🎧የáŠĻርá‰ļá‹ļክáˆĩ ተዋሕá‹ļ መዝሙርđŸŽļ


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified


በዚህ á‰ģናል የዱሮ áŠĨና አá‹ŗዲáˆĩ የáŠĻርá‰ļá‹ļክáˆĩ ተዋሕá‹ļ መዝሙሮá‰Ŋ ይቀርቡበá‰ŗል
áŠĨርáˆļም ለሌሎá‰Ŋ á‹Ģጋሩ
ለግሩፕ @Orthodox_mezmur_group
áŠĻርá‰ļá‹ļክáˆŗዊ á‰ģናሎá‰Ŋ #join 👇👇👇
@Orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128

Related channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter


🔴የዱሮ የቅዱáˆĩ ሚáŠĢኤል መዝሙር "ሚáŠĢኤል ነው የደረሰልኝ" በዘማáˆĒ ዲá‹Ģቆን áŠĨáˆĩáŒĸፋኖáˆĩ áˆŗህሌ

ሚáŠĢኤል ነው የደረሰልኝ
ከአንበáˆŗ መንጋጋ ከሞá‰ĩ á‹Ģá‹ŗነኝ(2x)
    á‰ĸነገር á‰ĸነገር መá‰Ŋ á‹Ģልቃል ተአምሩ
    á‹Ģደረገላá‰Ŋሁን áŠĨáˆĩቲ ተናገሩ

ሚáŠĢኤል ነው የሚመáˆĢኝ መልአክ የሚጠá‰Ĩቀኝ
>>       >>      ውቅá‹Ģኖáˆĩ á‰Ŗህሩን ከፍሎ á‹Ģáˆģገረኝ
>>       >>      ጋáˆģ መከá‰ŗá‹Ŧ በጠላá‰ĩ ከተማ
>>       >>      ነፍሴን አይተዋá‰ĩም ከሞá‰ĩ መሃል ቆማ

ሚáŠĢኤል ነው ተáŒŊፏል ማá‹ŗኑ በልቤ áŒŊላá‰ĩ ላይ
>>       >>      ልረáˆŗው አልá‰Ŋልም በምá‹ĩርም በሰማይ
>>       >>     á‹ĢበáˆĢል á‹ĩንáŠŗኑ ልክ áŠĨንደ መáˆĩá‰ŗወá‰ĩ
>>       >>     የመላáŠĨክá‰ĩ አለቃ ሚáŠĢኤል ቆሞበá‰ĩ

ሚáŠĢኤል ነው ከáˆŗáˆŧን áŒĨሎá‰ŗል ክáˆĩም የለá‰Ĩኝ
>>       >>     ዋáˆĩ ጠበቃ ሆኖ áŠĨርሹ ቆሞልኝ
>>       >>  የá‹ĩል ነው መዝሙáˆŦ áˆŊንፈá‰ĩ የሌለበá‰ĩ
>>       >> ሰላማዊው መልአክ አይá‰ļኛል በምህረá‰ĩ


ሚáŠĢኤል ነው ተáˆĢáˆĢው ነደደ ሚáŠĢኤል ሲá‹Ģርፍበá‰ĩ
>>       >> አውáŠŗል በረቱ የአንበáˆļቹን ጉልበá‰ĩ
>>       >>    አይቆምም በፊቱ ሰይáŒŖን ይሸነፋል
>>       >>    ዛáˆŦ ደáˆĩ á‰Ĩሎናል መከáˆĢá‰Ŋን አልፏል

á‰ĸነገር á‰ĸነገር መá‰Ŋ á‹Ģልቃል ተአምሩ
    á‹Ģደረገላá‰Ŋሁን áŠĨáˆĩቲ ተናገሩ


 đŸŽŦመዝሙሩን በá‰Ēá‹ĩዮ ለማየá‰ĩ 👇🏾👇🏾👇🏾
https://youtu.be/qRjnlP8PWvk
https://youtu.be/qRjnlP8PWvk
https://youtu.be/qRjnlP8PWvk


