የ«لا إله الا الله» ትርጉምና መስፈርቶች
ትርጉም: ከአላህ በስተቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ የለም።
መስፈርት
① እውቀት
② የቂን(እርግጠኝነት)
③ ኢኽላስ
④ እውነተኝነት
⑤ ውዴታ
⑥ መታዘዝ
⑦ መቀበል
⑧ ከአላህ ውጭ በሚመለክ ነገር
መካድ።
علم ويقين وإخلاص وصدقك مع
محبة وانقياد والقبول لها
وزيد ثامنها الكفران منك بما
سوى الإله من الأشياء قد ألها.
ለዝርዝሩን ሌላ ጊዜ።
በሒፍዝ ይሳተፉ።
ትርጉም: ከአላህ በስተቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ የለም።
መስፈርት
① እውቀት
② የቂን(እርግጠኝነት)
③ ኢኽላስ
④ እውነተኝነት
⑤ ውዴታ
⑥ መታዘዝ
⑦ መቀበል
⑧ ከአላህ ውጭ በሚመለክ ነገር
መካድ።
علم ويقين وإخلاص وصدقك مع
محبة وانقياد والقبول لها
وزيد ثامنها الكفران منك بما
سوى الإله من الأشياء قد ألها.
ለዝርዝሩን ሌላ ጊዜ።
በሒፍዝ ይሳተፉ።