Nati_technology


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


በቻናሉ ውስጥ
📢ተወዳጅ አፖች
📢አዳዲስ የ ቴክኖሎጂ ዜናዎች
📢ሶፍትዌር ትሪኮች
📢የ ድረገፅ ጥቆማዎች
📢የ computer ትምህርቶች
📢በ video የተደገፉ
📢የ Tech መረጃዎች
📢Hacking
📢Tricks
📢ሌሎች ትምህርቶችም ያገኛሉ።
👉 For any comments @nari_saxsua
👈

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


Quality Button dan repost
🏩👌ለዩንቨርሲቲ ና ለ ሃይስኩል ተማሪዎች ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናል🔈🔈📣🚞




Free Internet በኢትዮጵያ

ይህ ፈሪ ኢንተርኔት በጅጅጋና አካባቢዎች 10000% ይሰራል።

ግን ሁላችሁም በያላችሁበት ሞክሩ ሊሰራ ይችላል

Note:- ቼክ ለማድርግ Balance ቹ ከ 0.20 ብር በታች እና ከ 0.00 ብር በላይ መሆነ አለበት

👇👇👇👇👇👇

1 go to setting

2 go to Mobile Networks

3 go to Access Point Network (APN)

4 press ADD

5 then enter the following 👇👇
Name= Ethiopia
Apn = 37.187.46.76
Proxy = 37.187.46.76
Port = 3128

ሌሎች ላይ ምንም አትሞሉም

6 press Save

ከዛ ባላንሳቹህን (balance) ቼክ አድርጋችሁ ዳታ አብርታቹ መጠቀም

Note:- Balance ቹ ከ 0.20 ብር በታች እና ከ 0.00 ብር በላይ መሆነ አለበት


@Nati_tech

Join and Share

©ᗞᗩᏀᗴᗰ Ꭲᗴᑕᕼ 👈credit




🔆የጠፋብዎትን የሞባይል ስልክ ፓስዎርድ ለመመለስ ምን
ያደርጋሉ? ከኛ ጋር ይሁኑ😍😍😍


የሚከተሉትን 7 ስቴፖች በሚገባ በመተግበር
የጠፋብዎትን ፓስዎርድ መመለስ ይችላሉ፡፡✅✅✅

1. በቅድሚያ ሼር ያድርጉት፡፡ በፓስዋርድ መጥፋት
የተሰቃየ ብቻ ነው ችግሩ የሚገባው፡፡
2. መጀመሪያ ስልኮን ሙሉ በሙሉ ያጥፉት
3. ከዚያ እንደየ ስልኩ አይነት home button ካለው... -home button
-power button
-volume up key
ስልኩ እስኪበራ ድረስ በአንድ ላይ ተጭኖ መቆየት
የተወሰኑ ስልኮች ደሞ-power button
-volume up key
በመጫን ብቻ ይሰራሉ፡፡
4. የአንድሮይድ ምስሏ አልያም የስልኮ ብራንድ ስም
ሲመጣ ሁሉንም ቁልፎች ይልቀቁና በድምጽ መቀነሻው
ቁልፍ ወደታች ያሉትን አማራጮች (wip data/factory
reset) ይምረጡ፡፡
5. ከዚያ ስምንተኛ ተራ ቁጥር ላይ ያለችውን አማራጭ
ይጫኑ (yes delete all user data)
6. ይህን እንዳደረጉ ስልኮን “reboot” በሚለው
አማራጭ አጥፍተው ያስነሱ፡፡
7. እንኳን ደስ ያለዎት፡፡ የስልክዎን ፓስወርድ በሚገባ
አጥፍተዋል ማለት ነው፡፡ አሁን ስልክዎን እንደፈለጉ
መጠቀም ይችላሉ:: እባክዎ ለሌሎች ሼር ያድርጓቸው፡፡