â˜ĻáŠĨንáŠŗን ለá‰Ĩርሃነ መáˆĩቀሉ በሰላም አደረáˆŗá‰Ŋሁ አደረሰን ውá‹ĩ áŠĻርá‰ļá‹ļክáˆŗዊá‹Ģን

የመáˆĩቀል ደመáˆĢ በዓል á‰ŗáˆĒክና አከá‰Ŗበር

ጌá‰ŗá‰Ŋን መá‹ĩኃኒá‰ŗá‰Ŋን áŠĸየሱáˆĩ ክርáˆĩá‰ļáˆĩ የሰውን ልጅ ከወደቀበá‰ĩ መርገም á‹Ģá‹ĩነው ዘንá‹ĩ ከáŠĨመቤá‰ŗá‰Ŋን ከቅá‹ĩáˆĩá‰ĩ á‹ĩንግል ማርá‹Ģም ተወልá‹ļ በ33 ዓመቱ በáˆĢሹ ፈቃá‹ĩ በመáˆĩቀል ላይ ተሰቀለ፡፡ በመገረፉ ቁáˆĩል áŠĨኛ ተፈወáˆĩን (1ጴáŒĨ 2áĨ24):: በáˆĩቅለቱም ዲá‹Ģá‰Ĩሎáˆĩን á‹ĩል ነáˆĨá‰ļ በወህኒ /በሲዖል/ ለነበሩ ነፍáˆŗá‰ĩ ነáŒģነá‰ĩን ሰበከላቸው (1ጴáŒĨ 3áĨ18-19):: የሰው ልጅ በሙሉ ከዲá‹Ģá‰Ĩሎáˆĩ á‰Ŗርነá‰ĩ ፍጹም ነáŒģ ወáŒŖ:: ሰላምንም á‹Ģደርግ ዘንá‹ĩ áŒĨልንም በመáˆĩቀሉ ገá‹ĩሎ ሕዝá‰Ĩና አሕዛá‰Ĩን በአንá‹ĩ አáŠĢል ከáˆĢሹ ከáŠĨግዚአá‰Ĩሔር ጋር አáˆĩá‰ŗረቀ (ኤፌ 2áĨ16)፡፡ ከፍተኛ ወንጀል የሠሩ ሰዎá‰Ŋ á‰Ĩá‰ģ ይሰቀሉበá‰ĩ የነበረው መáˆĩቀል ከጌá‰ŗ áˆĩቅለá‰ĩ በኋላ የመá‹ŗን ምልክá‰ĩ ሆነ

á‹ŗሊ ግን ጌá‰ŗ የተሰቀለበá‰ĩ መáˆĩቀል ተአምáˆĢá‰ĩን በማá‹ĩረጉ የá‰ŗወኩ አይሁá‹ĩ መáˆĩቀሉን ከሰዎá‰Ŋ áŠĨይá‰ŗ ለመሠወር ወሰኑ:: ጉá‹ĩጓá‹ĩ ቆፍረው ቀበሩá‰ĩ:: መáˆĩቀሉ የተቀበረበá‰ĩን á‰Ļá‰ŗ ለ300 ዓመá‰ŗá‰ĩ á‹Ģህል የቆáˆģáˆģ መáŒŖá‹Ģና ማከማá‰ģም አደረጉá‰ĩ:: ምንም áŠĨንáŠŗን አይሁá‹ĩ ለጊዜው መáˆĩቀሉን ከዐይን ለመሰወር á‰ĸá‰Ŋሉም ከክርáˆĩቲá‹Ģኖá‰Ŋ ልቡና ግን ሊá‹Ģወጡá‰ĩ አልá‰ģሉም:: የመáˆĩቀሉ á‰Ĩርሃን በልቡናቸው የሚá‹ĢበáˆĢ ክርáˆĩቲá‹Ģኖá‰Ŋ áŠĨየበዙ መጡ:: መáˆĩቀሉንም መፈለግ ጀመሩ

የንግáˆĨá‰ĩ áŠĨሌኒ á‹ĩáŠĢምና ፍáˆŦ

ንግáˆĨá‰ĩ áŠĨሌኒ ልጇን ቆáˆĩጠንáŒĸኖáˆĩን ከልጅነቱ ጀምሮ áˆĩለ ክርáˆĩá‰ĩና ሃይማኖá‰ĩና áˆĩለ ክርáˆĩቲá‹Ģኖá‰Ŋ መከáˆĢ á‰ŗáˆĩተምረው áˆĩለነበር በክርáˆĩቲá‹Ģኖá‰Ŋ ላይ የነበረው አመለáŠĢከá‰ĩ በሮም ከነገሡá‰ĩ ቄáˆŖሎá‰Ŋ ሁሉ የተáˆģለ ነበር፡፡ ቆáˆĩጠንáŒĸኖáˆĩ የሮም ንጉሠ ነገáˆĨá‰ĩ ከሆነ በኋላ በ300 ዓመá‰ŗá‰ĩ ውáˆĩáŒĨ ለመጀመርá‹Ģ ጊዜ ለክርáˆĩቲá‹Ģኖá‰Ŋ የነáŒģነá‰ĩ ዐዋጅ ዐወጀ

