Video is unavailable for watching
Show in Telegram
➣ዓል መንጀኒቅ
➣➣➣➣➢➢➢➢➢➣➣➣➣
ተመለስ ወደ ሀቅ ስም መለጠፍ ትተህ
በመረጃዋ ቋት አሊያ ትወድቃለህ
ብለህ ብጠይቀኝ የሷን አቋምማ
ለተውሒድ ባለቤት የሆነችው ማማ
መረጃን አሳዳጅ ሀቅን ለተጠማ
ድሞርኪ ላልሆነ ለፊተኛው ጎማ
ብቃት ላለው ሹፌር አቂዳው ላልገማ
ለሙሽሪክ ጠበቃ ላቂዳ ልፍስፍስ
ለመንሀጁ ጥሬ ታደርጋለች ፍርስ
ሰውን ለሚከተል ሀዲሱን ለሚያፈርስ
➣➣➣➣➣➣➣➣➣➣➣➢
➣➣➣➣➣➣➣➣➣➣➣➣
እሷም መንጀኒቅ ናት የቻናሎች መሪ
ቁረዓን ሀዲስን መረጃን መርማሪ
ለሰዎች የምገልፅ የሆነች መካሪ
ማስመሰል የማትወድ ያልሆነች መሰሪ
ግባና መርምራት ቅዋ ናት ላንድነት
ለሙሽሪክ ጠበቃ ጉድ ያላት ሰይፍ ናት
➣➣➣➣➣➣➣➣➣➣➣➣➢
➣➣➣➣➣➣➣➣➣➣➣➣➣
⛔ልቡ ለሸተተ መንሀጁ ለተላ
በመንጀኒቅ ይጠብ እንዳይሆን ተላላ
ወጥሮ ይሰረው አቂዳው ከላላ
ተሰብሮ እንዳይቀር እንዳሆን የላላ
➣➣➣➣➣➣➣➣➣➣➣➣
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
⭕👉ከወንድማችን ግጥም
ቅንጭብ የተወሰደ
➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤
➤https://t.me/Abuaetika
➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤
➤https://t.me/Abuaetika
➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤
➤https://t.me/Abuaetika
➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤
➣➣➣➣➢➢➢➢➢➣➣➣➣
ተመለስ ወደ ሀቅ ስም መለጠፍ ትተህ
በመረጃዋ ቋት አሊያ ትወድቃለህ
ብለህ ብጠይቀኝ የሷን አቋምማ
ለተውሒድ ባለቤት የሆነችው ማማ
መረጃን አሳዳጅ ሀቅን ለተጠማ
ድሞርኪ ላልሆነ ለፊተኛው ጎማ
ብቃት ላለው ሹፌር አቂዳው ላልገማ
ለሙሽሪክ ጠበቃ ላቂዳ ልፍስፍስ
ለመንሀጁ ጥሬ ታደርጋለች ፍርስ
ሰውን ለሚከተል ሀዲሱን ለሚያፈርስ
➣➣➣➣➣➣➣➣➣➣➣➢
➣➣➣➣➣➣➣➣➣➣➣➣
እሷም መንጀኒቅ ናት የቻናሎች መሪ
ቁረዓን ሀዲስን መረጃን መርማሪ
ለሰዎች የምገልፅ የሆነች መካሪ
ማስመሰል የማትወድ ያልሆነች መሰሪ
ግባና መርምራት ቅዋ ናት ላንድነት
ለሙሽሪክ ጠበቃ ጉድ ያላት ሰይፍ ናት
➣➣➣➣➣➣➣➣➣➣➣➣➢
➣➣➣➣➣➣➣➣➣➣➣➣➣
⛔ልቡ ለሸተተ መንሀጁ ለተላ
በመንጀኒቅ ይጠብ እንዳይሆን ተላላ
ወጥሮ ይሰረው አቂዳው ከላላ
ተሰብሮ እንዳይቀር እንዳሆን የላላ
➣➣➣➣➣➣➣➣➣➣➣➣
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
⭕👉ከወንድማችን ግጥም
ቅንጭብ የተወሰደ
➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤
➤https://t.me/Abuaetika
➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤
➤https://t.me/Abuaetika
➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤
➤https://t.me/Abuaetika
➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