የሙሀረም ወር ፆም እንዳያመልጠን አደራ الحمد لله رب العالمين والصلاة والسلام على رسول الله وعلى آله وصحبه ومن والاه.
أما بعد:
قال الأمام أحمد رحمه الله تعالى في المسنده عن ابن عباس، قال: قال رسول الله صلى الله عليه وسلم: " صوموا يوم عاشوراء، وخالفوا فيه اليهود، صوموا قبله يوما، أو بعده يوما "
♦️ የሙሀረም አስረኛውን እና ዘጠነኛውን መፆም ከነብያችን ሱና ነው 11ኛውን ቀን መፆም ግን ትክክለኛ እና ሶሂህ መረጃ የለውም ከላይ የተጠቀሰው ሀድስ ዶኢፍ ነው ለመረጃ አይሆንም
♦️እንደሚታወቀው አሁን ያለንበት ወር ትልቅ ወር ነው የአረቦች የመጀመሪያ መነሻ ወራቸው ነው ለየት ባለ መልኩ መልካም ስራወች የሚበዙበት በአጠቃላይ ወደ ጌታችን ዘንድ የሚያቃርቡንን ስራወች የምንሸምትበት ወር ነው ከተጠቃሚወች ያድርገን
.
والثابت عن رسول الله صلى الله عليه وسلم أنه كان يصوم العاشر من مكة والی المدينة وقال في آخر عمره كما في مسلم عن عبد الله بن عباس- رضي الله عنهما- يقول حين صام رسول الله صلى الله عليه وسلم يوم عاشوراء وأمر بصيامه قالوا يارسول الله إنه يوم تعظمه اليهود والنصارى. فقال رسول الله صلى الله عليه وسلم: *((فإذا كان العام المقبل- إن شاء الله- صمنا اليوم التاسع)).* قال فلم يأت العام المقبل حتى توفي رسول الله صلى الله عليه وسلم.
♦️መላክተኛው ከመካ ወደ መድና ሲሄዱ አስሩን ቀን ይፆሙ ነበር ከዛም በሇላ ፆሙ ሱሀቦችም እንዲፆሙ አዘዟቸው ከዛም ሱሀብዮች አንቱ መላክተኛ ሆይ ይህንን10ኛውን ቀን እኮ የሁዶች እና ነሷራወች ያልቁታል አሏቸው ከዛም ነብያችን ለወደፊት ካደረሰኝ 9ኛውንም እፆማለሁ አሉ እነሱን ለመቃረን
11ኛውን ቀን ለመፆም ግን መረጃ ያስፈልጋል ኢባዳ በመፈጃ የተደገፈ ስለሆነ
وجاء عند عبد الرزاق والبيهقي ، عن ابن عباس، *قال:صوموا التاسع والعاشر وخالفوا اليهود.*
♦️መላክተኛው እንድህ ነው ያሉት 9ኛውን እና10ኛውን ፁሙ የሁዶችን ተቃረኗቸው አሉ 11ኛውን ቀን አልጠቀሱም
ثم لو قال قائل نستدل بعموم أدلة المخالفة لليهود والنصارى أقول الاستدلال بالعموم في هذا الموطن يحتاج إلی دليل خاص وبالله التوفيق.
ዛሬ ሙሀረም 8 1445هجري
_
https://t.me/almiarag_12https://t.me/AbuNamuse