ክርáˆĩá‰ĩናም á‰ĨሔáˆĢዊ ሃይማኖá‰ĩ ሆነá‰Ŋ፡፡ ንግáˆĨá‰ĩ áŠĨሌኒም የተፈጠረውን አመá‰Ŋ ሁኔá‰ŗ በመጠቀም የጌá‰ŗá‰Ŋንን መáˆĩቀል ከተቀበረበá‰ĩ ለማውáŒŖá‰ĩ በ327 ዓ/ም ወደ áŠĸየሩáˆŗሌም ሔደá‰Ŋ

ንግáˆĨá‰ĩ áŠĨሌኒ ልጇ ቆáˆĩጠንáŒĸኖáˆĩ ክርáˆĩቲá‹Ģን ከሆነላá‰ĩ ወደ áŠĸየሩáˆŗሌም ሔá‹ŗ መáˆĩቀሉን ለመፈለግ áŠĨንዲሁም በáŠĸየሩáˆŗሌም á‹Ģሉ ቅዱáˆŗá‰ĩ መáŠĢናá‰ĩንና አá‰Ĩá‹Ģተ ክርáˆĩቲá‹Ģናá‰ĩን ለማáˆŗነፅ ለáŠĨግዚአá‰Ĩሔር ተáˆŗለá‰Ŋ

ከዚህ በኋላ ቆáˆĩጠንáŒĸኖáˆĩ አምኖ በ337 ዓ/ም ተጠመቀ፡፡ ቅá‹ĩáˆĩá‰ĩ áŠĨሌኒም ወደ áŠĸየሩáˆŗሌም ሔደá‰Ŋ áŠĨንደደረሰá‰Ŋም áˆĩለ ክá‰Ĩረ መáˆĩቀል መረመረá‰Ŋ ጠየቀá‰Ŋ፡፡ á‰Ļá‰ŗውን የሚá‹Ģáˆĩረá‹ŗá‰ĩ ግን አላገኘá‰Ŋም፡፡ አይሁá‹ĩ የተቀበረበá‰ĩን á‰Ļá‰ŗ ለማáˆŗየá‰ĩ á‰Ŗይፈልጉም በኋላ á‰Ŗደረገá‰Ŋው áŒĨረá‰ĩ አረጋዊው áŠĒáˆĢኮáˆĩ የጎልጎá‰ŗን ኮረá‰Ĩá‰ŗ አመላከá‰ŗá‰ĩ á‹ŗሊ ግን áŠĒáˆĢኮáˆĩ ዘመኑ ከመርዘሙ ጋር ተá‹Ģይዞ በአáŠĢá‰Ŗá‰ĸው ከነበሩá‰ĩ ከáˆĻáˆĩቱ ተáˆĢሎá‰Ŋ ውáˆĩáŒĨ መáˆĩቀሉ የሚገኝበá‰ĩ የá‰ĩኛው áŠĨንደሆነ ለይá‰ļ ማወቅ አልá‰ģለም

ንግáˆĨá‰ĩ áŠĨሌኒ ከáˆĻáˆĩቱ ተáˆĢሎá‰Ŋ የቱ áŠĨንደሆነ ለመለየá‰ĩ በáŠĨግዚአá‰Ĩሔር መልአክ áŠĨርá‹ŗá‰ŗ ደመáˆĢ አáˆĩደምáˆĢ á‰Ĩዙ áŠĨáŒŖንም በመጨመርና በማቃጠል ጸሎá‰ĩ ተá‹Ģዘ

የáŠĨáŒŖኑ áŒĸáˆĩ ወደ ሰማይ በመውáŒŖá‰ĩ በቀáŒĨá‰ŗ ተመልáˆļ መáˆĩቀሉ á‰Ŗለበá‰ĩ ተáˆĢáˆĢ ላይ በማረፍና በመáˆĩገá‹ĩ መáˆĩቀሉ á‹Ģለበá‰ĩን á‰ĩክክለኛ áˆĩፍáˆĢ አመለከá‰ŗá‰ĩ፡፡ ቅዱáˆĩ á‹ĢáˆŦá‹ĩም áŒĸሹ ሰገደ á‰Ĩሎá‰ŗል፡፡ ከዚá‹Ģም መáˆĩከረም 16 ቀን ቁፋሮው áŠĨንዲጀመር አዘዘá‰Ŋ

