አል ሀያዕ የቴሌግራም ቻናል👑💎


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


~"ሀያዕ"~
ለወንድም ለሴትም እጅግ አስፈላጊ ነገር ነው!
ለሴት ግን ውሀ ለአሳ የሚያስፈልገውን ያህል ያስፈልጋታል ።
ቻናል https://t.me/alhayaa

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish




Fuad Kemal Channel dan repost
Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/FuadKemal






🌸🌸

﴿ فَأَرَادَ رَبُّكَ أَن یَبۡلُغَاۤ أَشُدَّهُمَا ﴾

﴾ ጌታህም ለአካለ መጠን እንዲደርሱና ﴿

አሏህን ደግመን ደጋግመን ፣ አብዝተን ፣ ሙጥኝ ብለን የጠየቅነው ጉዳይ ... ነገር ግን እስካሁን ምላሽ ያላገኘንበት ... አብሽሩ አሏህ ሰምቶታል ። ነገር ግን አሁን ትክክለኛው ጊዜው አይደለምና ጉዳዩ አልተፈጸመም ። ትክክለኛው ጊዜ ሲመጣ ፣ እኛም ለጠየቅነው ጉዳይ ብቁ ስንሆን ... ውብ ሆኖ ተፈጻሚ ይሆናል ።

አሏህ ከራህመቱ ያዘጋጀልንን ድልብ ለመቀበል ፣ በአግባቡ ለመጠቀም ፣ በርሱም ለመደሰት ... ከሰብር እና ዱ0እ ጋር ትክክለኛውን ... አሏህ የመረጠልንን ጊዜ እንጠብቅ ።

ሰባሀል ጁሙዐህ ... ከሱረቱል ካህፍ ጋር ... 🌸


⭐ቀላል እና አስተማሪ የሆነ ጥያቄ⭐

✅የጀነት ገበያ የምትቆመው በየትኛው ቀን ነው ❓✅

🌱ትክክል መሆናቹን የምታቁት ከመልሱ በስተጀርባ ጠቃሚ ሊንክ ይሰጣችኋልና🌱

add በማለት ውሰዱ

🔘መልካም እድል🔘


እህቴ ያንቺ ትልቁ ሀብትሽ ገንዘብሽ መልክሽ ወይም ዘርሽ አይደለም ☑️ሀያእሽ ነው ጠይብ


~~ሰላም ለነዚያ የውስጣቸውን ህመም ችለው ፈገግ እያሉ ጠንካራ ለመሆን ለሚጥሩት!!
https://t.me/alhayaa
https://t.me/alhayaa


وقال الشيخ ابن عثيمين: "فإنّ النبي صلى الله عليه وسلم خاتم النبيين بالنص والإجماع كما قال الله تعالى: {مَا كَانَ مُحَمَّدٌ أَبَا أَحَدٍ مِنْ رِجَالِكُمْ وَلَكِنْ رَسُولَ اللَّهِ وَخَاتَمَ النَّبِيِّينَ}

، ولهذا مَنِ ادَّعى النبوة بعده فهو كافر مرتد..


ሰዎች ሁሌ ምክር ብቻ አያስፈልጋቸውም አንዳንዴ
የሚያስፈልጋቸው እነሱን ደግፎ የሚይዝ እጅ ሀሳባቸውን
የሚያዳምጥላቸው ጆሮ ሀሳባቸውን የሚረዳላቸው ልብ ነው።
https://t.me/alhayaa


Fuad Kemal Channel dan repost
ምስጋና ብቻውን ካለን ነገር ላይ እንዲጨመርልን ሰበብ ይሆናል።

ከአመስጋኞች እንሁን!

የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/FuadKemal


عنْ عبدِ الله بن مسعود رضيّ الله عنه قَال:
«ينبَغِي لحامِل القرآنِ أن يُعرفَ بليلِه إذا النّاسُ نائمون، وبنهارهِ إذا النّاس مفطرُون، وبحُزنهِ إذا النّاس فرحون، وببُكائه إذا النٍاس يضحكون، وبصمتهِ إذا النّاس يخلطُون، وبخشوعه إذا النّاس يختالُون، وينبغي لحامل القرآن أنْ يكونَ باكِيًا محزونًا، حليمًا، حكيمًا، سكيتًا، ولا ينبغِي لحامل القرآن أن يكون جَافِيًا، ولا غافلًا، ولا سخّابا، ولا صيّاحًا، ولا حديدًا»

  -رواهُ الإمامُ أحمدhttps://t.me/alhayaa


ተሸቡህ [ወንድ ሆነ በሴት ፣ ሴት በወንድ መመሳሰል ]

🎙 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር

🔗 t.me/Achachir_mkroch


 ሴት ልጅ ማለትኮ ⁉️
--------------------

....ቁም ነገር በፈገግታ ድባብ....

አምረህ ካልወሰንክ ወይ ካልሆንክ ልባም፡
ሴቶችን ከሰማህ መቼም አታገባም፡


"እኔ ብሞት ከምን ያህል ጊዜ በኋላ ነው ሌላ ሚስት የምታገባው?" ብላ ስትጠይቀው⁉️

👉"የቀብርሽ አፈር ሲደርቅ" አላት።

"ቃል ትገባልኛለህ?" አለችው⁉️
👉"አዎን በሚገባ!" አላት።

  ከጊዜ በኋላ ሚስት ትሞታለች።
ባልም ሌላ ሚስት ማግባት ይፈልግና ሁሌም ጠዋት ጠዋት እየሄደ ቀብሯን ይጎበኛል።
...የመቃብሯ አፈር ሁሌም እርጥብ ሁኖ ያገኘዋል። የዋሁ ባልም "ይህማ ሙእጂዛ ነው!" ብሎ እየተገረመ ይመላለሳል።

  .......በዚህ መካከል ከዕለታት አንድ ቀን አጋጣሚ በሌሊት ወደ መቃብሯ ሲሄድ ወንድሟን ከመቃብሯ አካባቢ ያገኘዋል።

"እዚህ ምን እየሰራህ ነው?" ሲለው
"የእህቴ ኑዛዜ እየፈፀምኩኝ ነው" አለው።

"ምንድን ነው የተናዘዘችልህ?" ሲለው
"በየቀኑ ወደ ቀብሯ እየመጣሁ በውሃ እንዳርሰው አደራ! ብላኝ ነበር"

{إِنَّ كَيْدَكُنَّ عَظِيمٌ}

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi


https://t.me/halhayaa


#''ሴት ልጅ'' ማንኛውም ሰው ሊያነሳት የሚመኝ ቆንጆ አበባ 🌸 ነች
ውድ እህቴ ይህን ስልሽ የሴት ልጅ ውበቷ
በገፅታዋ
በቆዳ ቀለሟ or
ባሏት ማቴርያሊያዎች ሳይሆን

ትክክለኛ ና እውነተኛው ውበቷ

በልቧ
#በሀያዕ(ይሉኝታዋ)
በኢማንዋ
በተቅዋ ና በዲነል ኢስላም ባላት ፍቅር
መሆኑን እወቂ ውድ እህቴ ያንቺ ገላ ለባልሽ እንጂ ለብዙዎቹ አደለም ና እራስሽን እና ሂጃብሽን ጠብቂ ።
https://t.me/alhayaa💐🌷


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
🌷🌷🎧🎧🎧🎧💐💐
https://t.me/alhayaa


«ወጣትነት ሳይበግርሽ የጌታሽን ትዛዝ ለምትፈፅሚዋ እህት ሆይ! ክብር ላንቺ ይሁን አላህ እስከመጨረሻው ያፅናሽ ።
    


Abu_Oubeida~channel dan repost
በወንድምህ ልቦና ውስጥ ሰላምንና ብስራትን ከምታሰፍንበት ቃላቶች ውስጥ አንዷ *አብሽር*የምትለዋ ቃል ናት።

"አብሽር" አኺ "አብሽር"

አቡ ኡበይዳ
t.me/AbuOubeida


‏هل صحيح أن الإنسان ممكن أن يعاين دون قصد منه؟ وما علاج ذلك؟

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.