ム尺工爪_∨工阝モ


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


It's reality not negativity
Every reality quotes is posted
🎶music🎶 Poem
📹funny videos📹
Friendly channel.... @blurrylife
for cross & if u've quotes.... @badvibzz& @grimvibe
if u wanna post ur pics contact us @Badvibzz & @grimvibe

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


💃Nafina👸 dan repost
🚫ሰበር ዜና🚫
[COVID-19]
ይነበብ!!!!!!!!ለተማሪዎች በሙሉ...
በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ለኮሮና ቫይረስ[COVID-19] ስርጭት ስጋት በተያያዘ ለ15 ቀናት ትምህርት ቤት፣የተለያዩ ስብሰባዎች እና ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች እንዲዘጉ ቢደረግም ነገር ግን ይህ በሽታ በተለያዩ ክልሎች ላይ በመሰራጨቱ ምክንያት በሽታው እንዳይስፋፋ ለማድረግ ሌላ ተጨማሪ 15 ቀን እንደሚጨመር ታውቋል።ነገር ግን ይህ በሽታ እንደ አዲስ መስፋፋቱን ከቀጠለ አሁን ተማሪዎች ያመለጣቸውን ትምህርት ወደ ክረምት በመግፋት ትምህርት እንደሚሰጥ አሳስበዋል።ታዲያ ይህ ሁሉ ነገር ሲደረግ በሽታውን መግታት ካልተቻለ የበሽታውን አስከፊነትና ተዛማችነት በማየት ይህ የትምህርት አመት 2012 ዲስኳሊፋይ በመሆን እንደሚቀጥልና የዚህን አመት ትምህርት በቀጣይኛው አመት2013 ደግመው እንደሚቀጥሉ አሳስበዋል።እስከዛን ድረስ ተማሪዎች በተለያየ መንገድ ትምህርታቸውን በቤት ውስጥ መከታተል ይኖርባቸዋል።

@Endaga


💃Nafina👸 dan repost
#Nafita
😜😜😜😜😜😝😝😝😝😝🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈
Kabexo😜😜😜😜😜

Join us👇👇
@Endaga👈
@Endaga👈
@Endaga👈


https://telegram.me/yawanas_official 👆👆👆 WE R THE BEST CHANNELS EVER SEEN.
BE WITH US
👅CRAZIEST MOMENTS
💋FUNNY YAWANA'S story N so on...
▬▬▬▬▬▬▬▬►🍀
DON WORRY,
♥♥BE♥♥
╗╔╔╗╔╗╔╗╗╔
╠╣╠╣╠╝╠╝╚╣😅
╝╚╝╚╝ ╩ ╩
❕😞 ❌👉😃
CREATOR:uNKNOWN
BE with US


丅工尺メ刀_ㄚメ丹阝メ🖤🖕😷 dan repost
Wid yezi channel abalatoch ye foto wididiru irob xiwat 3 seat yemijemir sihon የትምህርት ቤት fotoachihun melak tichilalachu.
Lemelak.👇👇
👉 @grimvibe
👉 @badvibzz
🥇1000mb
🥈100mb
🥉25mb
Melikam idil yihunilachu🤘👍
@blurrylife


Wrong generation 💔🥀 dan repost
Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
👇👇👇
@nahyta
@nahyta
@nahyta
👆👆👆


Abegede dan repost
Hay hay guys endet nachu zare yagatemengn ngr lengrachu asebku mn meselachu hulem keguadengoche gar kom emnlebat yseferachn bota lay kome 1 sekaram meta afu kmeskeru ytnesa betam yeshet nbr hulem skaram lay endmkeldew besum lnkeld snel 1 guadengachen 3 degree endalew ngeren kalut 3tu degreewoch 1ndu ye saicology tmehert endehone ngeren betam tgremkuna wendme beye terahut eski 1 nger lamakrehe felge nbr alkut kza eytengedagedem bihon wedene meto mn nbr aleng
🗣 bakehe 1duan LJ afkre mn endemaderg gra gebang " alkut esum Fkr trgumun takewalehe aleng enem lelelaw sew endemlew yaw Fkr malet memotm menorm malet nw alkut keza esu ehewle Fkr 14 trgumoch alut gn Zm beye 1ndum lngerehe aleng enem eshi alkut Fkr seteneten
Fe.. Malet felsefena malet nw
Ke.. Malet demo kedus malet nw
Re.. Malete demo reherahe nw aleng geremeng Fkr bendezi aynet ngr siteregom ayche alakm.... Yketlal join us. https://t.me/joinchat/AAAAAEUXeudU-l400hNvsQ