ሰá‰Ŗá‰ĩ ወር á‹Ģህል ከተቆፈረ በኋላ መጋá‰ĸá‰ĩ 10 ቀን áˆĻáˆĩá‰ĩ መáˆĩቀሎá‰Ŋ በአንá‹ĩነá‰ĩ ተገኙ፡፡የክá‰Ĩር á‰Ŗለቤá‰ĩ ጌá‰ŗá‰Ŋን የተሰቀለበá‰ĩ የá‰ĩኛው áŠĨንደሆነ ለማወቅ ተቸገሩ፡: መáˆĩቀሎቹን ወáˆĩደው በሞተ  ሰው በተáˆĢ á‰ĸá‹Ģáˆĩቀምጡ ጌá‰ŗá‰Ŋን የተሰቀለበá‰ĩና በዕለተ ዐርá‰Ĩ ተሰቅሎ የዋለበá‰ĩና በደሙ መፍሰáˆĩ የተቀደሰው መሰቀል የሞተውን ሰው በማáˆĩነáˆŖá‰ĩ በሠáˆĢው ተአምር ሌሎቹ ሁለቱ á‰ŗምáˆĢá‰ĩ á‰Ŗለማá‹ĩረጋቸው የጌá‰ŗን መáˆĩቀል ለይá‰ļ ማወቅ ተá‰Ŋሏል

áŠĨሌኒና ክርáˆĩቲá‹Ģኖá‰Ŋ ሁሉ ለመáˆĩቀሉ ሰገዱለá‰ĩ፡፡ በየሀገሩ á‹Ģሉ ክርáˆĩá‰ĩá‹Ģኖá‰Ŋ ሁሉ የመáˆĩቀሉን መገኘá‰ĩ በሰሙ ጊዜ መá‰ĨáˆĢá‰ĩ አá‰Ĩርተው ደáˆĩá‰ŗቸውን በመግለáŒĨ ለዓለም áŠĨንዲá‰ŗወቅ አደረጉ

ንግáˆĨá‰ĩ áŠĨሌኒ ለመáˆĩቀሉ ቤተ መቅደáˆĩ ከሠáˆĢá‰Ŋለá‰ĩ ጊዜ ጀምሮ በመáˆĩከረም 17 ቀን አሁን በáŠĸá‰ĩዮáŒĩá‹Ģ áŠĨንደሚከበረው በክርáˆĩቲá‹Ģኖá‰Ŋ ዘንá‹ĩ መáˆĩቀል ይከበር ነበር

ለáŠĻርá‰ļá‹ļክáˆĩ ተዋሕá‹ļ ልጆá‰Ŋ👇
â€ĸâžĸ áˆŧር // SHARE

╭══â€ĸ|❀:✧āš‘♥āš‘✧❀|: ══╮
@Orthodox_Addis_mezmur
╰══â€ĸāŗ‹â€ĸ✧āš‘♥āš‘✧â€ĸ ══╯

➮ከወደዱá‰ĩ á‹Ģጋሩ
share & join
đŸ”ģ 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 đŸ”ģ 
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
đŸ”ē 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 đŸ”ē‌‌


✞ደáˆĩ ይበለን✞

ደáˆĩ ይበለን áŠĨልል በሉ(áĒ)
አልቀረም ተቀá‰Ĩሎ /ተገኘ መáˆĩቀሉ/(áĒ)
በá‰Ĩርሃን መላá‰ĩ ዓለምን በሙሉ(áĒ)

ምን á‰ĸተá‰Ŗበሩ /ምቀኞá‰Ŋ á‰ĸáŒĨሊ/(áĒ)
ቅዱáˆĩ መáˆĩቀሉንም ሸáˆŊገው /á‰ĸሰውሩ/(áĒ)
አልá‰ģሉም ሊá‹Ģጠፉá‰ĩ ምን á‰ĸተá‰Ŗበሩ(áĒ)
አዝ= = = = =
በተáˆĢáˆĢ ተሠውሮ /ለዘመናá‰ĩ/(áĒ)
ተáŒĨሎ በተንኮል ተደá‰Ĩቆ /ከኖረበá‰ĩ/(áĒ)
ተገለጠ áŠĨነሆ በደመáˆĢ áŠĨáˆŗá‰ĩ(áĒ)
አዝ= = = = =
áŠĨሌኒ ናá‰ĩ ይህን ምáˆĩáŒĸር /á‹Ģáˆĩገኘá‰Ŋው/(áĒ)
ደመáˆĢን በáŒĨበá‰Ĩ በá‰Ļá‰ŗው /á‹Ģáˆĩቆመá‰Ŋው/(áĒ)
የተንኮልን ተáˆĢáˆĢ á‹Ģáˆĩቆፈረá‰Ŋው(áĒ)
አዝ= = = = =
á‰ŗáˆĒáŠĢዊ የክርáˆĩá‰ļáˆĩ /ሕá‹Ģው መáˆĩቀል/(áĒ)
ይኸው ተገለጠ በክá‰Ĩር /በግሩም ኃይል/(áĒ)
ምን ጊዜም ሲá‹ĢበáˆĢ áŠĨንዲህ ይኖáˆĢል(áĒ)

