የደሴ አህለሱና የአሱና መስጅድ official የሰለፍዬች channel


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


በሱና ላይ ፅና

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


የ ም ስ ራ ች! ለደሴ ከተማ ሙስሊሞችበሙሉ!!
=
አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ
እነሆ የፊታችን እሁድ ቀን 1/07/2016 ከጥዋቱ 2:30 ጀምሮ የረመዷንን ወር ለመግባት መቃረብ ምክንያት በማድረግ ደማቅ የዳዕዋ ፕሮግራም በመስጂደ ሱናህ መስጂድ ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል።

ዳዕዋውን የሚያደርጉት መሻይኾችና ኡስታዞች

----------------------------------------------
-----------------------------------------------
☞ ሸይኽ ሙሀመድ መኪን> ኢስቲቃማህ»

☞ ሸይኽ ጀማል ዘሀቢ >በረመዷን ውስጥ የሚሰሩ ቢድዓዎችንና ሽርክያቶችን ማስጠንቀቅ»

☞ ሸይኽ ሙሐመድ አሚን > «ረመዷንን እንደት እንቀበለው»

☞ ኡስታዝ አቡ ረይስ> «ሴቶችና ረመዷን»

☞ ኡስታዝ አቡ አዩብ ሙሀመድ ሰይድ > በረመዷን የሱና ሶላቶችንና የቁርዓን ቲላዋን ማብዛት»

ይህንን ፕሮግራም የበለጠ ውብና ማራኪ የሚያደርገው መጨረሻ ላይ የጥያቄና የመልስ ፕሮግራም መኖሩ ነው።


-—-------------------------

https://t.me/sunnamesjdatdessie
----------------------------
በዚህ ውብ ፕሮግራም ከእርሰዎ የሚጠበቀው ራሰዎን፣ቤተሰበዎን እንድሁም ጋደኞቸዎን ይዘው በመምጣት በዚህ ፕሮግራም ላይ ተሳታፊ ይሁኑ ስንል ጠርተነዎታል።

☞ «ጥሪን ማክበር ኢስላማዊ ግዴታ ነው!!»

☞ «መቅረት ቀርቶ ማርፈድ በጣም ያስቆጫል‼‼»
አድራሻ ከዳንድ ቦሩ ባጃጅ ወደ ሪል ስቴት ብለው ተሳፍረው እስከ መጨረሻ ሂደው ይውረዱ‼ከወረዱ በሗለ ወዴ ፊት 100 ሜትር ሂደው ወዴ ቀን ይታጠፉ።

ለበለጠ መረጃ 09237514
97እና 0930320504 ይደውሉ

ጠሪ: —የደሴ ከተማ አህለ ሱና ወጣቶች

https://t.me/sunnamesjdatdessie

https://t.me/sunnamesjdatdessie
href='' rel='nofollow'>


ኩን ሰለፍየን አለል ጃዳ
ክፍል 06
በሱና መስጂድ በሳምንት  አንድ ቀን(ዘወትር እሁድ ከጧት ) እየተሰጠ ያለ


የአህለ ሱናዎች ስያሜዎች በሰፊው ተብራርቷል ።


√  የሰለፍያህ ትርጉም በሰፊው ተብራርቷል

የተለያዩጥያቄና መልሶች በመሻይኾች መካከል ተደርጓል

በሸይኽ ሙሀመድ ሰዒድ  ሀፊዘሁሏህ


https://t.me/sunna
mesjd href='atdessie' rel='nofollow'>atdessie


አቂደቱ ጡሀውያ
ክፍል
05
በሱና መስጂድ በሳም
ንት  አንድ ቀን(ዘወትር እሁድ ከጧት) እየተሰጠ ያለ

አሏህ የዉመል ቂያመህ በአኼራ ይታያል በሚል ዙሪያ በሰፊው ተብራርቷልበሚለው ዙሪያ ሰፊ የሆነ ማብራሪዎችና ለሹብሀዎች መልስ የተሰጠበት
ለእነ ጀህምያ
    "  ሙዕተዚላ
     " አህባሽ
    እና ለሌሎችም አንጃዎች ምላሽ ተሰጥቷል ።


ሰፋ ባለ ማብራሪያ

በሸይኽ ጀማል ዘሀቢ ሀፊዘሁሏህ


https://t.me
/sunnamesjdatdessie


ዘወትር እሁድ ከጧት በደሴ ከተማ በኮርስ መልኩ የሚሰጡ ኪታቦች

ደሴና በደሴ ዙሪያ ያላችሁ ሙስሊሞች በሙሉ መሳተፍና መምጣት ትችላላችሁ

① አቂደቱ ጡሀውያ  በሸይኽ ጀማል ዘሀቢ (ሐፊዘሁሏህ)
② ኡርጁዘቱል ሚዒያህ  በሸይኽ ሙሀመድ አሚን
③ ኩን ሰለፍያህ አለል ጃዳ በሸይኽ ሙሀመድ ሰዒድ
④ ኡስታዝ አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም ሀዚሂ ዳዕወቱና ወዓቂደቱና