Bôzéñêwã 😜 dan repost
🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪
💋💋💋💋💋💋💋💋
😛😝😜😜😜😛😝😝
🤡🤡🤡🤡🤡🤡💩💩
👻👻👻👻👻👻👻👻
❤️🧡💛💚💙💜🖤💖
💞💕❣💔
@bozenwocu123
@bozenwocu123
@bozenwocu123








እንጀራ🍝Republic🍜🍗
Welcome to my cooking channel. If you have any suggestions, food you want me to post ?☺
Enjera republic is a food channel that posts different kinds of food recipes which is found around the world
@Blackbossbaby
https://t.me/Enjera_republic


ÃBÐÏ ÕFFÏČÏÃŁ 😎😃😍 dan repost
ፈጣሪ ስለሚጠብቀን ምንም አንሆንም የምትሉ ሰዎች ቆይ ሌላውን ሀገር የሚጠብቀው የሶማሊያው ብሔራዊ ቡድኑ በረኛ ነው እንዴ ...

#ፈጣሪ_የሚጠብቀን_ስንጠነቀቅ_ነው ግድየሌሽ አንሁን በሀገራችን የኮሮና ተጠቂ 12 ሰው ደርሷል እየተጠነቀቃችሁ❗️



😂😂👍

✤Join @Abdiofficial😂
✤Join @Abdiofficial😂
✤Join @Abdiofficial😂


💃Nafina👸 dan repost
#Yabutee
#Yordi
👨‍❤️‍👨👨‍❤️‍👨👨‍❤️‍👨👨‍❤️‍👨👨‍❤️‍👨👨‍❤️‍👨👨‍❤️‍👨👨‍❤️‍👨👨‍❤️‍👨👨‍❤️‍👨
@Endaga
@Endaga
@Endaga


💃Nafina👸 dan repost
Mn kereye Degemo Lanet
💔💔💔💔💔💔💔
👉 @Tsegayeeee
@Endaga


እንደ ሌሎቹ ቻናሎች እናንተን ለመሸወድ አደለም። ተወዳደሩ 1000mb እኮ ነው ምን ሆናቹሀል።


💥በአይነቱ እና በሽልማት መጠኑ ለየት ያለ የፎቶ ውድድር🔥
💥አሸናፊው 🏆 የ1000Mb የ ኢንተርኔት ጥቅል ጨምሮ የቻናሉ PP ይሆናል🔥
⚡️2nd እና ⚡️3rd የወጡትም እንዲሁ ተሸላሚ የሚሆኑበት ውድድር🔥
‼️ፎቶው የትምህርት ቤት ትውስታ መሆን አለበት።
‼️ከፎቷቹ ጋር ስማችሁን ወይም የtg ስማችሁን በ @tirxd_yxabx_bot, @grimvibe አልያም በ @badvibzz መላክ ይችላሉ።
✨ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ከታች #join በማለት ይቀላቀሉ።
💥የ 1000mb ተሸላሚ ይሁኑ💥
🔥 በቴሌግራም ይፈምሱ 💥


-#Best_school_memory_pic_competition
#Best_school_pic_challange
👩‍🎓👩‍🏫👨‍🎓👨‍🏫👩‍🎓👩‍🏫👨‍🎓👨‍🏫👩‍🎓👩‍🏫
🎒📸
|------🔹🔹------------🔹🔹-----|
🚩U can send ur pics including user name or name
🚩Here @tirxd_yxabx_bot, @grimevibe & @badvibzz
🚩Posting will start 01/April
🚩The competition will end on
05/April/2020
🚩U can send ur pic from now on
◾◾◾◾◾◾◾◾◾◾◾◾◾◾◾◾◾◾◾◾◾◾◾
The Winner Will Get
🥇1000mb monthly internet pac..
🥈100mb weekly internet package
🥉25mb daily internet package

👉3 Of them will be PP of d/t channels & groups.
Good Luck🤘
#school_life_pic_competition
@blurrylife