መዝሙር
በማኅበረ ፊልáŒļáˆĩ

"ከቀáˆĩá‰ĩ ፊá‰ĩ á‹Ģመልጡ ዘንá‹ĩ
ለሚፈሩህ ምልክá‰ĩን ሰጠሃቸው"

መዝ ፷áĨáŦ

ለáŠĻርá‰ļá‹ļክáˆĩ ተዋሕá‹ļ ልጆá‰Ŋ👇
â€ĸâžĸ áˆŧር // SHARE

መዝሙር
╭══â€ĸ|❀:✧āš‘♥āš‘✧❀|: ══╮
@Orthodox_Addis_mezmur
╰══â€ĸāŗ‹â€ĸ✧āš‘♥āš‘✧â€ĸ ══╯

➮ከወደዱá‰ĩ á‹Ģጋሩ
share & join
đŸ”ģ 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 đŸ”ģ 
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
đŸ”ē 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 đŸ”ē‌‌


✞አለው ሞገáˆĩ✞

አለው አለው ሞገáˆĩ ኧኸ አለው ሞገáˆĩ
የመáˆĩቀል በዓል ሲደርáˆĩ ኧኸ አለው ሞገáˆĩ
አለው አለው አበá‰Ŗ ኧኸ አለው አበá‰Ŗ
የመáˆĩቀል በዓል ሲገá‰Ŗ ኧኸ አለው አበá‰Ŗ
አለው አለው ደáˆĩá‰ŗ ኧኸ አለው ደáˆĩá‰ŗ
መáˆĩቀል ሲከá‰Ĩር በáŠĨልልá‰ŗ ኧኸ አለው ደáˆĩá‰ŗ
አለው አለው ሰላም ኧኸ አለዉ ሰላም
መáˆĩቀል ሲá‰ŗይ በአለም ኧኸ አለው ሰላም
አለን አለን አለኝá‰ŗ ኧኸ አለን አለኝá‰ŗ
áŠĨፀመáˆĩቀል መከá‰ŗ ኧኧ አለን አለኝá‰ŗ
áŠĨዩá‰ĩ áŠĨዩá‰ĩ ሲá‹ĢበáˆĢ ኧኸ áŠĨዩá‰ĩ ሲá‹ĢበáˆĢ
የመáˆĩቀል በዓል ደመáˆĢ ኧኸ áŠĨዩá‰ĩ ሲá‹ĢበáˆĢ
áŠĨዩá‰ĩ áŠĨዩá‰ĩ ሲá‹Ģምር ኧኸ áŠĨዩá‰ĩ ሲá‹Ģምር
መáˆĩቀል በዓለም ሲከá‰Ĩር ኧኸ áŠĨዩá‰ĩ ሲá‹Ģምር

ለáŠĻርá‰ļá‹ļክáˆĩ ተዋሕá‹ļ ልጆá‰Ŋ👇
â€ĸâžĸ áˆŧር // SHARE

መዝሙር
╭══â€ĸ|❀:✧āš‘♥āš‘✧❀|: ══╮
@Orthodox_Addis_mezmur
╰══â€ĸāŗ‹â€ĸ✧āš‘♥āš‘✧â€ĸ ══╯

➮ከወደዱá‰ĩ á‹Ģጋሩ
share & join
đŸ”ģ 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 đŸ”ģ 
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
đŸ”ē 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 đŸ”ē‌‌


✞መáˆĩቀል አá‰Ĩርሃ✞

መáˆĩቀል አá‰Ĩርሃ አá‰Ĩርሃ ወተሰá‰Ĩሐ (áĒ)
ለáŒģá‹ĩቃን (áĒ) ኮኖሙ መርሐ áĒ)

âžŖá‰ĩርጉም
መáˆĩቀል አበáˆĢ አበáˆĢ ተመሰገነ
ለáŒģá‹ĩቃን የሚመáˆĢቸው ነው(áŒģá‹ĩቃንን የሚመáˆĢቸው ሆነ)

ለáŠĻርá‰ļá‹ļክáˆĩ ተዋሕá‹ļ ልጆá‰Ŋ👇
â€ĸâžĸ áˆŧር // SHARE

መዝሙር
╭══â€ĸ|❀:✧āš‘♥āš‘✧❀|: ══╮
@Orthodox_Addis_mezmur
╰══â€ĸāŗ‹â€ĸ✧āš‘♥āš‘✧â€ĸ ══╯