አድራሻ: —ደሴ ከተማ መስጂደ ሱና

ለበለጠ መረጃ 0923751497


https://t.me/sunnamesjdatdessie


✅ አድስ የተጠናቀቀ ደርስ

📚 የኪታቡ ስም :-
مذكرة على العقيدة الواسية
ሙዘኪራ ዐለል ዐቂደቲል ዋሲጢየህ

✍ የኪታቡ አዘጋጅ :-
الشيخ محمد بن صالح العثيمين
ሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ሷሊሕ አል-ዑሠይሚን - ረሒመሁሏህ-

🎙 በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም -ሐፊዘሁሏህ-

🎶 ከክፍል/01 እስከ ክፍል/20 (እስከ መጨረሻው)

ሊንኩን በመጫን ሙሉውን ደርስ ማግኘት ይችላሉ👇👇👇
https://t.me/SheikhMuhammedZain/2479


አቂደቱ ጡሀውያ
ክፍል
05
በሱና መስጂድ በሳም
ንት  አንድ ቀን(ዘወትር እሁድ ከጧት) እየተሰጠ ያለ

ቁርዓን የአሏህ ቃል ነው በሚለው ዙሪያ ሰፊ የሆነ ማብራሪዎችና ለሹብሀዎች መልስ የተሰጠበት
ለእነ ጀህምያ
" ሙዕተዚላ
" አህባሽ
እና ለሌሎችም አንጃዎች ምላሽ ተሰጥቷል ።


ሰፋ ባለ ማብራሪያ

በሸይኽ ጀማል ዘሀቢ ሀፊዘሁሏህ


https://t.me
/sunnamesjdatdessie


ኩን ሰለፍየን አለል ጃዳ
ክፍል 05
በሱና መስጂድ በሳምንት  አንድ ቀን(ዘወትር እሁድ ከጧት ) እየተሰጠ ያለ

የኪታቡ ርዕሶች ዝርዝር 

የአህለ ሱናዎች ስያሜዎች በሰፊው ተብራርቷል ።




√ የተለያዩ ጥያቄና መልሶች የተካተቱበት
የአህለ ሱናዎች ከተለያዩ አንጃዎች ያላቸው አቋምና

√ አህለሱናዎችን ሌሎች ከሱና ውጭ ያሉ አካላቶች አህለ ሱናዎችን የሚቀጥፉባቸው ለቀቦች

በሸይኽ ሙሀመድ ሰዒድ  ሀፊዘሁሏህ


https://t.me/sunna
mesjd href='atdessie' rel='nofollow'>atdessie


ኡርጁዘቱል ሚዒያህ  ክፍል 04
በሱና መስጂድ በሳምንት  አንድ ቀን(ዘወትር እሁድ ከጧት ) እየተሰጠ ያለ


ከአንድ በላይ ማግባት በሰፊው የተወሳበት

ሌሎችም ዝርዝር የሆኑ ታሪኮች የተዳሰሱበት


ሸይኽ ሙሀመድ አሚን ሀፊዘሑሏህ
https://t.me/sunnamesjdatdessie


ዘወትር እሁድ ከጧት በደሴ ከተማ በኮርስ መልኩ የሚሰጡ ኪታቦች

ደሴና በደሴ ዙሪያ ያላችሁ ሙስሊሞች በሙሉ መሳተፍና መምጣት ትችላላችሁ

① አቂደቱ ጡሀውያ  በሸይኽ ጀማል ዘሀቢ (ሐፊዘሁሏህ)
② ኡርጁዘቱል ሚዒያህ  በሸይኽ ሙሀመድ አሚን
③ ኩን ሰለፍያህ አለል ጃዳ በሸይኽ ሙሀመድ ሰዒድ
④ ኡስታዝ አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም ሀዚሂ ዳዕወቱና ወዓቂደቱና



