Forward from: أبـُـــــــــو مـــَـــاحــِــــي الـــــسَــــــلَــــفــــــي الأثـــــــــري الحــبــشــي
💦 ጃቢር ቢን አብደላህ እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል።
✅ ጅብሪል ወደእኔ በመምጣት እንዲህ አለኝ፦
↪️ መሀመድ ሆይ!!
◾️የፈለከውን ያክል ብትኖር ሟች ነህ።
◾️የፈለከው አካል ብትወድ ትለየዋለህ።
◾️የፈለከውን ስራ ብትሰራ ትመነዳዋለህ።
↪️ እወቅ‼️
🔹የሙእሚን ክብሩ ሌሊት ተነስቶ በመቆሙ ነው።
🔹የሙእሚን ልቅናው ከሰዎች በመብቃቃቱ ነው።
📚(ሶሂሁል ጃሚእ)
https: rel='nofollow'>//t.me/Abumahiasselefi
👉👉 https://t.me/Abufeisolalaseri
👉👉 htt rel='nofollow'>ps://t.me/Abufeisolalaseri
✅ ጅብሪል ወደእኔ በመምጣት እንዲህ አለኝ፦
↪️ መሀመድ ሆይ!!
◾️የፈለከውን ያክል ብትኖር ሟች ነህ።
◾️የፈለከው አካል ብትወድ ትለየዋለህ።
◾️የፈለከውን ስራ ብትሰራ ትመነዳዋለህ።
↪️ እወቅ‼️
🔹የሙእሚን ክብሩ ሌሊት ተነስቶ በመቆሙ ነው።
🔹የሙእሚን ልቅናው ከሰዎች በመብቃቃቱ ነው።
📚(ሶሂሁል ጃሚእ)
https: rel='nofollow'>//t.me/Abumahiasselefi
👉👉 https://t.me/Abufeisolalaseri
👉👉 htt rel='nofollow'>ps://t.me/Abufeisolalaseri