➮ከወደዱá‰ĩ á‹Ģጋሩ
share & join
đŸ”ģ 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 đŸ”ģ 
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
đŸ”ē 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 đŸ”ē‌‌


✞መáˆĩቀል á‰Ĩርሃን✞

መáˆĩቀል á‰Ĩርሃን ለኩሉ ዓለም
መሠረተ ቤተክርáˆĩቲá‹Ģን
ወሀቤ ሰላም መá‹ĩኃኔዓለም መáˆĩቀል መá‹ĩኅን ለáŠĨለ ነአምን

መáˆĩቀል á‰Ĩርሃን ነው ለመላው ዓለም
መሠረá‰ĩ ነው ለቤተክርáˆĩቲá‹Ģን
ሰላምን ሰáŒĒ ነው መá‹ĩኃኔዓለም መáˆĩቀል አá‹ŗኝ ነው ለáŠĨኛ ለምናምን

ለáŠĻርá‰ļá‹ļክáˆĩ ተዋሕá‹ļ ልጆá‰Ŋ👇
â€ĸâžĸ áˆŧር // SHARE

መዝሙር
╭══â€ĸ|❀:✧āš‘♥āš‘✧❀|: ══╮
@Orthodox_Addis_mezmur
╰══â€ĸāŗ‹â€ĸ✧āš‘♥āš‘✧â€ĸ ══╯

➮ከወደዱá‰ĩ á‹Ģጋሩ
share & join
đŸ”ģ 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 đŸ”ģ 
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
đŸ”ē 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 đŸ”ē‌‌


✞መáˆĩቀሉሰ✞

መáˆĩቀሉሰ ለክርáˆĩá‰ļáˆĩ á‰Ĩርሃን ለáŠĨለ ነአምን á‰ĩá‰Ĩል ቤተክርáˆĩቲá‹Ģን
ዛህኑ ለá‰Ŗሕር ወመርáˆļ ለአሕማር ዝንቱ ውáŠĨቱ መáˆĩቀል
âžŖá‰ĩርጉምáĻ
የክርáˆĩá‰ļáˆĩ መáˆĩቀል ለመናምን ሰዎá‰Ŋ á‰Ĩርሃን ነው መáˆĩቀል የá‰Ŗሕር ፀáŒĨá‰ŗው የመርከá‰Ļá‰Ŋ ወደá‰Ĩ ነው á‰ĩላለá‰Ŋ ቤተ ክርáˆĩቲá‹Ģንáĸ


ለáŠĻርá‰ļá‹ļክáˆĩ ተዋሕá‹ļ ልጆá‰Ŋ👇
â€ĸâžĸ áˆŧር // SHARE

መዝሙር
╭══â€ĸ|❀:✧āš‘♥āš‘✧❀|: ══╮
@Orthodox_Addis_mezmur
╰══â€ĸāŗ‹â€ĸ✧āš‘♥āš‘✧â€ĸ ══╯

➮ከወደዱá‰ĩ á‹Ģጋሩ
share & join
đŸ”ģ 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 đŸ”ģ 
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
đŸ”ē 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 đŸ”ē‌‌


✞በመáˆĩቀሉ ቤዘወነ✞

በመáˆĩቀሉ ቤዘወነ ወበደሙ ተሰሃለነ
አምላከ ምሕረá‰ĩ ውáŠĨቱ መá‹ĩኃኒነ
አምላከ ምሕረá‰ĩ ውáŠĨቱ

âžŖá‰ĩርጉም
በመáˆĩቀሉ ቤዛ ሆነን ሞá‰ĩን áˆŊሎ ከሞá‰ĩ አá‹ŗነን
የምሕረá‰ĩ ጌá‰ŗ ነውና ይቅር አለን
የምሕረá‰ĩ ጌá‰ŗ ነውና

ለáŠĻርá‰ļá‹ļክáˆĩ ተዋሕá‹ļ ልጆá‰Ŋ👇
â€ĸâžĸ áˆŧር // SHARE

መዝሙር
╭══â€ĸ|❀:✧āš‘♥āš‘✧❀|: ══╮
@Orthodox_Addis_mezmur
╰══â€ĸāŗ‹â€ĸ✧āš‘♥āš‘✧â€ĸ ══╯

➮ከወደዱá‰ĩ á‹Ģጋሩ
share & join
đŸ”ģ 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 đŸ”ģ 
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
đŸ”ē 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 đŸ”ē‌‌


