ላልመለስ ብለሽ ፎክረሽ ከወጣሽ
ከተካሁሽ ወዲያ አንከራ'ቶ ያምጣሽ
ይሄውልሽ ውዴ
የዘጋሽው ልቤ እንደከረቸምሽው ይነጋል ይመሻል
ግን በዛው ስትለምጂ
አንድ ቀን መክፈቴ እንዴት ይጠፋሻል
በይ ተሸውድሻል
እስክትመጪ እንጂ
እስከ ምትቀሪማ ማን ይጠብቅሻል?
ሰላምሽን ያብዛው!🙏
ፍቄ'ዋ! ዱብ'ዳ
ተቀላቀሉ ቻናሌን ትወዱታላችሁ
👇👇👇
t.me/s37fe
ከተካሁሽ ወዲያ አንከራ'ቶ ያምጣሽ
ይሄውልሽ ውዴ
የዘጋሽው ልቤ እንደከረቸምሽው ይነጋል ይመሻል
ግን በዛው ስትለምጂ
አንድ ቀን መክፈቴ እንዴት ይጠፋሻል
በይ ተሸውድሻል
እስክትመጪ እንጂ
እስከ ምትቀሪማ ማን ይጠብቅሻል?
ሰላምሽን ያብዛው!🙏
ፍቄ'ዋ! ዱብ'ዳ
ተቀላቀሉ ቻናሌን ትወዱታላችሁ
👇👇👇
t.me/s37fe