🔖የሚስት መስተካከል እና መበላሸት በባል ላይ ትልቅ ተፅእኖ አለው⚠️
●°صلاح المرأة وفسادها يؤثران في الزوج
°○ኢማሙ ሀሰኑል በሰሪይ •ረሂመሁላህ• እንዲህ ይላሉ°○
➞°✮አንድ ቀን ➷መካ ውስጥ የሆነ ልብስ ➷ነጋዴ ልገዛው ➷ቆምኩኝ‼️
➞°✮ነጋዴውም መሀላ ➷መማል እና ➷ልብሱን ➷ማወደስ ጀመረ‼️
➩◉እኔም ተውኩት‼️
➞°✮ለራሴ ከእንዲህ ➷አይነቱ ሰው አልገባም ➷በማለት ከሌላ ➷ሰው ገዝቼ ➷ሄድኩ‼️
➞°✮ከሁለት ➷አመታት ቡሁላ ➷ለሀጅ ሄድኩና ከእሱ ➷ከበፊቱ ነጋዴ ዘንድ ➷ቆምኩኝ‼️
➞°✮ነገር ግን ➷እንደበፊቱ ልብሱን ➷ሲያወድስ እና ➷ሲምል አልሰማሁትም‼️
➞°✮ከዛም ከአመታት ➷በፊት ልብስ ➷ስትሸጥ ያየሁህ ➷ሰው አይደለህ ➷አልኩት⁉️
➞°✮እሱም አዎ አለኝ‼️
➞°✮በመቀጠልም ➷ከነበርክበት ➷መጥፎ ባህሪ ➷ምን አወጣህ⁉️
➞°✮ልብስህን ➷ስታወድስ እና ስትምል ➷አልሰማሁም አልኩት‼️
➞°✮እሱም ➷ትንሽ ገንዘብ ➷ሳመጣ የምትንቅ እና ➷ብዙ ሳመጣ እንደ ➷ጥቂት ነገር የምትቆጥር ➷ሚስት ነበረችኝ‼️
➞°✮እሷንም አላህ ➷ገደላት አለ‼️
➞°✮ከሷም ቡሀላ ሌላ ➷ሚስት አገባሁ‼️
➞°✮እሷም ➷አዲሷ ሚስቴ ➷ጥዋት ➷ወደ ገበያ ወደ ሱቅ ➷ለመሄድ ስነሳ ➷ልብሴን ትይዝ ➷እና አንተ ➷እገሌ ባሌ ሆይ ➷አላህን ፍራ ➷አደራህን ➷ጥሩን እንጂ ➷እንዳትመግበን ትለኛለች‼️
➞°✮ትንሽ ገንዘብ ➷ይዘህ ብትመጣ ➷እናበዛዋለን‼️
➞°✮ምንም ሳትይዝ ➷ብትመጣ ፈትል ➷በመስራት ➷ከጥጥ ወይም ከሱፍ ➷ልብስ በመስራት ➷አግዝሀለው ትለኛለች አለ‼️
#ምንጭ
📚 ((ﺍﻟﻤﺠﺎﻟﺴﺔ ﻭﺟﻮﺍﻫﺮ ﺍﻟﻌﻠﻢ ( ٥/٢٥١ ) ﻟﻠﺪﻳﻨﻮﺭﻱ))
➞°✮ያገባሽው ➷እህት ባልሽን በትንሽ ➷ነገር መብቃቃት ➷እንደሚቻል ማሳመን ➷እንደ ፍላና ፈልታና ➷አኗኗር ➷ካላኖርከኝ ብለሽ ባልሽን ➷አታጨናንቂው ያኡክታ‼️
➞°✮ድንያ ➷እደሆነች ዛሬ ቢገኝ ነገ ➷ይታጣል በዱንያ ነገር ➷ሳይሆን በአኼራ ➷ጉዳይ ላይ አጠንክሪው ➷አበራችው‼️
🎀👑آلَنــســآء آلَســلَفــيــآت👑🎀
🍃🌺 ➠📱
t.me/zainab_umu_abdurahiman⛔️لانسمح بحذف الرابط او تعديله
⛔️ሊንኩ እንዲሰረዝም ይሁን እንዲቀየር አንፈቅድም