ይህ ቻናል በክሪፕቶከረንሲ እና ብሎክቼይን እንዲሁም ተያያዥ የቴክኖሎጂ እመርታዎች ዙሪያ የሚያውጠነጥኑ ሀሳቦች የሚነሱበት ሲሆን በዋናነት በክሪፕቶ ግብይት እና የብሎክቼይን ቴክኖሎጂ ትግበራዎች ላይ ትኩረቱን አድርጎ የሚንቀሳቀስ፤ የፀሀፊው ሀሳብ ብቻ የሚንፀባረቅበት ቻናል ነው። በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ማናቸውም የክሪፕቶ ኢንቨስትመንት ጥቆማዎች የግል አስተያየቴ እንጂ ፋይናንሳዊ ምክሮች አይደሉም።