Forward from: نورالدين بن العربي{{ ابو فاروق}}
እንኳን ከኮሮና‼
ትልቁም ትንሹም አረቡም ሀበሹም ሴቱም ሆነ ወንዱ፡
አሏህን ካመኑ እርሱን ካመለኩ ሆነው በመንገዱ፡
መስመሩን ካልሣትነው ወዳ ወድህ ብለን እየተጠማዘዝን፡
የአርሹን ባለቤት አንዱን አምላክ ብቻ እርሱኑ ከታዘዝን፡
በቆሌ ባድባሩ ባጋም በግራሩ በድንጋይ በንጨቱ መመጀን ከቀረ፡
ሱናው በተውሒድ ላይ መልካም በመልካም ላይ ከተነባበረ፡
በአሏህ ይሁንብኝ አሏህ ነው በቂያችን ያልፈናል ቫይረሱ፡
ብቻ ትዕዛዙን አምሩን እና ነህዩን በፍፁም አትርሱ፡
አዛኝ ነው ጌታችን ሀቅ ላይ ቆማችሁ ተጠበቁ በርሱ፡
በአሏህ አደራ በነብያት መንገድ ጠንክረን ከተጓዝን በተውሒድ በሱና፡
ነፃ ያወጣናል ሀያሉ አምላካችን ከጀሀነም እሣት እንኳን ከኮሮና፡
[[ኑረዲን አል–አረቢ]]
ከገጠር ከአውዝና ወንዝ ዳር
`````````````````````
ለመቀላቀል ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ‼
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
ትልቁም ትንሹም አረቡም ሀበሹም ሴቱም ሆነ ወንዱ፡
አሏህን ካመኑ እርሱን ካመለኩ ሆነው በመንገዱ፡
መስመሩን ካልሣትነው ወዳ ወድህ ብለን እየተጠማዘዝን፡
የአርሹን ባለቤት አንዱን አምላክ ብቻ እርሱኑ ከታዘዝን፡
በቆሌ ባድባሩ ባጋም በግራሩ በድንጋይ በንጨቱ መመጀን ከቀረ፡
ሱናው በተውሒድ ላይ መልካም በመልካም ላይ ከተነባበረ፡
በአሏህ ይሁንብኝ አሏህ ነው በቂያችን ያልፈናል ቫይረሱ፡
ብቻ ትዕዛዙን አምሩን እና ነህዩን በፍፁም አትርሱ፡
አዛኝ ነው ጌታችን ሀቅ ላይ ቆማችሁ ተጠበቁ በርሱ፡
በአሏህ አደራ በነብያት መንገድ ጠንክረን ከተጓዝን በተውሒድ በሱና፡
ነፃ ያወጣናል ሀያሉ አምላካችን ከጀሀነም እሣት እንኳን ከኮሮና፡
[[ኑረዲን አል–አረቢ]]
ከገጠር ከአውዝና ወንዝ ዳር
`````````````````````
ለመቀላቀል ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ‼
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi