ኢብኑል ጀውዚ አሏህ ይዘንለት እንድህ አለ፦
⭕️ የወንጀል መሰረቶች ሶስት ናቸው።
👉 #ኩራት :ይህ ነው ኢብሊስ የደረሰበት እንዲደርስ ያደረገው።
👉 #ጉጉት: ይህ ነው አደምን ከጀነት ያስወጣው።
👉 #ምቀኝነት: ይህ ነው ከአደም ልጆች አንዱ ወንድሙን እድገድል ያነሳሳው።
t.me/Abu_Nibrase
⭕️ የወንጀል መሰረቶች ሶስት ናቸው።
👉 #ኩራት :ይህ ነው ኢብሊስ የደረሰበት እንዲደርስ ያደረገው።
👉 #ጉጉት: ይህ ነው አደምን ከጀነት ያስወጣው።
👉 #ምቀኝነት: ይህ ነው ከአደም ልጆች አንዱ ወንድሙን እድገድል ያነሳሳው።
t.me/Abu_Nibrase