Forward from: ✝ኦርቶዶክስ ተዋህዶ✝
༒ dnwegen || telegram ༒
👉 በመፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ ፦ “ወንድሞቹስ ያዕቆብና ዮሳ ስምዖንም ይሁዳም አይደሉምን?” — ማቴዎስ 13፥55 -- ተብለው የተነገረላቸው የማን ልጆች ናቸው?
Poll
- ሀ) የድንግል ማርያም እና የዮሴፍ
- ለ) የድንግል ማርያም ብቻ
- ሐ) ዮሴፍ ና የሞተችው ባለቤቱ
- መ) የድንግል ማርያም የጎረቤት ልጆች