💃Nafina👸 dan repost
#Babayeeee
Yen abeba🌼
Yen mixixi👧
Edeg bayelg🙏

@Endaga
@Endaga
@Endaga


💃Nafina👸 dan repost
💖 መሳጭ የፍቅር ታሪክ 💖

ተወልጄ ያደኩት ባህር ዳር ከተማ ነው።
ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ስጨርስ ውጤት ስላልመጣልኝ ወደ አረብ ሀገር ለመሄድ አስብኩ እሱን ለማሳካትም ወደ አዲስ አበባ መሄድ ነበረብኝና ጉዞ ወደ ሸገር ታዲያ በምጓዝበት መኪና ውስጥ ሸጋ የሸገር ልጅ ተዋውኩ ትህትናውና ለሴት ልጅ ያለው ክብር እንክብካቤ እጅግ ይማርካል ወዴት እንደምሄድ ጠየቀኝ እኔም ምንም ሳልደብቅ ነገርኩት መልካም ምኞቱንም ገለፀልኝ እይደርስ የለ አዲስ ደረስን የት እንደማርፍ ጠየቀኝ ከማላውቃት እክስቴ ጋር እንደማርፍ ነገሩት ስልክ ተለዋውጠን እንደምንገናኝ ተነጋግረን ተለያየን አቤት አውቶብሱ ምነው አዲስ ባልደረሰ ያሰኝ ነበር ጨዋታው በተለይ ምንም ጓደኛ እንደሌለውና ቤተሰቦቹም ለሱ ግድ እንደሌላቸው ሲነግረኝ አንጀቴን ነበር የበላው ከማላውቃት እክስቴ ዘንድ ደርሼ የማርፍበት ተሰጥቶኝ አረፍ አልኩ ግን አይምሮዬ ማረፍ አልቻለም መተኛትም አልቻልኩ ስልኬን በጄ ይዤ ጥሪውን በናፍቆት እጠባበቃለው።
ኦህ ደወለ ውስጤን ሀሴት ሞላው እነዚያን የማይጠገቡ ጨዋታዎቹን እያጫወተኝ እኩለ ለሊት አለፈ።
በነጋታው ልንገናኝ ተቀጣጥረን ስልኩ ተዘጋ እዲስ ላይ በቆየሁባቸው ጥቂት ግዜአቶች ደስ የሚል ጊዜን አሳለፍን በጣምም ደስ አለኝ።
ቪዛዬ እስኪመጣ ድረስ ወደቤተሰቦቼ መሄድ ነበረብኝና ሳልወድ እየከፋኝ ወደ ቤተሰቦቼ ተመለስኩ።
በስልክ ሁልግዜም እንገናኝ ነበር የደስታዬ ምንጭ ስለሆነልኝም እጅግ ደስ ብሎኛል።
ጉዳዬን ከጀመርኩበት ቢሮ ቪዛዬ እንደመጣ ሲደወልልኝ በፍጥነት ወደሱ ጋር ነበር የደውልኩት ቀደም ብየ እንሄድና የ መሳፈሪያዬ ቀን እስኪደርስ
አብረን እንድናሳልፍ ጠየቀኝ ኧረ ዛሬውኑ ነው የምመጣልክ አልኩት ደስ አለው እኔም እንደዛው።
ቤተሰቦቼን ተሰናብቼ ጉዞ ወደ እዲስ እዲስ አበባን በጣም ወድጃታለው ከ ግርግሯ በተጨማሪ የማፈቅረውንም ልጅ ጀባ ስላለችኝ ወደድኳት።
ታዲያ ልክ እውቶብስ ተራ እንደደረስኩ ወደ እክስቴ ቤት አልነበረም ያመራሁት እሱ ነበር የተቀበለኝ በናፍቆት ተጠመጠምኩበት እሱም በስስት እያየኝ አቅፎኝ ሳመኝ ወዴት እንደሚወስደኝ እኔም አልጠየኩት እሱም አልነገረኝ ዝም ብዬ ተከተልኩት እንዴት ባጭር ግዜ ውስጥ እንዲህ ላምነውና ልወደው እንደቻልኩ እያሰብኩና በራሴ እየተገረምኩ በታክሲ ጉዟችንን ቀጠለን ባጭር ግዜ ውስጥ እራሴን አሳልፌ ብሰጠውም እጅግ ደስተኛ ነበርኩ ከሱ ጋር ስሆን የሚሰማኝ ደስታ አይነት በህይወቴ ሙሉ ተሰምቶኝ አያውቅም ከሱ ጋር ስሆን ፍፁም ሰላምና እረፍት ይሰማኛ ስለዛ በጣም ደስተኛ ነኝ።
ወደ አንድ ትልቅ ሆቴል ይዞኝ ገባ ለምን እንደሆነ ስጠይቀውም ዝም ብለሽ ተከተይኝ አለኝ።
የተወሰኑ ደረጃዎችን በእግራችን ከወጣን በውሀላ ልክ የእንዱ ክፍል በር ላይ ስንደርስ የበሩን ቁልፍ ከኪሱ አውጥቶ ከፈተና እንድገባ በትህትና ጠየቀኝ ወደውስጥ ስገባ ያየሁትን ማመን ነው ያቃተኝ ክፍሉ በቀይ ፅጌረዳ አበቦችና በትንንሽ ሻማዎች አሸብርቋል።
የክፍሉ መአዛ እጅግ ያውዳል ነብሴ በሀሴት ተሞላች እንዲህ አይነቱን ነገር በ አንዳንድ ፊልሞች ካልሆነ በሂወቴ አይቼ አላውቅም።
ዘልዬ ተጠመጠምኩበት እሱን ስላገኘሁም እድለኝነት ተሰማኝ ጥየው መሄድ እንደማልችል ስነግረው በፍፁም አለ በሱ ምክንያት ከአላማዬ እንድሰናከል እንደማይፈልግ ነግሮ አሳመነኝ በመሀላችን ፍቅርና ፅናት ካለ ስመለስም አብረን እንደምንኖር ነገረኝ ቃልም ገባልኝ እኔም ቃሌን ሰጠሁት።
እምነት ትስፋ ፍቅር እነዚህ 3ቱ ፀንተው ይኖራሉ ከነዚህም የሚበልጠው ፍቅር ነው" አለኝ ቃሉን አመንኩ በእምነትና በተስፋ ፍቅሬን እንደምጠብቅም አጥብቄ ነገርኩት።
አመነኝ ተማመንን።
እስከምሄድበት የነበረኝንም ጊዜ ደስ በሚል ሁኔታ እብረን አሳለፍን ፍፁም ፍቅር ነበር መሀላችን።
ዛሬ የምሄድበት ቀን ደርሶ አየር ማረፊያ እገኝለው እንደምለየው ሳስበው እንባዬ ገደብ አጣ ልቤ ተሰበረ እሱም በጣም ከፍቶታል እኔን ሆድ ላለማስባስ ሲል ግን የሆዱን በሆዱ ይዞ እኔን ያፅናናኛል የመብረሪያዬ የመጨረሻዋ ሰአት እስክትደርስ ድረስ እቅፉ ውስጥ ተወሽቄ አንባለው ባልለየው ምንኛ ደስ ባለኝ ግን ደግሞ ግድ ነው።
ጉዞ ወደ ሳውዲ.....
ልክ የምሰራበት ቤት ስደርስ ስልክ አስፈቅጄ ደወልኩለት ተላቀስን ቃላችንንም ደገምነው እንድጎብዝና እንድበረታም ነገረኝ እሺ አልኩት ጎበዝኩ በረታሁም።
