ፈዋኢድ


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


Похожие каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


ሚስትን በመቀመጫ በኩል ስለመገናኘት የአላህ መልእክተኛ ﷺ
ትንሹ የሉጥ ሰዎች ተግባር ብለውታል

مسند أحمد


የሊዋጥ ተግባር የፈፀመ ቅጣቱ የዚና ቅጣት ነው።

ሀንበሊያት


ኢማም ዳሪሚ ረሂመሁላህ ቢሽር አልሚሪሲ ላይ በፃፋት ኪታብ የአላህ ስም ፍጡር ነው በሚሉ አካላት ቆንጆ ረድ አድርገዋል።

ተጋብዛችሇል


ቁርአን ፍጡር ነው ከሚል ሰውና የአላህን የበላይነት ካስተባበለ በስድስቱ ኪታቦች ሀዲስ አልተዘገበም።

መንቁል


المكان لله
قال الدارمي
”وكيف يهتدي بشر للتوحيد وهو لا يعرف مكان واحده"


#فــائـدة_ذهــبــيــة
لمن أراد أن لا يتعب في صلاة التراويح
⬇️⬇️⬇️ 👇

قال ابن رجب عليه رحمة الله:

ﻓﺈﻥ ﻛﺜﺮﺓ اﻟﺸﺮﺏ ﺗﺠﻠﺐ اﻟﻨﻮﻡ، ﻭﺗﻔﺴﺪ اﻟﻄﻌﺎﻡ. ﻗﺎﻝ ﺳﻔﻴﺎﻥ الثوري: *ﻛﻞ ﻣﺎ ﺷﺌﺖ ﻭﻻ ﺗﺸﺮﺏ، ﻓﺈﺫا ﻟﻢ ﺗﺸﺮﺏ، ﻟﻢ ﻳﺠﺌﻚ اﻟﻨﻮﻡ.*
جامع العلوم والحكم(٤٧٥/٢)
قلت: وهذا شيء مجرب أن من تعشى ولم يشرب ماءً، فإن لم يصبر فيشرب كأسا واحدا صغيرا ولا يزيد، *فإنه لا يتعب في صلاة التراويح وان أطال الإمام

ኢብኑ አደም


አንድሰው ከአቡበከርና ዑመር አያስበልጠኝም እንደውሸታም የምገርፈው ቢሆን እንጂ

ዓሊ ረዲየላሁ ዐንሁ
https://t.me/daaliabuasiya




የሰሀቦች ፈህም
ስለአቡበከር ኸሊፋነት ረዲየላሁ ዐንሁም

የአላህ መልእክተኛ ﷺ ለዲናችን መርጠውታል (ለሰላት አስቀድመውታል) እኛ ለዱንያችን አንመርጠውምን።


ኢትዮጵያ ውስጥ ከሀይማኖት ከዘር ገለልተኛ የሆነ፤ ሀቅ ሀቋን የሚዘግብ ሚዲያ/ጋዜጠኛ መቼ ይኖር ይሆን❓

አብዱ ኤቢ

#በሊድያ ጉዳይ ጠበቆቿም ሆኑ የመብትተማጓች
ነን የሚሉት ያልነገሩን፦

#ፍርድ ቤቱ ሊዲያን በዋስ እንድትፈታ እና ጉዳዯን ውጪ ሆና እንድትከታተለ ወስኗል

#በተጨማሪም እሪሪሪ ሲባልበት የነበረበት የእድሜዋ ጉዳይም በምርመራ ይፋ ሆኗል
እድሜዋ 20 አመት ነው ተብሏል!!

#ሃላባዎች ህፃን ልጅ አሰሩ ሲሉን የነበሩት የእድሜዋን ጉዳይ ባላየ አልፈዋታል 😜

#እንዲህ ነው ሚድያ ካለህ የሚጮህልህ ካለ የተጠረጠርክበት ወንጀል በምርመራ እስኪጣራ ግዜ አይሰጡህም ወንጀለኛ እንኳን ብትሆን አስገድደው ያስፈቱሃል ዞር ብሎ የምያይህ የሌለ እንደ ጉንችሬ ሙስሊም ሴት ተማሪዎች እና ባለፈው የዱራሜ ዩንቨርስቲ ሙስሊም ተማሪዎች የሰፈር ቦዘኔዎች መስጂድ ውስጥ ገብተው ደብድበዋቸውም ወንጀለኛ ተብለው ሲሸማቀቁ እንደነበሩት ወገኖች እዛው ትበሰብሳለህ ተሸማቀህ ትኖራለህ እንጂ ዞር ብሎ የምያይህ የለም ።

የሊድያ ጉዳይ ብዙ ያስተምርሃል

#ከሷ ጋር ተጠርጥሮ የታሰረው ናስር መሀመድ ስሙን የምያነሳ የለም ጉዳዩ የመብት ብቻ እንዳይመስልህ የፈለግነውን ወንጀል ብንሰራ ምንም አታመጡም በጩኸታችን እናስደነብራቹሀለን እያሉህ ነው ።

#ተማሪዎች ተመርዘው ይሖን በሌላ የአልጋ ቁራኛ ሆነዋል። ፖሊስ የጠረጠራቸውን ሙስሊምም ክርስቲያንም አስሯል። ነገር ግን የሖነውን አያችሁ።

#ውድ የኢትዮጵያ ሙስሊም ሆይ!! ንቃ!! ተዘጋጅ!! መብትሕን አስከብር!!! By ኢል ሰዳት ገፅ ኮፒ


رواه ابن خزيمة في كتاب التوحيد




ራፊዲ :- ሰሀቦችን ሚሳደብ በተለይ ሁለቱን ሼኾች
ሺዒ:- ዓሊን ከሶስቱ ኸሊፋዎች ሚያስበልጥ

https://t.me/daaliabuasiya




ይህንን ያማረ ኢስቲድላል ተመልከቱ።

👈قوله تعالى : قل لو كان البحر مدادا لكلمات ربي لنفد البحر قبل أن تنفد كلمات ربي

👉በዚህ አንቀፅ የአላህ ንግግር እንደማያልቅና እንደማይቋረጥ ይነግረናል። ከዚህ ምን እንወስዳለን የአላህ ንግግር ፍጡር እንዳልሆነ ምክንያቱም ፍጡር የሆነ ነገር አላቂና ጠፊ ነውና።


"አንተም ንብረትህም የአባትህ ናችሁ"

ኢብኑ ማጃህ ዘግበውታል


የሰለፎችን ኪታብ በመማርም በማንበብም እንበርታ። የሰለፎችን ኪታብ ሳንማር ሰለፊ ነኝ ማለት ዐይብ ነው።

ሰለፎች ማለት የመጀመሪያው ሶስቱ ትውልድ


"በህዝቤ ላይ ማጥበቅን ባልፈራ ኖሮ በእያንዳንዱ ሰላት በመፋቂያ አዛቸው ነበር።"

ቡኻሪና ሙስሊም





20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

317

obunachilar
Kanal statistikasi