Muhammed Mekonn dan repost
#ነብዩ_እንድወዱን_መውሊድ_አናከብርም
#መውሊድ
|;;;;;;;;;;;;;;;;;::>
#በቁርዓን አልታዘዝን አክብሩት ተብለን
#በሀድስም በኩል #ነብዩ አልነገሩን
እነዛ #ሰሀቦች ሰርተው አላሳዩን
#ታብዮች ብትል ጥቆማ እንኳ አልሰጡን
#መወሊድ
|;;;;;;;;;;;;;;;;;::::>
ማነው ያመጣብን ይሄን መጥፎ ዜማ
ሀቅን ሊያጠፋ ዘንድ የሚያስብ ጠማማ
መውሊድ ብቅ ያለበት ዜናውን ስንሰማ
በጣሙን ያስጠላል መነሻው የገማ
#መውሊድ
|;;;;;;;;;;;;;::::>
አድስ የመነጨው በግብፅ #ፋጢምዮች
ለኢስላም የማይበጁ መናጢ #ፉጃሮች
ከአመፀኛ ህዝቦች ከሆኑ #ፉሳቆች
ለመመሳሰል ብለው #ገናን ከካፊሮች
#መውሊድ
|;;;;;;;;;;;;;;:::>
ምድርን የሚያበላሽ #ፈሳድን ማስፋፊያ
#የቢድዓ_የሽርክ ዋና መናሀሪያ
መውሊድ መጥፎ ባህል #የሰይጣን ገበያ
#ከኢባዳ_ከሶላት ለይቶ ማቆያ
አጭበርባሪ ህዝቦች #ሆዳቸውን መሙሊያ
ኮተት የተሞሉን #ካሴቶች ማጣሪያ
#መውሊድ
;;;;;;;;;;;;;;;;;>
ጥሩ ቢሆን እማ ባልመጡ #አይሁዳውያን
በርቱና ጠንክሩ ባላሉን #ክርስቲያን
ለመውሊድ ተብሎ ባልረዱ ካህዳን
#መውሊድ
|;;;;;;;;;;;;;;;;;;;>
አንዳንድ ቂላቂሎች ጥሩ ነው ቢሉትም
አሏህ የሚወደው መስሏቸው ቢያዩትም
ለነቢ ውዴታ ብለው ቢገምቱም
ነ
ገ
ር
ግ
ን
የሸሪዓ ጉዳይ ምኑም አልገባንም
እኛን ስላማረን ጥሩ አያሰኘውም
ባልታዘዝነው መስራት አሏህ አይወደውም
ነቢን ሳንከተል ወዳጅ አያሰኝም
#መወደድ ከሌለ #መውደድ አይፈይድም
ነብዩ እንድወዱን መውሊድ አናከብርም
መውሊድ
;;;;;;;;;;;;;;;:::
መውሊድ ባለ ማክበር ቢባልም #ውሀብይ
ከሸርክ አተራማሽ #ከአህባሽና_ሱፍይ
መውሊድን የራቀ ይሻላል #ሰለፍይ
🇸🇦"አብደረህማን ዑመር"🇸🇦
በአሏህ ፈቃድ "ሱናን" የተላበሱ እስላማውይ ግጥሞችና ፁሁፎች
የሚለቀቁበት የቴሌግራም ቻናል ነው።
#ለመቀላቀል ይችን 👇 #ይጫኑ
👇
https://t.me/joinchat/AAAAAFhxjSXYSqCKcX1H2A
➮አሰተያየት ⬇ካለዎት
👉 @Abdurohemane_Bot
#መውሊድ
|;;;;;;;;;;;;;;;;;::>
#በቁርዓን አልታዘዝን አክብሩት ተብለን
#በሀድስም በኩል #ነብዩ አልነገሩን
እነዛ #ሰሀቦች ሰርተው አላሳዩን
#ታብዮች ብትል ጥቆማ እንኳ አልሰጡን
#መወሊድ
|;;;;;;;;;;;;;;;;;::::>
ማነው ያመጣብን ይሄን መጥፎ ዜማ
ሀቅን ሊያጠፋ ዘንድ የሚያስብ ጠማማ
መውሊድ ብቅ ያለበት ዜናውን ስንሰማ
በጣሙን ያስጠላል መነሻው የገማ
#መውሊድ
|;;;;;;;;;;;;;::::>
አድስ የመነጨው በግብፅ #ፋጢምዮች
ለኢስላም የማይበጁ መናጢ #ፉጃሮች
ከአመፀኛ ህዝቦች ከሆኑ #ፉሳቆች
ለመመሳሰል ብለው #ገናን ከካፊሮች
#መውሊድ
|;;;;;;;;;;;;;;:::>
ምድርን የሚያበላሽ #ፈሳድን ማስፋፊያ
#የቢድዓ_የሽርክ ዋና መናሀሪያ
መውሊድ መጥፎ ባህል #የሰይጣን ገበያ
#ከኢባዳ_ከሶላት ለይቶ ማቆያ
አጭበርባሪ ህዝቦች #ሆዳቸውን መሙሊያ
ኮተት የተሞሉን #ካሴቶች ማጣሪያ
#መውሊድ
;;;;;;;;;;;;;;;;;>
ጥሩ ቢሆን እማ ባልመጡ #አይሁዳውያን
በርቱና ጠንክሩ ባላሉን #ክርስቲያን
ለመውሊድ ተብሎ ባልረዱ ካህዳን
#መውሊድ
|;;;;;;;;;;;;;;;;;;;>
አንዳንድ ቂላቂሎች ጥሩ ነው ቢሉትም
አሏህ የሚወደው መስሏቸው ቢያዩትም
ለነቢ ውዴታ ብለው ቢገምቱም
ነ
ገ
ር
ግ
ን
የሸሪዓ ጉዳይ ምኑም አልገባንም
እኛን ስላማረን ጥሩ አያሰኘውም
ባልታዘዝነው መስራት አሏህ አይወደውም
ነቢን ሳንከተል ወዳጅ አያሰኝም
#መወደድ ከሌለ #መውደድ አይፈይድም
ነብዩ እንድወዱን መውሊድ አናከብርም
መውሊድ
;;;;;;;;;;;;;;;:::
መውሊድ ባለ ማክበር ቢባልም #ውሀብይ
ከሸርክ አተራማሽ #ከአህባሽና_ሱፍይ
መውሊድን የራቀ ይሻላል #ሰለፍይ
🇸🇦"አብደረህማን ዑመር"🇸🇦
በአሏህ ፈቃድ "ሱናን" የተላበሱ እስላማውይ ግጥሞችና ፁሁፎች
የሚለቀቁበት የቴሌግራም ቻናል ነው።
#ለመቀላቀል ይችን 👇 #ይጫኑ
👇
https://t.me/joinchat/AAAAAFhxjSXYSqCKcX1H2A
➮አሰተያየት ⬇ካለዎት
👉 @Abdurohemane_Bot