Join and Share

©ᗞᗩᏀᗴᗰ Ꭲᗴᑕᕼ


Top ways How hackers can hack Facebook account
ይለቀቅ የምትሉ 👍
@Nati_Tech


ዛሬ የማሳያቹ እንዴት አድርገን የተገናኘልንን የ wifi password እንዴት እንደምናውቀው ነው
*1* በመጀመሪያም እቺን አፕ ጫኑዋት router setup page
*2* ከዛ በኅላ አፑን ክፈቱት
*3* በመቀጠል open router page
*4* ከዛ በብሮውዘር የwifi ገፁን ይከፍታል
*5* Log in ማድረጊያው ሲመጣ
Username=admin
password=admin ሙሉለት
*6* ከዛ በስተግራ ካሉት ሜኑዎች ውስጥ wireless የሚለውን መንካት ከዛ ወደታች ከሚዘረጉት ውስጥ wireless settings የሚለውን መንካት
ከዛ ድጋሚ ከታች ከሚመጡት ውስጥ wireless security የሚለውን መንካት ከዛ
በስተቀኝ ሁሉ ነገሩ በግልፅ ይደረደራሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
የተለያዩ መረጃዎች እንዲደርሶ join ያድርጉ @Nati_tech
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇@Nati_tech


እስቲ የተመቻቹ @Nati_tech channel


የአለማችን ቶፕ 🔟 የማህበራዊ ኔትወርክ/ሚዲያዎች/ ተጠቃሚዮች ብዛት ደረጃ
@Nati_tech

1⃣ Facebook ...........2.07bn
2⃣ Youtube .............1.50bn
3⃣ Instagram ..........800mn
4⃣ Twitter .............. 330mn
5⃣ Reddit ...............250mn
6⃣ Pinterest ..........200mn
7⃣ Vine .................200mn
8⃣ Ask fm ............160mn
9⃣ Tumblr ............115mn
🔟 Flickr .............112mn

@Nati_tech
@Nati_tech
@Nati_tech


✍ ሰላም የ Nati_technology channel ተከታዮች ዛሬ ስለ malware ምንነት malware ወይም በሙሉ ቃል (malicious software ) የሚባለው የ computer program ወይም file ሲሆን computer ና mobile ስልክ ውስጥ በመግባት computer 💻 ችንን ስልካችን📱 እና ፋይላችን damage ማረግ እና የኛን መረጃ ያለኛ ፍቃድ ለመውሰድ program የሚደረጉ software ዎች ሲሆኑ ይህ malware የተባለው የcomputer program የተለያዩ ክፍሎች አሉት እነሱም :-

★viruses
☆worms
❂Trojan horses
⚄Rootkits
✿spyware
✾Keyloggers.
ሲሆኑ በጋራ አንድ በሚያረጋቸው ባህሪ ከፍለን እናያቸዋለን

❄virus & worms - በባህርያ define ስናረጋቸዉ :- ያለ userኡ ወይም ተጠቃሚው ፍቃድ እራሳቸውን የሚስፋፉ program የተደረጉ ጎጂ software ናቸው:: virus ህጋዊ software ን ያጠቃል software ኡን ተጠቃሚው ሲጠቀም virusኡ እራሱን ያስፋፋል ይህ ማለት virus ከመስፋፋቱ በፊት የተጠቃሚውን ድርጊት ወይም action ይፈልጋል::

✏️ በሌላ በኩል worm ደሞ የ userኡን action ድርጊት አይፈልግም ማለትም ጥገኛ ስላልሆነ እራሱን በቀላሉ ያስፋፋል :: በአጠቃላይ virus ና worms file ለማጥፋት የ ተሰሩ ናቸው እናም እንደ video photo ተቀምጠው እናገኛቸዎለን::

☀Trojans & Rootkits - እነዚ በ ድብቅ computer አችንን የሚያጠቁ ናቸው::

☀️Trojan horses መጥፎ software ኦች ሲሆን እራሳቸውን እንደ ጤናማ application የሚያስመስሉ ናቸው::ሰዋችም እንደ ጤናማ software በመቁጠር download ያረጓቸዋል ከዛም ቀስ በቀስ fileዎቻቸው ይበከላሉ እናም data(file) ኦችን delete modify copy block ማረግ እናም device ኡን slow ማረግ ይችላሉ::softwareዎችን ከታወቀ website ብቻ download በማረግ መከላከል ይቻላል

☀️Rootkits - የmalware softwareዎችን ለመደበቅ የሚያገለግሉ ናቸው ነገር ግን damaging ማለትም አጥፊ software አይዙም ; የRootkit techniques በ virus programmer ዎች malware ን ለመደበቅ በጥንቃቄ build ሰለሚደረጉ በAntivirus እንኮን ላይ ታወቁ ይችላሉ::

