💫አባታችን አደም ወንጀልን በሰራ ጊዜ ወዲያው ምህረትን ጠየቀ ጌታውም ተውበቱን ተቀበለው መረጠውም ቅኑንም መንገድ መራው።
ሸይጣን ደግሞ በአመፁ ላይ ችክ አለ ተኩራራ፣ በቀደርም አሳበበ። አላህም ረገመው ከራህመቱም አራቀው። ❗️
ተውበት ያደረገ 👉ሰውኛ ባህሪን ይዟል
በወንጀሉ ላይ የፀና በቀደር ያስተባበለ ሸይጣናዊ የሆነን ባህሪ ይዟል።
እድለኞች አባታቸውን አደምን ይከተላሉ።
እድለቢሶች ደግሞ ጠላታቸው ሸይጧንን ይከተላሉ ❗️❗️❗️
📚መጅሙዑል ፈታዋ
ሸይኹል ኢስላም ኢብን ተይሚያ
https://t.me/AbuEkrima