✞ቤተክርáˆĩቲá‹Ģን ርáŠĨየá‰ļ✞

ቤተ ክርáˆĩቲá‹Ģን ርáŠĨየá‰ļ ቅንወ ለዘበጎልጎá‰ŗ ደሙ ተክዕወ
ከመ áŠĨግረ ፀሐይ áˆĨኑ ኀተወ በዓለ መáˆĩቀል ዘዮም á‰ĩገá‰Ĩር ህልወ
âžŖá‰ĩርጉምáĻ
በጎልጎá‰ŗ ደሙ የፈሰሰውን አምላክ ቤተ ክርሲá‹Ģን አየá‰Ŋው ደም ግá‰Ŗቱም áŠĨንደ ፀሐይ አውá‰ŗር(ጮáˆĢ) አበáˆĢ የዛáˆŦው የመáˆĩቀል በዓልም ለዘለዓለም á‰ŗበáˆĢለá‰Ŋ

ለáŠĻርá‰ļá‹ļክáˆĩ ተዋሕá‹ļ ልጆá‰Ŋ👇
â€ĸâžĸ áˆŧር // SHARE

መዝሙር
╭══â€ĸ|❀:✧āš‘♥āš‘✧❀|: ══╮
@Orthodox_Addis_mezmur
╰══â€ĸāŗ‹â€ĸ✧āš‘♥āš‘✧â€ĸ ══╯

➮ከወደዱá‰ĩ á‹Ģጋሩ
share & join
đŸ”ģ 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 đŸ”ģ 
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
đŸ”ē 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 đŸ”ē‌‌


✞ዮም መáˆĩቀል✞

ዮም መáˆĩቀል አáˆĩተርአየ áŠĨለ ማሰነ ፍáŒĨረተ አሠነየ
ዮም መáˆĩቀል ተáŠŦነወ ወዘተáŒŧወወ ሕዝበ በደሙ ቤዘወ

âžŖá‰ĩርጉምáĻ
ዛáˆŦ መáˆĩቀል ተገለጠ የጠፉá‰ĩን ሰዎá‰Ŋ አá‹ŗነ ዛáˆŦ መáˆĩቀል á‰Ĩልሃተኛ ሆነ ምርኮኞá‰Ŋ ወገኖቹንም በክርáˆĩá‰ļáˆĩ ደም አá‹ŗነáĸ

ለáŠĻርá‰ļá‹ļክáˆĩ ተዋሕá‹ļ ልጆá‰Ŋ👇
â€ĸâžĸ áˆŧር // SHARE

መዝሙር
╭══â€ĸ|❀:✧āš‘♥āš‘✧❀|: ══╮
@Orthodox_Addis_mezmur
╰══â€ĸāŗ‹â€ĸ✧āš‘♥āš‘✧â€ĸ ══╯

➮ከወደዱá‰ĩ á‹Ģጋሩ
share & join
đŸ”ģ 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 đŸ”ģ 
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
đŸ”ē 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 đŸ”ē‌‌


✞ደáˆĩ ይበለን✞

ደáˆĩ ይበለን áŠĨልል በሉ(áĒ)
አልቀረም ተቀá‰Ĩሎ /ተገኘ መáˆĩቀሉ/(áĒ)
በá‰Ĩርሃን መላá‰ĩ ዓለምን በሙሉ(áĒ)

ምን á‰ĸተá‰Ŗበሩ /ምቀኞá‰Ŋ á‰ĸáŒĨሊ/(áĒ)
ቅዱáˆĩ መáˆĩቀሉንም ሸáˆŊገው /á‰ĸሰውሩ/(áĒ)
አልá‰ģሉም ሊá‹Ģጠፉá‰ĩ ምን á‰ĸተá‰Ŗበሩ(áĒ)
አዝ= = = = =
በተáˆĢáˆĢ ተሠውሮ /ለዘመናá‰ĩ/(áĒ)
ተáŒĨሎ በተንኮል ተደá‰Ĩቆ /ከኖረበá‰ĩ/(áĒ)
ተገለጠ áŠĨነሆ በደመáˆĢ áŠĨáˆŗá‰ĩ(áĒ)
አዝ= = = = =
áŠĨሌኒ ናá‰ĩ ይህን ምáˆĩáŒĸር /á‹Ģáˆĩገኘá‰Ŋው/(áĒ)
ደመáˆĢን በáŒĨበá‰Ĩ በá‰Ļá‰ŗው /á‹Ģáˆĩቆመá‰Ŋው/(áĒ)
የተንኮልን ተáˆĢáˆĢ á‹Ģáˆĩቆፈረá‰Ŋው(áĒ)
አዝ= = = = =
á‰ŗáˆĒáŠĢዊ የክርáˆĩá‰ļáˆĩ /ሕá‹Ģው መáˆĩቀል/(áĒ)
ይኸው ተገለጠ በክá‰Ĩር /በግሩም ኃይል/(áĒ)
ምን ጊዜም ሲá‹ĢበáˆĢ áŠĨንዲህ ይኖáˆĢል(áĒ)