★spyware & Keyloggers - ጎጂ software ሲሆኑ አብዛኛውን ጊዜ በblakhat hackerዎች የሚዘወተሩ ሲሆኑ designed የተደረጉት internet ን በመጠቀም ከማያውቃቸው የ online የbank ተጠቃሚዎች ገንዘብ ለመስረቅ ነው::

══════❁✿❁ ══════

🗣➹share &Join Us
👇🏾👇🏾👇🏾
@Nati_tech @Nati_tech
┗━ ••• ━ ••• ━━•••━━━┛


✅ (rooting /jailbreak) ምን ማለት ነው❓

👉 አንድን ስልክ, ታብ, ወይንም ሌላ ዲቫይስን #ሩት ማድረግ ማለት ያን device ከካምፓኒው ቁጥጥር ነፃ ማድረግ ማለት ነው።

✅ ምን ጥቅም አለው ?

✔️ አንድን ስልክ #ሩት ስናደርግ ስልኩን የሰራው company ለእኛ ከሰጠን ማንኛዉም የአጠቃቀም ገደብ አልፈን ስልኩ ን እንደፈለግን መጠቀም እንችላለን።

✔️ ካምፓኒው እንዲጫኑ የማይፈቅዳቸውን apps access ማድረግ እንችላለን ።

✔️ ስልኩን ስንገዛው ተጭነው የሚመጡትን ሲስተም አፖች ማጥፋት እንችላለን።

✅ ጉዳቱስ❓

👉 ስልኩን ከሰራው ካምፓኒ ነፃ እስካደረግነው ድረስ ስለስልኩ security ማስተማመኛ የለንም
ይህ ማለት ስልኩ በቫይረስ የመጠቃት እድሉ የሰፋ ነው።

⚠️ ከኢትዮጵያ ውጪ ለሆናችሁ
አብዛኞቹ ሀገራት ስልክዎትን ሩት ማድረግን ቢፈቅዱም በአንዳንድ ሀገራት በወንጀል ያስጠይቃል።

⚠️ስልክዎት በተለይ ሀይኮፒ ስልክ ከሆነ ሩት ባያደርጉ ይመረጣል።
ሩት ማድረግ አስፈላጊ ቢሆን እንኳን ቶሎ unroot ማድረግ ይመረጣል ።

✅ እንዴት ሩት ማድረግ እንችላለን❓

❌ ከዚህ በታች 👇 በምልክላችሁ አፕ ሩት ማድረግ ትችላላችሁ።

🙏 መልካም ምሽት 🙏


@Nati_tech
@Nati_tech


⚠ ማስጠንቀቂያ ⚠

🔰1:Tecno,Itel,Infinix ስልኮችን ሩት ለማድረግ መሞከር የለባችሁም! (ምክንያቱም የስልኮቹ ብራንድ Beta ጀማሪ ስለሆነ ሩት ለማድረግ ከሞከራችሁ ላይደረግ ይችላል ወይንም ስልካችሁ Hardbrick ሊሆን(ሊሞት) ይችላል.
🔰2:በተመሳሳይ Samsung /Huwawei /Htc/ LG..ስልኮችን በአፕሊኬሽን ሩት ስታደርጉ እንደድንገት ዋይፋይ ከጠፋ ወይንም ባትሪ ከጠፋ ስልካችሁ Softbrick/bootloop ሊሆን ይችላል!
እኔንም አጋጥሞኛል!
🔰ይህም ማለት ልክ ስልካችሁን ስትከፍቱት SAMSUNG ብሎ ቀጥ ይላል ወይንም HUWAWEI ብሎ ቀጥ ይላል!
🔰የሚስተካከለውም የራሡን የስልኩን ሞዴል firmware Flash በማድረግ(ፕሮግራም በመጫን ነው)ከ150-250ብር
ስለዚህ ተጠንቅቃችሁ ሊሆን ይገባል.
🔰3:ሩት ካረግን በኋላ ስልካችንን የሚያጨናንቀው ከሆነ ቀጥታ Unroot በማድረግ ስልካችንን ወደቀድሞው መመለስ
🔰4:ስልኩ High copy ከሆነ ፈፅሞ አትሞክሩት!
🔰5:መልካም ዕድል!

