🔸" ﻭﻟﻴﺲ ﺍﻟﺬﻛﺮ ﻛﺎﻷﻧﺜﻰ"
🔹“ወንድም ልጁ እንደ ሴት ልጁ አደለም»
♦️ሴት ልጅ በሕይወት ዘመኗ በተለያዩ አካላዊና፣ ሆርሞናዊ ሂደቶች ዉስጥ ታልፋለች፡፡ ለምሳሌ በወር አበባ፣ በእርግዝና፣ በወሊድ፣ በማጥባት፣ በወር አበባ መቋረጥ ወቅት …. ከባባድ የሆርሞን ለውጦች የሚታዩባቸው ጊዜያቶች ናቸዉና በባህሪዋም ላይ ለውጥ ቢታይ የሚገርም አይሆንም፡፡ እነኚህን ጊዜያት በተለይ የሕይወት አጋራቸው የሆኑ ወንዶች በሚገባ ማስተዋል ይኖርባቸዋል፡፡ ይህን ማስተዋል ከሴት ልጅ አንፃር ለሚወስዱት እርምጃ ምክንያታዊና ትክክለኞች እንዲሆኑ ያስችላቸዋል፡፡ ብትነጫነጭ፣ ብትቆጣ፣ ብትበሳጭ፣ ሆድ ቢብሳት፣ ቢደብራት … ምን አባቷ! ብሎ ከመቆጣት ይልቅ ምን ሆና ነው!? ብሎ ጠጋ ብሎ ነገሩን መመርመሩ ሳይሻል አይቀርም፡፡
@AbuSufiyan_Albenan