መዝሙር
በማኅበረ ፊልáŒļáˆĩ

"ከቀáˆĩá‰ĩ ፊá‰ĩ á‹Ģመልጡ ዘንá‹ĩ
ለሚፈሩህ ምልክá‰ĩን ሰጠሃቸው"

መዝ ፷áĨáŦ

ለáŠĻርá‰ļá‹ļክáˆĩ ተዋሕá‹ļ ልጆá‰Ŋ👇
â€ĸâžĸ áˆŧር // SHARE

መዝሙር
╭══â€ĸ|❀:✧āš‘♥āš‘✧❀|: ══╮
@Orthodox_Addis_mezmur
╰══â€ĸāŗ‹â€ĸ✧āš‘♥āš‘✧â€ĸ ══╯

➮ከወደዱá‰ĩ á‹Ģጋሩ
share & join
đŸ”ģ 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 đŸ”ģ 
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
đŸ”ē 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 đŸ”ē‌‌


ለáŠĻርá‰ļá‹ļክáˆĩ ተዋሕá‹ļ ልጆá‰Ŋ👇
â€ĸâžĸ áˆŧር // SHARE

መዝሙር
╭══â€ĸ|❀:✧āš‘♥āš‘✧❀|: ══╮
@Orthodox_Addis_mezmur
╰══â€ĸāŗ‹â€ĸ✧āš‘♥āš‘✧â€ĸ ══╯

➮ከወደዱá‰ĩ á‹Ģጋሩ
share & join
đŸ”ģ 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 đŸ”ģ 
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
đŸ”ē 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 đŸ”ē‌‌


✞በኃይለ መáˆĩቀሉ✞

በኃይለ መáˆĩቀሉ መáˆĩቀሉ ይቀበነ (áĒ)
በኃይለ መáˆĩቀሉ (áĢ) ይቀበነ (áĒ)
âžŖá‰ĩርጉም
በመáˆĩቀሉ ኃይል ይጠá‰Ĩቀንáĸ

ለáŠĻርá‰ļá‹ļክáˆĩ ተዋሕá‹ļ ልጆá‰Ŋ👇
â€ĸâžĸ áˆŧር // SHARE

መዝሙር
╭══â€ĸ|❀:✧āš‘♥āš‘✧❀|: ══╮
@Orthodox_Addis_mezmur
╰══â€ĸāŗ‹â€ĸ✧āš‘♥āš‘✧â€ĸ ══╯

➮ከወደዱá‰ĩ á‹Ģጋሩ
share & join
đŸ”ģ 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 đŸ”ģ 
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
đŸ”ē 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 đŸ”ē‌‌


✞á‰ĩቤሎ ዕሌኒ✞

á‰ĩቤሎ ዕሌኒ ለáŠĒáˆĢኮáˆĩ ንግረኒ አፍáŒĨን (áĒ)
ኀበ ሀሎ መáˆĩቀሉ ለáŠĸየሱáˆĩ
ኀበ ሀሎ መáˆĩቀሉ ለáŠĸየሱáˆĩ ክርáˆĩá‰ļáˆĩ

âžŖá‰ĩርጉም
áŠĨሌኒ áŠĒáˆĢኮáˆĩን የክርáˆĩá‰ļáˆĩ መáˆĩቀል
የá‰ĩ áŠĨንá‹ŗለ ፈáŒĨነህ ንገረኝ አለá‰Ŋውáĸ

ለáŠĻርá‰ļá‹ļክáˆĩ ተዋሕá‹ļ ልጆá‰Ŋ👇
â€ĸâžĸ áˆŧር // SHARE

መዝሙር
╭══â€ĸ|❀:✧āš‘♥āš‘✧❀|: ══╮
@Orthodox_Addis_mezmur
╰══â€ĸāŗ‹â€ĸ✧āš‘♥āš‘✧â€ĸ ══╯

➮ከወደዱá‰ĩ á‹Ģጋሩ
share & join
đŸ”ģ 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 đŸ”ģ 
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
đŸ”ē 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 đŸ”ē‌‌


⛩áŠĨንáŠŗን ወደ 🎧የáŠĻርá‰ļá‹ļክáˆĩ ተዋሕá‹ļ መዝሙርđŸŽļ በደህና መጡ!
ለማንኛውም አáˆĩተá‹Ģየá‰ĩ @asrategabriel ' ን ይጠቀሙáĸ
áŠĨናመሠግናለን🙏

#áˆŧር_áˆŧር_áˆŧር

15 last posts shown.

2 060

subscribers
Channel statistics