🔰| ከላይ ያሉትን ነገሮች ችላ በማለት ማንኛውም ስልካችሁ ላይ ለሚፈጠሩ ችግሮች የአንድሮይድ በአማርኛ ቻናል ሀላፊነት አይወስድም!!! |🔰

✅ Share ይደረግ



@Nati_tech


ላፕቶፕ ስንገዛ ማወቅ እና ማየት ያለብን ወሳኝ ነጥቦች
1 የመሳሪያ ስርዓት (Operating system)

2 የስክሪን መጠን (Screen Size)

3 ሲፒዩ(CPU)

4 ራም(RAM)

5 የሃርድ ድራይቭ አይነት (Hard Drive Type)

6 የምስል ጥራት (Image Quality)

7 የባትሪ ቆይታ (Battery Life)

8 ብራንድ (Brand)
ኮርi3 ኮርi5 ኮርi7 ምንድናቸው?
በሃገራችን ገበያ አሁን አሁን በርከት ያሉ የላፕቶፕ እና
የኮምፒውተር ሱቆች እየታዩ ይገኛሉ፡፡ለገቢያም የተለያዩ
የላፕቶፕ አይነቶች.በተለያየ ይዘት ይገኛሉ፡፡ እንዚህን
የተለያየ ይዘት ያላቸውን የላፕቶፕ አይነቶች ለመግዛት በዋናነት
መታየት ያለበትን ከዚህ በታች በዝርዝር ተቀምጠዋል፡፡

1. የመሳሪያ ስርዓት (platform) Windows, Mac and Linux
ለአጠቃቀም ምቹ እንደሆነ የሚነገርለት Windows የብዙ ሰዎች
ምርጫ ነው፡፡ቀላል፣ ምቹ እና ተለዋዋጭ ነው፤ በዋጋም ደረጃ
ጥሩ የሚባል ነው፡፡ ማክ( Mac) የአፕል ድርጅት ምርት ሲሆን ለዲዛይን
ተመራጭ የሆነ ፕላትፎረም ነው፡፡ለደህንነትም ከWindows እንደሚሻል ይነገርለታል፡፡

2. የስክሪን መጠን ወደ ግዢ ከመግባታችን በፊት የምንገዛው ላፕቶፕ ከቦታ
ወደ ቦታ ይዘን ለመንቀሳቀስ (portable) ምቹ መሆኑን ማረጋገጥ
ያስፈልጋል፡፡ ላፕቶፖች እንደየስክሪን መጠናቸው የተከፋፈሉ ናቸው፡፡
• 11 to 12 inches(27.94cm-30.48cm) ፡በጣም
ቀጭን እና ቀላሉ የስክሪን ሳይዝ ነው፡፡ ከ1.1ኪሎ እስከ1.5ኪሎ
ይመዝናል፡፡
• 13 to 14 inches (33.02cm- 35.56cm) ፡ይህ የስክርን
ሳይዝ ያለቸው ላፕቶፖች በጣም ተመጣጣኝ portability
ያላቸው እና በላፕቶፕ ተጠቃሚዎች ተመራጭ ናቸው፡፡
• 15 inches(38.1cm): እውቁ የላፕቶፕ የስክሪን
ሳይዝ ሲሆን፤ተለቅ ያለ የስክሪን ሳይዝ ከፈለጉ ይህንን እንዲገዙ
እንመክራለን ፡፡
• 17 to 18 inches (43.18cm- 45.72cm)፡
ላፕቶፖን ይዘው የማይንቀሳቀሱ ከሆነ እና ትልቅ የስክሪን ሳይዝ
ከፈለጉ ይህንን ይግዙ፡፡ ለጌመሮች እና ትልልቅ የሶፈተዌር
ዲዛይን ለሚያደርጉ ሰዎች ተመራጭ የሆነ የላፕቶፕ አይነት ነው፡፡