የሄድኩ አከባቢ የወር ደሞዜ እስኪያንሰኝ ድረስ ነበር ስልክ የምደውልለት ናፍቆቱን አልቻልኩም ቤተሰቦቼን ፍፁም ረሳው።
በውሀላ ግን ስልክ ማብዛት እንደሌለብኝና ገንዘቤን በስነስርአት መያዝ እንዳለብኝ መከረኝ እሺ ብዬ ሁሉንም ነገር በልክ አደረኩት በሱ ምክርም ጠንካራ ሰራተኛ ሆንኩ።
እንድ ቀን ታዲያ ስደውል አሞት ሆስፒታልእንደሆነና ቀዶጥገናም ሊደረግለት እንደሆነ ነገረኝ በጣም አዘንኩ አለቀስኩ ቤተሰቦቹ ለሱ ግድ እንደሌላቸው ነግሮኛል ብቻውን አሳዘነኝ ልምጣና ላስታምክ አልኩት እይሆንም ይልቁኑ የምታከምበት ብር ስለሚያስፈልገኝ በርተሽ እየሰራሽ ላኪልኝ አለኝ እኔም አጠራቅሜ የነበረውን ብር ሁሉ ላኩለት ከዛምበውሀላ ያለውን ደሞዜን ይቸግረው ይሆናል እያልኩ በየወሩ እየተቀበልኩ እልክለት ጀመር።
እሁን ሁለት አመት ከመንፈቅ ሆኖኛል ወደ ሀገሬ መሄጃዬም ደርሷል።
ድወዬ ነገርኩት በድስታ እንደሚቀበለኝ ነገረኝ ሀገሬ ደረስኩ ፍቅሬን ያን የናፈኩትን አገኝሁት ተቃቅፈን ሰው ጉድ እስኪል ተላቅስን ታክሲ ይዘን ጉዞ ጀመርን ወዴት እንደምንሄድ ጠየኩት የሚያሳየኝ ነገር እንዳለ ነገረኝ እሺ ብዬ ጉዞየን ቀጠልኩ ከ አዲስ አበባ መውጫ አከባቢ ስንደርስ ታክሲው ቆመ ወርደን እሱ ሻንጣየን እየጎተተ እኔንም እየመራ ወደ እንድ የሚያምር እዲስ ቤት ይዞኝ ገባ የማን ቤት ነው?
አልኩ ጨንቆኝ የበሩን ቁልፍ ከበሩ ላይ ነቀለና "ይህ ያንቺ ቤት ነው የልፋትሽ የድካምሽ ውጤት" ብሎ ቁልፉን አስረከበኝ እራሴን መቆጣጠር አልቻልኩም ወድኩ ራሴን ሳትኩ ትንሽ ቆይቼ ስነቃ ታፋው ላይ አንትርሶኝ በውሀ የረጥበ ፎጣ ግንባሬ ላይ አርጎልኝ እንባው ከሁለቱም አይኖቹ እየወረዱ ያየኛል እኔም ሳየው እንባዬ ያለኔ ፈቃድ አይኖቼን ጥሶ መውረድ ጀመረ የምለው ግራ ገባኝ ደስታ አስክሮኛል እሱ ግን አይኖቼን በፍቅር እያየ
"እምነት
ተስፋ
ፍቅር
እነዚህ 3ቱ ፀንተው ይኖራሉ ከሁሉም የሚበልጠው ግን ፍቅር ነው" አለኝ።
አዎ እውነት ነው ከሁሉም የሚበልጠው ፍቅር ነው
ፍቅርን ያስበለስጠና ያከበረው ደግሞ ኢኸው እንደኔ በደስታ ይኖራል።
አሁን ተጋብተን የ 3 ልጆች እናትና እባት ሆነናል ልጆቻችንም በእምነት
ተስፋ
ፍቅር
ይባላሉ።
ለሁላችንም ፍቅር ይስጠን አሜን።


