#የሸዕባን_ወር_መጾምን_በተመለከተ
عن عاىِٔشاة رضي الله عنها قالت كان رسول الله صلى الله عليه وسلم يصوم حتىٰ نقول لا يفطر ويفطر حتىٰ نقول لا يصوم فما رأيت رسول الله صلى الله عليه وسلم استكمل صيام شهر إلا رمضان وما رأيت أكثر صياما منه في شعبان رواه البخاري ومسلم
እናታችን ዐኢሻ አላህ መልከም ሥራዋን ይውዳድለት እንዲህ አለች የአለህ መልክተኛ ሷለለሁ ዐለይሂ ወሰለም አያፈጥሩም እስከ ሚባል ይፆሙ ነበር አይፆሙም እስከሚበል ድረስ የፈጥሩ ነበር እንዲሁም ከረመዳን በስተቀር ሙሉ ወርን ሲፆሙ እና ከሸዕባን ወር ቀናቶች በበለጠ የአንድም ወር ቀናቶች በብዛት ሲፆሙ አለየኋቻውም ።ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል
عن أسامة بن زيد رضي الله عنه قال قلت "يا رسول الله لم أرك تصوم شهرا من شهور ما تصوم من شعبان" قال " ذلك شهر يغفل الناس عنه بين رجب ورمضان وهو شهر ترفع فيه الأعمال إلى ربّ العالمين فأحب أن يرفع عملي وانا صاىٔم" رواه النسلئ
ከኡሳመ ብን ዘይድ አለህ መልካም ሥራውን ይውዳድለት ኢንዲህ አለ ለመሊክተኛው ሷለላሁ አለይሂ ወሰለም በሸዕባን ሚትፆሙትን የህል በሌላ ወር ሲትፆም አለያችሁም አልኳቻው አሉኝ "ይህ ወር(ሸዕባን)ሰዎች ሚዘነጉበት በረጃብ እና በረመደን መሓል ያለ መልካም ሥራዎች ወዳ ዓለማቱ ጌታ ሚወጡበት ወር ነው" ። ኢማሙ ነሣኢይ ዘግበውታል
📣በሸእባን ወር ዙሪያ የመጡ ሀዲሶች በጥቅሉ በሁለት ከፍሎ ማየት ይቻላል
①ከሸዕባን ግማሽ በኋላ መጾምን የሚከለክል ሀዲስ ሲሆን ይህም ፦
ከአቡሁረይራህ ተይዞ እንደተወራው ነብዩ - ﷺ - እንዲህ ይላሉ ፦ [| ሸዕባን ከተጋመሠ በኋላ እንዳትፆሙ |]
(አቡዳውድ ፥ 3237 / ቲርሚዚይ ፥ 738 / ኢብኑ ማጀህ ፥ 1651)
በዚህ ሀዲስ መሰረት ከሸዕባን ግማሽ በኋላ ረመዷን እስኪገባ ድረስ መጾም ይከለከላል።
②ሸዕባንን ወሩን በሙሉ ወይም ከወሩ ትንሽ አስቀርቶ መጾም እንደሚቻል የሚጠቁም ሀዲስ ነው ይህም ፦
ዓኢሻ ረዲየሏሁዐንሁ- እንዲህ ትላለች ፦ | ረሱል - ﷺ - ሸዕባንን ሙሉ በሙሉ ይጾሙ ነበር ፤ ከተወሰኑ ቀናቶች በስተቀር ይፆሙ ነበር |
(ቡኻሪ ፥ 1970 / ሙስሊም ፥ 1156)
°
ሁለቱ ሀዲሶች የተጋጩ ቢመስሉም ማስማማች ይቻላል
#በመሆኑም_ከሸዕባን_15_እንደአዲስ_ፆም_መጀመር_ይከለከላል። ከዛ በፊት ፆም የጀመረ ሰው ወይም ያስለመደው ጾም ያለው ሰው ለምሳሌ ሰኞ እና ሀሙስ የሚጾም ሰው ግን ቢጾም ችግር የለውም። ምክንያቱም ነብዩ - ﷺ - እንዲህ ስላሉ ነው። [| ከረመዷን አንድ ቀን ወይም ሁለት ቀን ቀደም ብላችሁ አትጹሙ ከዛበፊት በቋሚነት የሚፆመው ፆም ያለው ሰው ሲቀር |] (ቡኻሪ ፥ 1914 / ሙስሊም 1082)
°
👉ስለዚህ ከላይ ባለፉት ሀዲሶች መሰረት #የሸዕባንን_ወር_መጾም_ይቻላል። #መጾሙም_ሱና_ነው። አንድ ቀን እየጾሙ አንድ ቀን እያፈጠሩ መጾም ይቻላል። የቻሉትን ያክል መጾምም ይቻላል። ከወሩ መጀመሪያ አከባቢ ላይ ጀምሮ መጾሙ ግን ይመረጣል። ቀዷእ ያለበት ሰው ግን ቀዷኡን ማስቀደም ግዴታ ይሆንበታል።
°
📌ሸዕባን ወሩን ሙሉ በሙሉ መጾም ግን ይከለከላል። ለዚህም ማስረጃው ዐብደሏህ ኢብኑ ዐባስ -ረዲየሏሁዐንሁ- የዘገበው ሀዲስ ነው ፦| ነብዩ - ﷺ - ከረመዷን ውጭ ድፍን ወሩን የጾሙት ወር የለም | ( ቡኻሪ ፥ 1971 / ሙስሊም ፥ 1157)
❓የሸዕባን 15ኛ ቀን #ነጥሎ_መፆም እንዴት ነው ?
فهذا وردت فيه أحاديث ضعيفة لا تصح عن النبي ﷺ ولا يُعمل بها
«በዚህ ዙሪያ የመጣ ሐዲስ ደካማ ዶዒፍ ነው ስለዚህ ለይቶ መፆም አይቻልም መረጃ የለዉም።» [ሸይክ ኡስይሚን (ረሂመሁላህ)]
❓ሸዕባን 15 #ለሊት_ለየት_ያለ ደረጃ አለው ?
وهذا أيضًا فيه أحاديث ضعيفة لا تصح عن النبي ﷺ لا تمتاز ليلة النصف من شعبان بشيء بل هي كغيرها من الليالي
«በዚህ ዙሪያ የመጣ ሐዲስ ደካማ ዶዒፍ ነው ስለዚህ ይህንን ለሊት ከሌሎች ለሊቶች ልዩ የሚያደርገው ምንም ነገር የለም።» [ሸይክ ኡስይሚን (ረሂመሁላህ)]
••••••••••••¶••••••••••••
@alfiqhulmuyser