3. ሲፒዩ(CPU)
የኮምፒዉተር አይምሮ በመባል የሚታወቀው ሲፒዩ
(CPU), ላፕቶፕ ለመግዛት ሁላችንም ማየት ያለብን ዝርዝር ነው፡፡
• AMD A series or Intel Core i3 / i5: በየቀኑ
ለምንጠቀማቸው ስራዎች የሚሆኑ የሲፒዩ አይነቶች
ሲሆኑ Corei5 ለሶፈትዌር ዴቨሎፕመንት እና አነስተኛ የዲዛይን
ስራዎችን ለምሳሌ እንደ Photoshop, Archicad, AutoCadን
የመሳሰሉ በጥሩ ሁኔታ እንድንሰራ ይጠቅሙናል፡፡
በተጨማሪም ግራፊክስ ካርድ ያለውና የሌለው በማለትም ይለያያሉ፡፡
ግራፊክስ ካርድ ያለቸው የተሻለ የዲዛይን እና አኒሜሽን ስራዎችን
ያከናውኑልናል፡፡ በዋጋውም ተመጣጣኝ ነው፡፡
• Intel Core i7፡ በጣም አስደማሚ የጌም እና
የዲዛይን እንዲሁም ልዩ የሆኑ የኮምፒውተር ስራችን ለምሳሌ አንደ
ሜትሮሎጂ፤ውስብስብ ስሌቶችን እንድንሰራ የሚረዳን
የላፐቶፕ አይነት ነው፡፡

4 .ራም(RAM): ለፍጥነት 4ጂቢ እና ከዛ በላይ የሆነ
RAM እንዲጠቀሙ እንመክሮታለን፡፡ ዋጋቸው አነስ ያሉ
ላፕቶፖች በ2ጂቢ ይመጣሉ፡፡ የዲዛይን ስራዎችን እና የሶፈትዌር
ዴቨሎፕመንት ስራዎችን ለመስራት 6ጂቢ ራም እና ከዚያ
በላይ ያለው ላፕቶፕ ቢገዙ ይመረጣል፡፡

5. የሃርድ ድራይቭ አይነት፡ ሁለት አይነት የሃርድ ድራይቭ
አይነቶች ያሉ( HDDrive እና SSDrive) ሲሆን
በሃገራችን ያልተለመደው SSDrive ከHDDrive የተሻለ የፍጥነት
አቅም እና ድራይቩ ላይ ያለውን ዳታ በፍጥነት መድረስ እና
መገልበጥ (copy)ያስችለናል፡፡
6 .የምስል ጥራት፡ የተሻለ ጥራት የተሻለ ምስል
እንድናገኝ ይረዳናል፡፡ 1366 x 768 ጥሩ የሚባል የምስል ጥራት
ያለው ሲሆን ከዚህ የተሻለ ወጪ በማውጣት 1920 x 1080
የተሻለ ምስል ማግኘት እንችላለን፡፡Full HD 1080P በመባልም
ይታወቃል፡፡

7 .የባትሪ ቆይታ፡ አብዛኛው ሃገር ውስጥ የሚገቡት
የላፕቶፕ አይነቶች 4 ሰዓታት የሚቆዩ ሲሆን ከ6-8 ሰዓታትም
የሚቆዩ ኦርጅናል ላፕቶፖች አሉ፡፡

