በነዚህ ውድ ቀናት ውስጥ
1) ሰላትን በወቅቱ እና በጀመዓ እንስገድ።
2) የዙል ሒጃን 9ኛ ቀን እንፁም።
3) ሁለት ረከዓም ቢሆን የለሊት ሶላትን እንፈፅም።
4) ሶደቃ የቻልነውን እንስጥ
5) ዱዓ እናብዛ
6) ተክቢራ፣ተህሊልና እና ተሕሚድ እናብዛ
7) ከሐራም እንቆጠብ
8) ቁርአን ንባብ እንጨምር
9) የልቦና ዒባዳዎችን እንፈፅም
10) ግብረ ገብ እንሁን
1) ሰላትን በወቅቱ እና በጀመዓ እንስገድ።
2) የዙል ሒጃን 9ኛ ቀን እንፁም።
3) ሁለት ረከዓም ቢሆን የለሊት ሶላትን እንፈፅም።
4) ሶደቃ የቻልነውን እንስጥ
5) ዱዓ እናብዛ
6) ተክቢራ፣ተህሊልና እና ተሕሚድ እናብዛ
7) ከሐራም እንቆጠብ
8) ቁርአን ንባብ እንጨምር
9) የልቦና ዒባዳዎችን እንፈፅም
10) ግብረ ገብ እንሁን