Comment #1 ➪ @Tsegayeeee
Comment #2 ➪ @Nafsiyeeee


✩。:*•.───── ❁ 🌹❁ ─────.•*:。✩
@Endaga @Endaga
✩。:*•.───── ❁🌹❁ ─────.•*:。✩


💃Nafina👸 dan repost
ኮኮቦች መውደዳቸውን መንገር ሲፈልጉ ምን ይላሉ? ❤️
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
👊👊👊"ኤሪስ"👊👊👊
እኔ ፈፅሞ ከንተ/ቺ መለየት አልፈልግም

ኤሪሶች ፍቅረኛቸውን እንደ ቋሚ ምሰሶ ነው ሚያዩት ማንም ሰው እንዲነካባቸው አይፈልጉም፣ ሲወዱም በጥልቅ፣ በቶሎና በከባዱ ነው፣ ከሚወዱት ሰው የሆነ መልክት ሲላክላቸው ልባቸው እንደ ሰልፈኛ ባንድ ነው ሚመታው፣ ፍቅራቸውን ሲገልፁ ሚወዱት ሰው ለነሱ ጨረቃ፣ፀሃይ፣ኮኮብ ብቻ ከማንኛውን ነገር በላይ ሆኖ ነው ሚታያቸው።

👄👄👄"ቶረስ"👄👄👄
አምንሃለው/ሻ

ቶረሶች በተፈጥሯቸው ፍቅር ላይ በጣም ጥንቁቅ ናቸው ፣ ምቾት ከተሰማቸው ግን ቀስ እያሉም ቢሆን መስመጣቸው አይቀርም፣ ቢሆንም ግን የሚያምኑትን ሰው መምረጥ ይፈልጋሉ፣ መውደዳቸውን ግን ሲናገሩ ከልባቸው እና ወደፊትም ብዙ ከመቆየት ፍላጎት የተነሳ ነው፣ ምላሽም ይፈልጋሉ።

👯‍♂👯‍♂👯‍♂"ጄሚኒ"👯‍♂👯‍♂👯‍♂
ካንተ/ቺ ጋ ስሆን እውነተኛ ስሜት ይሰማኛል

ጄሚኒ እርስ በርሱ የተጋጨ በሚመስል ሁኔታ ማህበራዊም ግላዊነትም ይንፀባረቅበታል፣ ቀለል አድርጎ ስለፈለገው ነገር ማውራት ይችላል ግን ንግግሮቹ ጥልቀትና ስሜት የላቸውም፣ ምክንያቱም ውስጣቸዎ በትክክል ምን እንደተሰማቸው መረዳት ሊከብዳቸው ስለሚችል ነው፣ መዎደዳቸውን ሲገልፁ አለም ላይ እንደነሱ አፍቃሪ የሌለ ይመስላሉ። ያ ግን ሊሆንም ላይሆንም ይችላል።

👫👫👫"ካንሰር"👫👫👫
መቼም ጥዬሽ/ህ አሌድም

ካንሰሮች ጥልቅ የሆነ ስሜት አላቸው፣ በስሜታቸው ያጥለቀልቁሃል፣ ሲወዱም ከልባቸው ነው፣ እብድ ነው ሚሉት፣ አሪፍ ሙድ ውስጥ እስኪገቡ መጠበቅ ግን ግድ ይላል፣ መውደዳቸውን ሲናገሩ በትክክለኛ የተሰማቸውን ነው። አለማቸው ነው ምቶኑት።

💪💪💪"ሊዮ"💪💪💪
አሸንፈሃል/ሻል

ሊዮዎች በተፈጥሯቸው አፍቃሪ ነገር ናቸው፣ ሲወዱም ነፃ ሆነው ነው፣ ድብበቆሽ አይወዱም፣ ተረጋግተው አንድ ቦታ መቀመጥ አይችሉም፣ ግርማ ሞገሳም እና እነሱን ሚከተላቸውን ሰው ይፈልጋሉ፣ በጣም ሚወዱትን ሰው ሲያገኙ ግን ይረጋጋሉ፣ ሊዮን ፍቅር መስያዝ ትልቅ አሸናፊነት ነው፣ እነሱም እጅ ይሰጣሉ።

✍✍✍"ቪርጎ"✍✍✍
ወደፊቴን ካንተ/ቺ ጋ መገንባት ፈልጋለው

ቪርጎ እወድሻለው ሲል ቃል እየገባ ነው፣ ከሁሉም ኮኮቦች በጣም ጥንቁቅ እና ወግአጥባቂ ኮኮብ ነው፣ በህይወቱም የተደራጃ እና ባላንስ የሆነ ህይወት ይፈልጋል፣ እናም እወድሻለው ሲል ለረጅም ግዜ አስቦበት ስለሆነ ዝግጁ መሆንን ይፈልጋል።

✋✋✋"ሊብራ"✋✋✋
ሁሌም አንተን/ቺ ለመረዳት ሞክራለው

ግንኙነትን በተመለከተ ሊብራ ብዙ አስቸጋሪ ግዚያቶችን አሳልፈዋል፣ ችግራቸውን ብቻ ካዩ ጥልቅ የሆነ ብቸኝነት ውስጥ ሊገቡ ይችላሉ፣ ህብረት እና ፍትህ ለነሱ ትልቅ ነገር ነው ስለዚ ጓደኞቻቸውንም በዛው ልክ መረዳት አለባቸው፣ ካልሆነ ግን የራሳቸውን ደስት በራሳቸው ያጠፋታል።

