Bahiru Teka dan repost
🔷 ስንት ቀን ነው መውሊድ
ሰው ከመለኮታዊ የሕይወት መመሪያ ወጥቶ በስሜት ፈረስ መጋለብ ሲጀምር ወደ ጀሃነም እየሄደ ሳይሆን ወደ ጀነት እየገሰገሰ ይመስለዋል
አላህ ሱብሓነሁ ወተዓላ ለነብዩ - ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም - አላህን እንወዳለን የሚሉ ሁሉ ለሙግታቸው ማረጋገጫ ይሆን ዘንድ እኔን ተከተሉ በላቸው የዚህን ጊዜ አላህ ይወዳችኀል ወንጀላችሁንም ይምርላችኀል በላቸው በማለት የማይቀየር ቀመር ( መርህ ) በማስቀመጥ እሷቸውን መውደድ በጭፈራ በሳቸው ላይ ድንበር በማለፍ ስሜትን በሽርክና ቢዳዓ ስካር በማርካት ሳይሆን ትእዛዛቸውን በመከተል ማረጋገጥ መሆን እንዳለበት ገልፆልናል
እነዚህ የስሜት ተከታዮች የአላህንም ሆነ የነብዩን መመሪያ በመተው ስሜታቸው ወደ ነዳቸው የሚጓዙ ሰዎችስለሆኑ በመውሊድ ስም የአላህን መብት ለነብዩ በመስጠት የተለያዩ የኩፍርና የሽርክ ግጥሞችን እያነበነቡ የሚጨፍሩበት ቀን መቼ እንደሆነ እንኳን አያውቁትም
የአላህ መልእክተኛ የተወለዱት
ሰኞ ቀን መሆኑ የተረጋገጠ ነው
አመቱ ዓመል ፊል የሚባል መሆኑም ውዝግብ የለውም
ወሩ ረቢዐል አወል ነው የሚለው ብዙዎች አመዛኝ ያደርጉታል
በስንተኛው ቀን የሚለው ግን በትክክል አይታወቅም
በ2ተኛ
በ8ተኛው
በ10ረኛው
በ12ተኛው
በ17ተኛው
በ22ተኛው
ቀን ነው የሚሉት ዋና ዋናዎቹ ናቸው በመሆኑም በዚህ ቀን ነው የሚለው የተረጋገጠ አይደለም
ይህን ማረጋገጥ ሲያቅታቸው የስሜታቸው ወሕይ 30 ሳውንም ቀን አክብሩ ስላላቸው እነሱም የረቢዐል አወልን ሰላሳ ቀኖች በሙሉ እየተሽከረከሩ የኩፍርና የሽርክ ዶፍ እያዘነቡ በወንጀል የተጠማውን ፍላጎታቸውን ያረካሉ
እስኪ በአላህ ይሁንባችሁ ወንድና ሴት ተደባልቆ ላብ በላብ እስኪሆኑ መጨፈር የማን ዲን ነው
አላህ ያዘዘበት ?
የነብዩ ?
የአቡበከር ?
የዑመር ?
የዑስማን ?
የዓልይ ?
ረዲየላሁ ዐንሁም አጅመዒን ወይስ የአራቱ አኢማዎች
መልሱ አይደለም አያውቁትም
አላህን ሳይሆን ስሜታቸውን የሚያመልኩ ሰዎች ተግባር ነው ነው
ሸሪዓውን ተዉት የትኛው ዐቅል ነው አንድ ሰው በ30 ቀን ውስጥ በየአንዳንዱ ቀን ተወልዷል የሚለው !!!
ነገር ግን የስሜት ጨለማ ነው
አላህ ሐቅን አውቀው ከሚከተሉ
ባጢልን አውቀው ከሚርቁት ያድርገን
http://t.me/bahruteka