አድራሻ: —ደሴ ከተማ መስጂደ ሱና

ለበለጠ መረጃ 0923751497


https://t.me/sunnamesjdatdessie


ኡርጁዘቱል ሚዒያህ  ክፍል 02
በሱና መስጂድ በሳምንት  አንድ ቀን(ዘወትር እሁድ ከጧት ) እየተሰጠ ያለ




ሸይኽ ሙሀመድ አሚን ሀፊዘሑሏህ
https://t.me/sunnamesjdatdessie


ኩን ሰለፍየን አለል ጃዳ
ክፍል
04
በሱና መስጂድ በሳምንት  አ
ንድ ቀን(ዘወትር እሁድ ከጧት ) እየተሰጠ ያለ

የተለያዩ ጥያቄዎችና መልሶች የተካተቱበት




በሸይኽ ሙሀመድ ሰዒድ  ሀፊዘሁሏህ

https://t.me/sunna
mesjdatdessie href='' rel='nofollow'>


አቂደቱ ጡሀውያ
ክፍል 04
በሱና መስጂድ በሳምንት  አንድ ቀን(ዘወትር እሁድ ከጧት) እየተሰጠ ያለ



ሰፋ ባለ ማብራሪያ

በሸይኽ ጀማል ዘሀቢ ሀፊዘሁሏህ



https://t.me
/sunnamesjdatdessie


ማሳሰቢያ
የሌሎቹን ኪታቦች ሪከርድ ቀስ እያልን የምንለቅ ይሆናል ኢን ሻ አላህ
የአቂደቱ ጡሀዊያ እና

የኡርጁዘቱል ሚዒያህ


ኩን ሰለፍየን አለል ጃዳ
ክፍል 0
3
በሱና መስጂድ በሳምንት  አንድ
ቀን(ዘወትር እሁድ ከጧት ) እየተሰጠ ያለ

የኪታቡ ርዕሶች ዝርዝር

√ የሱና ትርጉም በሰፊው ተብራርቶበታል
① የቋንቋ ሙሁራኖች ዘንድ
② የሙሀዲስ ሙሁራኖች ዘንድ
③ የፊቂህ ሙሁራኖች ዘንድ
④ የኡሱሉዮች ሙሁራኖች ዘንድ
⑤ ትክክለኛው የሱና ትርጓሜ ቀደምቶች ዘንድ


በሸይኽ ሙሀመድ ሰዒድ  ሀፊዘሁሏህ

https://t.me/sunnam
esjdatdessie href='' rel='nofollow'>


የጁማዓ ኹጥባ
በሸይኽ ኢሳ አደም
በመጨረሻው ቀን ማመን በሚል አርዕስት እጥር ምጥን ያለች ቆንጆ ምክር ነች

አድምጧት

በደሴ ከተማ
በደወይ ሜዳ መስጅድ የተደረገ


https://t.me/sunnamesjdatdessie




ስለ ኸውፍና ረጃዕ ሰፋ ያለ ማብራሪያ
ደሴ ከተማ ካሉ መሻይኾች አንዱ በሆኑት ሸይኽ አብዱለዓዚዝ
ከኢርሻድ ቂርዓት የተቆረጠ
በደሴ ከተማ በደወይ ሜዳ መስጅድ


https://t.me/sunnamesjdatdessie
href='' rel='nofollow'>


ኡርጁዘቱል ሚዒያህ  ክፍል 02
በሱና መስጂድ በሳምንት  አንድ ቀን(ዘወትር እሁድ ከጧት ) እየተሰጠ ያለ

የተዳሰሱ ነጥቦች

√ የነብያችን صلى عليه وسلم የህይወት ታሪክ የተዳሰሰበት

√ ነብያችንصلى عليه وسلم
ታሪ ክ
ሸይኽ ሙሀመድ አሚን
https://t.me/sunnamesjdatdessie


አቂደቱ ጡሀውያ
ክፍል ሶስት
በሱና መስጂድ በሳምንት  አንድ ቀን(ዘወትር እሁድ ከጧት) እየተሰጠ ያለ

በአሏህ ስሞች ና ባህሪያት ዙሪያ የተለያዩ ማብራሪያዎችና ቃኢዳወችን በሰፊው አብራርተዋል


እና ሌሎችም ወሳኝ የሆኑ ቃዒዳዎች ተብራርተውበታል።

በሸይኽ ጀማል ዘሀቢ ሀፊዘሁሏህ



https://t.me
/sunnamesjdatdessie


ኩን ሰለፍየን አለል ጃዳ
ክፍል 02
በሱና መስጂድ በሳምንት  አንድ ቀን(ዘወትር እሁድ ከጧት ) እየተሰጠ ያለ

√ የሱና ባልተቤቶች ሊኖራቸው የሚገባ አቋም

√ በመካከላቸው አለመግባባት ሲከሰት ምን ማድረግ እንዳለበቸው


√ የአህለ ሱና መስራች መሀመድ ኢብኑ አብዲል ወሀብ ነው ለሚለው እንዳልሆኑ አጥጋቢ ምላሽ ተካቶበታል።

በሸይኽ ሙሀመድ ሰዒድ  ሀፊዘሁሏህ


https://t.me/sunname
sjdat href='dessie' rel='nofollow'>dessie

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

303

obunachilar
Kanal statistikasi