8 . ብራንድ፡ የተላያዩ የላፕቶፕ ብራንዶጭ ባሉበት ገቢያ
የተኛውን መግዛት እንዳለብን አስቀድመን ማወቅ አለብን።

ለበለጠ ማብራሪያ @Nati_tech


PATTERN ወይም የተዘጉ ስልኮች ካለ ምንም
ኢንተርኔት እና ምንም መረጃ ሳናጠፋ እንዴት መመለስ እንደምንችል እናሳውቃለን ፡፡
@Nati_tech
@Nati_tech
◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈
ኣስፈላጊ ነገሮች:-
1 aroma file manager በሌላ ስልክ ማውረድ ኣለብን
2 ሚሞሪ ካርድ(ያወረድነውን app
የምንናስቀምጥበት)
3 የተዘጋው ስልክ
~~~~~~~~~~~~~
Step1:- aroma file manager ካወረዳቹ ወደ ሚሞሪ ካርዱ
ጫኑት እና ካርዱ ወደ ተዘጋው ስልክ ኣስገቡት
Step2:- ከዛ ስልኩ power off እናረገው እና የ recovery
stock ወይም ስልካችን ካጠፋነው ቡሃላ የ power እና የ
ድምፅ መጨመርያ ኣንድ ላይ ተጭነን እንቆያለን( እንደ የ ስልኩ
ኣይነት ሊለያይ ይችላል)
Step3:- ወደ recovery mode ከገባን ቡኋላ የ ድምፅ
መጫኞቹ ወደ ላይ እና ታች የ power መጫኛው ደሞ እንደ
ok ሁነው ያገለግላሉ
Step4:- recovery mode ላይ install zip from sd
card የሚለውን ላይ ok/power button እንጫን እና
aroma file manager ያስቀመጥንበት folder ገብተን
install እንለዋለን
Step5:- ከዛ aroma file manager ከከፈታቹ ቡኋላ ወደ
nevigate የሚለውን ትወርዱ እና automount all devices
on start የሚለውን ተጭናቹ ከዛ ዝጉት።
Step 6:- step4 ላይ እንዳደረጋችሁት step6 ላይም ድገሙት
Step7:- aroma file manager እንደገና ሲከፈት ወደ data
folder ከዛ system folder ትገቡ አና ‘gesture.key’ or
‘password.key’ የሚል ታገኛላቹ
Step8:- ከዛ ያገኛችሁት gesture.key or password.key
ኣጥፉት ከዛ ስልካቹ reboot ኣድርጉት
Step9:- ስልኩ ሲከፈት የማትረሱትን pattern ወይም
password በማስገባት መክፈት ትችላላቹ።
Join and share
@Nati_tech
@Nati_tech


#Nati ነኝ
ኢንተርኔት_ስንጠቀም_የዳታ_ለመቆጠብ ከስር ያሉትን ዘዴዎች መጠቀም ትችላላቹ

📴📴📴📴

@@@@ ️ጠቅላላ_የስልክ_ዳታን_ለመቆጠብ
❶ #setting ይጫኑ
❷ #data_usage ይጫኑ
❸ #option ወይም ... ከላይ እነዚህን ሶስት ነጥብ ይጫኑ
❹ #restrict_background_data ሚለውን ይጫኑ።
💦💦💦💦💦💦💦💦አፖች_ላይ_ዳታን_ለመቆጠብ💦እነዚህን መንገዶች ተጠቀሙ። 💦💦💦💦💦💦


@@@@ Telegram_ላይ_ዳታን_ለመቆጠብ
❶ #Telegram ይክፈቱ
👇
❷ #setting ይጫኑ
👇
❸ #data_and_storage ይጫኑ
👇
❹ #when_using_mobile_data ይጫኑ
👇
❺ ራይት(✔) የተደረጉትን በሙሉ ያጥፉት

@@@ Facebook_Lite_ላይ_ዳታን_ለመቆጠብ
❶ #facebook_lite ይክፈቱ
👇
❷ #setting ይጫኑ
👇
❸ #Data_Usage ይጫኑ
👇
❹ #data_saverን_on ያርጉት

@@@ WhatsApp_ላይ_ዳታን_ለመቆጠብ
❶ #whatsappን ይክፈቱ
👇
❷ #option ወይም --- ከላይ እነዚህን ሶስት ነጠብጣብ ይጫኑ
👇
❸ #settingን ይጫኑ
👇
❹ #data_and_storage_usage ን ይጫኑ
👇
❺ #whan_using_mobile_data ን ይጫኑ
👇
❻ ራይት(✔) የተደረጉትን በሙሉ ያጥፉት

🔰@@@@ Messenger_ላይ_ዳታን_ለመቆጠብ
❶ #Messenger ን ይክፈቱ
👇
❷ #setting ይጫኑ
👇
❸ #Data_saver ይጫኑ
👇
❹ #data_saverን on ያርጉት

የቴክኖሎጂ መረጃወችን ለማግኘት

ቻናል
📣@Nati_tech


Truecaller-Pro-v9.14.8_ምርጥ-App .apk
15.5Mb
❤️TrueCaller Pro❤️
በሁሉም ስልክ ዉስጥ ሊኖር የሚገባ App ነዉ
በዚህኛዉ ቨርዠን

በተጨማሪ

👍SMS Block
👍Call Block
ያደርጋል @Nati_tech




password : Adobe Photoshop CC 2019 x64 20.0.5.27259

Password Rar: @software_application





20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

737

obunachilar
Kanal statistikasi