------ ------- -------
حسبنا الله ونعم الوكيل..❗️
----- -------- --------
🔴➢ እንተዋወቃለን ብዙው ወፈፌ ነው ትናንትና እንደ መናኸሪያ ዱርዬ ተራ ስድብ እየተሳደቡ አንዋር መስጅድ ውስጥ ደዕዋውን ሲያቆሽሹ የነበሩ ቶብቱ ማለት እንጂ መቶበት መንሸራተት የመሰላቸው የጀማል ደረሶች አሁን ለደዕዋ አሳቢ መስለው ያዞ እንባ ያነባሉ ። እነሱና የወይፈኖቹ ተወካይዎች የመን ተሻግረው ጡሩ ጠምጥመው በጡሩ አቀራረብ መሻይኾችን ቀርበው የበግለምድ የለበሱ ተኩላዎች ሆነው የዓብደሏህ ኢብን ሰበእን ስራ ይሰራሉ ። ውሻታምና ፖለቲከኛ እንደነዚህ በህይወት ዘመኔ አላየሁም ። እነዚህ መንጋዎች ንደተኞች ሸረኞች ሲሆኑ ብዙዎቹ ጀምዒዮች የሚሻሏቸው ቀጣፊዎች እንደሆኑ በቅርብ ርቀት እናውቃቸዋለን ።
----
🔴👉 ዓቂዳቸው ላይ ተኝተው ጥንካሪያቸውን ቴሌቪዥንን በመከልከልና ሱሪን በመከልከል ላይ ያሳጠሩ የሙሽሪክ ጠበቃዎች እንደሆኑ አንጠራጠርም ። በጣም የገረመኝና እጅግ ያስደመመኝ ነገር ከፊላቸው ኢኽዋን ውስጥ ሲገባ አንዳቸውም ለምን አላሉም .. ❓ አንዳቸውም ኢንካር አላደረጉም ። ክብራቸውን ካልነካህ ለምን ተብሊግ አትሆንም በቃ አንተ ፀዴ ሰለፍይ ነህ ። እነዚህ ናቸው ጧት ጧት ኢኽዋንዮች ጀምዒዮች እያሉ የሚጮሁት ድንቄም ደዕዋ ነቅያ... ❗️
ድሮውንም እነሱን የተቸን ሁሉ ከሰለፍያ የሚያባርሩ ሰለፍያን እንደ ግል ሳሎናቸው ያደረጓት ሐፍረተ ቢሶች ናቸው ። ከኢኽዋን አባል ሆኖ ተመርጦ መንሐጁን አጨማልቆ እንደ ጠንካራ ሌላውን ሲፈልግ ጀምዒይ ሲፈልግ ሐዚሚይ ሲፈልግ ዳዒሽይ የሚሉ ሲሆኑ ራሳቸውን ንፁህ ሰለፍዮች አድርገው ይመለከታሉ ።
🔴-➢ ለአቡ ቢላል እንደተናገረው ተናግሮ ፈትዋውን ያስነሳብናል ብለው ስለተጨነቁ ደውሏል እያሉ በግምት ያወራሉ ። والله وبالله وتالله አልደወልኩም አልደውልምም ። ጉዳዩ የመን ባሉ ወንድሞች አማካኝነት ደርሶታል ። ወንድማማችነትን ካልፈለጉ በነገረኛ ተሞርክዘው ፈትዋ ያውም ሁክም ከሰጡ እኛ ምንም አንሆንም ። እንዳታስበው ፈትዋህን አንሳ ብዬ ልለምነው ስራም አላጣሁ... እናንተ ኢኽዋን አትባሉም አትጨናነቁ ምክናየቱም እናንተኮ ነቅሸበንድያም ብትሆኑ ረድ አይደረግባችሁም የመን ያሉት አንባሳደሮቻችሁ ለዶሩራ ነው ይሉልላችኋልና።
-----
👇 ልባችሁ እያወቀ ይህችን ብላችኋል 👇
👇 👇 👇 👇
" قَالُوا إِنْ يَسْرِقْ فَقَدْ سَرَقَ أَخٌ لَهُ مِنْ قَبْلُ فَأَسَرَّهَا يُوسُفُ فِي نَفْسِهِ وَلَمْ يُبْدِهَا لَهُمْ قَالَ أَنْتُمْ شَرٌّ مَكَانًا وَاللَّهُ أَعْلَمُ بِمَا تَصِفُونَ "٧٧
----
====
---- https://t.me/Taefetulmesura https://t.me/Taefetulmesura
🔴➢ https://t.me/AbuNamuse