“ቆይ ምኗን ወደህ ነዉ እንዲህ የምትሆነዉ?” ቢሉት
"የጭንቅላቷ አድናቂ ነኝ" አለ አሉ
የጭንቅላቷ አድናቂ ነኝ ያለዉ የጭን ቅላቷ አድናቂ መሆኑን ያወቅነዉ ቀርበን ስናያት ነዉ 😁😁😂😂😂😁😁😂
እሄ ቀልድ ያልገባችሁ ሰዎች ደዉሉልኝ ከናንተ ጋር መዋል ነዉ ምፈልገዉ እኔ 😂😁😁😂
@the_front_door