን ውሥጥ ማዟዟር ይኖርብናል።ሸይኽ ሱለይማን አሩሀይሊ
ቻናላችንን ይቀላቀሉ
t.me/bintawol99