Forward from: ✍አቡ ኢህሳን ኢብራሂም ጎሮ✍
🔵👉ጥያቄ እና መልስ
👉ጠያቂ:-ኡስታዝ አንዳንድ ጥያቄዎችን ለመጠየቅ ፈልጌ ነበር ካላስቸገርኩ
⭕️መላሽ:-ችግር የለም አላህ ባገራልን በቁርዐን በሀዲስ እንመልሳለን
👉ጠያቂ :-ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ስለተነሳው መስዐላ ጉዳይ ሳያውቁ አይቀሩም እኔም በጉዳዩ ላይ የሁላችሁንም ድምፅ በመስማት ላይ እገኛለው ያው ዑዝር የለም የሚሉት የተለያዩ የቁርዓን እና የሀዲስ ማስረጃዎችን በማቅረብ ዑዝር አለመኖሩን እያስረዱ ይገኛሉ እርሶ ደሞ ዑዝር አለ ከሚሉት ነዎት እስኪ ማስረጃ ቢሰጡን
⭕️መላሽ፦ባረከላሁ ፊክ ከዚህ መስዐላ ውጣ መስዐላው ኺላፊያ ነው ሰለፎቻችን ዘንድ አይታወቅም
👉ጠያቂ፦ዑለማዎቹ እኮ ኢጅማዕ ነው እያሉ ነው
⭕️መላሽ፦ኢጅማዕ አይደለም ከ200 ዓመት በፊት መስዐላው አይታወቅም ይልቅ ላንተ ሚጠቅምህ ቂርዐት ላይ መበርታት ነው ዑዝር ቢል ጀህል እኮ አቂዳ አይደለም
👉ጠያቂ፦ዑለማዎቹ እኮ አቂዳ ነው ብለው እያስተማሩ ነው
⭕️መላሽ፦ትምህርቱ ሁሌ ዑዝር ቢል ጀህል ከሆነ ይሄ እራሱ እኮ የበሽተኝነት ምልክት ነው እና እኔ አንተን የምመክርህ ደርስህ ላይ እንድትበረታ ነው
👉ጠያቂ፦ግን ዑስታዝ ዑዝር ኖረም አልኖረም አቋማችንን በማስረጃ መያዝ የለብንም
⭕️መላሽ፦ነገርኩህ እኮ ከዚህ መስዐላ ውጣ እምቢ ካልክ እኛ ማንንም አናስገድድም በርታ
በጥቅሉ ከዚህ ምን ተረዳቹ @Abuihsanibrahim በዚህ አቀብሉን
https://t.me/abuihsanibrahimgoro