🖤🖤🖤"ስኮርፒዮ"🖤🖤🖤
ማንኛውንም ዋጋ ቢያስከፍልም አንተን/ቺ ለመጠበቅ ዝግጁ ነኝ።

ስኮርፒዮ ደረቅ፣ ቶሎ ማይገለፁ እንዲሁም ትንሽ ቅናት ቢጤ አለችባቸው፣ ግን ከወደዷቹ ደንነታቹን ለመጠበቅ ገነት ይሁን አለም ለይ ማንኛውም የሚያስተማምን ቦታ ይወስዷችዋል፣ በርግጥ ፍቅራቸውን በይፋ ላይገልፁት ይችላሉ፣ ከወደዷቹ ታማኝ ናቸው፣ ፍቅራቸውንም ዝም ብለው ለይመሰል አይጠቀሙትም

🏃🏃🏃"ሳጁታሪየስ"🏃🏃🏃
ሁሌም ባንተ/ቺ መንገድ ነኝ አሁንም ወደፊትም

ሳጅ ነፃነትና ደስታን ፈላጊ ነው፣ ተፈጥሯቸውም ድብርታምና ትግስት አልባ ስለሆነ ረጅም ክፍት መንገድ ይፈልጋሉ ፣ የተወሰኑት ለብዙ ግዜ በፍቅር ሲቆዩ አብዛኞቹ ግን ይቀያይራሉ፣ እንዲ ስንል ሳጅ ታማኝ አይደለም ለማለት አይደለም ፣ ፍላጎቱ ግን ብዙ እድሜ የለውም ።

🕴🕴🕴"ካብሪኮርን "🕴🕴🕴
አብረን ስኬታማ እንሆናለን

ካቤ በከፍተኛ ደረጃ ጉጉና ተራማጅ ኮኮብ ነው፣ በቢዝነስም ሆነ በማንኛውም ስራ ሀላፊነታቸውን በአግባቡ መወጣት የሚችሉ ናቸው፣ ለፍቅር ህይወታቸውም ትልቅ ትግል ያደርጋሉ፣ የወደፊት ግባቸውን ማይጋፋባቸው ከሆነ ማለት ነው። በሆነ አጋጣሚም ስኬታማ ይሆናሉ፣ በዚ አጋጣሚም አብራቹ ምቶኑ ከሆነ ስኬታማ ጥንዶች የመሆን እድላቹ ከፍ ያለ ነው።

🙏🙏🙏"አኳሪየስ"🙏🙏🙏
በማንኛውም አስከፊ ሁኔታ ውስጥ እንኳን ብሆን ላንተ/ቺ እውነተኛ ነኝ

አኳዎች ታታሪና ሃሳባዊ ናቸው፣ ብዙ ግዜም በአንድ ሰው መወሰን ይከብዳችዋል፣ ቃል መግባትም እንደዛው፣ ልክ ነገሮች የምር ሲሆንባቸው መሸሽ ይጀምራሉ፣ ይሄንን ነገር መግታት ከቻሉና የምራቸውን አንዴ ቃል ከገቡ ግን ልክ እንደ ባህር ድንጋይ ለሚወዱት ሰው ፅኑ ይሆናሉ ።

👍👍👍"ፓይሰስ"👍👍👍
ምንም ብታጠፋ ይቅርታ አደርግልሃለው/ሻ

ፓይሰሶች ሮማንቲክ ናቸው፣ አንድአንዴ ችግር ውስጥ ይገባሉ ፤ ለብዙ ነገርም ይቅርታን ያደርጋሉ በዚህም ምክንያት ሱስ ካለባቸው ሰዎች ጋ ፍቅር ሚጀምሩበት አጋጣሚ ብዙ ነው፣ ፓይሰሶች መውደዳቸውን ሲገልፁ በጥልቅ ነው፣ በዛዎ ልክ አጰፋው እንዲመለስላቸው በጣም ይፈልጋሉ ።
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
ትርጉም => በዞስካለስ , በፓይጌ ሞሜ እንደተፃፈው


Comment ➪ @Tsegayeeee

✩。:*•.───── ❁ 🌹❁ ─────.•*:。✩
@Endaga @Endaga
✩。:*•.───── ❁🌹❁ ─────.•*:。✩

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

355

obunachilar
Kanal statistikasi