«የሴቶች ፈተና»
◾️قَال الإمَام الألبَاني رَحمه الله:
👉ሸኽ አልባንይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል።
【"وَالله إنّي بَلغت الآن الرّابعة والسّبعين مِن العمرِ، أخشَى عَلى نَفسي مِن فِتنةِ النّساءِ، فمَا بَال غَيرنَا منَ الشّبابِ"】
👉 በአላህ እምላለሁ አሁን ከእድሜዬ ሰባ አራት (74) ደርሻለሁ። ከመሆኑም ጋር በነፍሴ ላይ የሴቶችን ፊትና እፈራለሁ። ታዳ ከኛ ውጪ ያለው ወጣቱስ እንዴት ነው? ይበልጥ ሊፈራ ይገባዋል።
📚[سِلسلة الهُدى والنّور الشّريط ٢١
https://t.me/Abufeisolalaseri