Addis Ababa Jobs


Channel's geo and language: World, English


በአዲስ አበባ ከተማ በማንኛውም ዘርፍ የሚወጡ የስራ ማስታወቅያዎች የሚለጠፉበት ቻናል።
የስራ ቅጥር ማስታወቅያዎትን ይላኩልን።
👉Contact us: @Yo_advert

Related channels

Channel's geo and language
World, English
Statistics
Posts filter


ነፃ internet 🌐ተመልሷል

ለመጠቀም ከስር ያለውን free internet የሚለውን ነክታቹ join በማለት መጠቀም ትችላላቹ


ቀን በቀን በራሳቹ ግምት በቤቴንግ መበላት ከሰለቸህ/ከሰለቸሽ እና አትራፊ መሆን ከፈለጋቹ

ይሄን ቻናል ተቀላቀሉት ትክክለኛ የቤቲንግ አመዳደብ የያዘ ቻናል ነው ገንዘብ በፈጣኑ ያገኙበታል ይቀላቀላሉ 👇

https://t.me/+67jMRRLuOPBkMDc8


🧰ሙያ: አስተናጋጅ

​🏭የድርጅት ስም: Vraj Indian Hotel & Restaurant

​🕔ማብቂያ ቀን፡ 29-01-2019

​📍አድራሻ፡ ቦሌ ካርጎ ፊት ለፊት

​🚻ፆታ: ሴት

​🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 3

​🥇ልምድ: ልምድ ያላት ይመረጣል

​📱 ስልክ፡ 0908767778 / @VHR7778

# የሥራ ሰዓት፡ በፈረቃ 1:00 - 9:00 እና 9:00 - 5:00

​👇 JOIN 👇

​@AddisAbaba_Jobs_Official


💫 Stay Easy Plus Hotel ⭐⭐⭐⭐⭐: ከታች በተዘረዘሩት ክፍት የስራ ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ።

​🕔ማብቂያ ቀን: 03-02-2019

​📍አድራሻ፡ አዲሱ ገበያ ቶታል ጋዝ ማደያ አጠገብ

​📱 ስልክ፡ Telegram: @SEPHHRM
——————————————————

​1)🧰 ሙያ: ኦፕሬሽን ማኔጀር

​🚻ፆታ: ሁለቱም

​🥇ልምድ፡ 3 ዓመት እና ከዚያ በላይ በPastry/Bakery (1 ዓመት በሱፐርቫይዘርነት/ማኔጀርነት የሠራ/ች)

​🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

​💰ደሞዝ፡ በድርጅቱ እስኬል

​# የትምህርት ደረጃ፡ በPastry & Bakery፣ Culinary Arts፣ Hospitality Management ወይም በተመሳሳይ ዘርፍ ዲፕሎማ ወይም ቢኤ ዲግሪ
​———————————————————

​2)🧰 ሙያ: ሴኩሪቲ ሱፐርቫይዘር

​🚻ፆታ: ሁለቱም

​🥇ልምድ፡ 3-5 ዓመት በሴኩሪቲ (በሆቴል ቢሆን ይመረጣል፤ 1-2 ዓመት በሱፐርቫይዘርነት የሠራ/ች)

​🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2

​💰ደሞዝ፡ በድርጅቱ እስኬል

​# የትምህርት ደረጃ፡ በSecurity Management፣ Criminology፣ Police/Military Studies፣ Hospitality Management ወይም በተመሳሳይ ዘርፍ ዲፕሎማ ወይም ቢኤ ዲግሪ
​———————————————————

​3)🧰 ሙያ:​ ሄድ ሼፍ

​🚻ፆታ: ሁለቱም

​🥇ልምድ፡ 3-5 ዓመት የሥራ ልምድ (1-3 ዓመት በExecutive/Sous Chefነት የሠራ/ች)

​🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

​💰ደሞዝ፡ በድርጅቱ እስኬል

​# የትምህርት ደረጃ፡ በCulinary Arts፣ Food Production፣ Hospitality Management ወይም በተመሳሳይ ዘርፍ ዲፕሎማ ወይም ቢኤ ዲግሪ
​———————————————————

​4)🧰 ሙያ: ሃውስኪፒንግ ማኔጀር

​🚻ፆታ: ሁለቱም

​🥇ልምድ፡ 4-6 ዓመት በHousekeeping (2 ዓመት እና ከዚያ በላይ በሱፐርቫይዘርነት/ማኔጀርነት የሠራ/ች)

​🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

​💰ደሞዝ፡ በድርጅቱ እስኬል

​# የትምህርት ደረጃ፡ በHotel Management፣ Hospitality Management ወይም በተመሳሳይ ዘርፍ ቢኤ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ

👇 JOIN👇

​​@AddisAbaba_Jobs_Official


💫 ማቻ ኑድል ሬስቶራንት፡ ከታች በተዘረዘሩት ክፍት የስራ ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ።

​🕔ማብቂያ ቀን: 29-01-2019

​📍አድራሻ፡ ቡልቡላ

​📱 ስልክ፡ 0945390000
—————————————————

​1)🧰 ሙያ: አስተናጋጅ

​🚻ፆታ: ሁለቱም

​🥇ልምድ፡ በቂ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

​🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 3

​💰ደሞዝ፡ 3,000 ብር

# የሥራ ሰዓት፡ ከቀኑ 8:00 - 4:00
​———————————————————

​2)🧰 ሙያ:ሴልስ ማርኬቲንግ

​🚻ፆታ: ሴት

​🥇ልምድ፡ በቂ የሥራ ልምድ ያላት እና ጥሩ የንግግር ችሎታ ያላት

​🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2

​💰ደሞዝ፡ በስምምነት
​———————————————————
​
3)🧰 ሙያ: ሱፐርቫይዘር

​🚻ፆታ: ሁለቱም

​🥇ልምድ፡ በሆቴል ወይም ሬስቶራንት ላይ በቂ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

​🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

​💰ደሞዝ፡ በስምምነት

👇 JOIN 👇

​​@AddisAbaba_Jobs_Official


​💫 ኦሪ ካፌ እና ሬስቶራንት፡ ከታች በተዘረዘሩት ክፍት የስራ ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ።

​🕔ማብቂያ ቀን: 29-01-2019

​📍አድራሻ፡ ሰሚት ፍየል ቤት አዋሽ ኢንሹራንስ ፊት ለፊት፡ ከዴቦናረስ ፒዛ ጎን

​📱 ስልክ፡ 0913361715 / 0911454458 / 0911654172
—————————————————

​1​)🧰 ሙያ:​ ሱፐርቫይዘር

​🚻ፆታ: ሁለቱም (ሴት/ወንድ)

​🥇ልምድ፡ 2 አመት

​🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2

​💰ደሞዝ፡ በስምምነት

# የሥራ ሰዓት፡ የጠዋት እና የከሰዓት ፈረቃ
​———————————————————

​2)🧰 ሙያ: ጁሰር / የጁስ ባለሙያ

​🚻ፆታ: ሁለቱም (ሴት/ወንድ)

​🥇ልምድ፡ ከ 1 ዓመት

​🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

​💰ደሞዝ፡ በስምምነት

# የሥራ ሰዓት፡ የጠዋት ፈረቃ
​———————————————————
​3)🧰 ሙያ: የምግብና መጠጥ ቁጥጥር

​🚻ፆታ: ሴት

​🥇ልምድ፡ ከ 2 ዓመት

​🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

​💰ደሞዝ፡ በስምምነት

# የሥራ ሰዓት፡ Part-time

👇 JOIN 👇

​​@AddisAbaba_Jobs_Official


🧰ሙያ: የተፈጨ ጨው መዛኝ እና አሻጊ

​🕔ማብቂያ ቀን፡ ዛሬ መጀመር የምትችል ( 25-01-2019 )

​📍አድራሻ፡ ሳሪስ አቦ

​🚻ፆታ: ሴት (ወጣት)

​🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2

​🥇ልምድ: 0 ዓመት

​💰ደሞዝ፡ 5,000 ብር

​📱 ስልክ፡ 0915174232

# የሥራ ሰዓት፡ ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ከጠዋቱ 2:00 - 11:00

​👇 JOIN 👇
​@AddisAbaba_Jobs_Official


💫 ከታች በተዘረዘሩት ክፍት የስራ ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ።

​🕔ማብቂያ ቀን: 27-01-2019

​📍አድራሻ፡ ቴዎድሮስ አደባባይ ሞናርክ ሆቴል ጎን ኑሃ ታወር 2ኛ ፎቅ

​📱 ስልክ፡ 0988000965
——————————————————
​
3)🧰 ሙያ: አስተናጋጅ

​🚻ፆታ: ሁለቱም

​🥇ልምድ፡ 1 ዓመት

​🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 3

​📍የሥራ ቦታ፡ 6 ኪሎ

​💰ደሞዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሠረት
​———————————————————

​3)🧰 ሙያ: ሱፐርቫይዘር

​🚻ፆታ: ሁለቱም

​🥇ልምድ፡ 2 ዓመት

​🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2

​📍የሥራ ቦታ፡ 6 ኪሎ እና ሾላ

​💰ደሞዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሠረት

👇 JOIN 👇

​​@AddisAbaba_Jobs_Official


🧰ሙያ: ሆስተስ

​🏭የድርጅት ስም: አምናታ ላውንጅና ሬስቶራንት

​🕔ማብቂያ ቀን፡ 27-01-2019

​📍አድራሻ፡ ገርጂ ኢምፔሪያል

​🚻ፆታ: ሴት

​🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 3

​💰ደሞዝ፡ በስምምነት

​📱 ስልክ፡ Telegram: @Abelyoh

​# የሥራ ሰዓት፡ ከምሽቱ 11:00 ገብታ አድራ የምትወጣ፤ የራሷ ማደሪያ ክፍል ይኖራታል

​👇 JOIN 👇

​@AddisAbaba_Jobs_Official


💫 ሐመር Luxury Guest House & Pastry: ከታች በተዘረዘሩት ክፍት የስራ ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ።

​🕔ማብቂያ ቀን: 30-01-2019

​📍አድራሻ፡ 22 ዮሐንስ ክትፎ ፊት ለፊት

- ለአካባቢው ቅርብ ለሆኑ አመልካቾች ቅድሚያ ይሰጣል

​📱 ስልክ፡ @na1467
——————————————————

​1)🧰 ሙያ: ካሸር

​🚻ፆታ: ሴት

​🥇ልምድ፡ 6 ወር

​🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2

​💰ደሞዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሠረት
​———————————————————

​2)🧰 ሙያ:​ ፋይናንስ

​🚻ፆታ: ሴት

​🥇ልምድ፡ 6 ወር

​🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

​💰ደሞዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሠረት

👇 JOIN 👇

​​@AddisAbaba_Jobs_Official


💫 Moonlight Addis Hotel: ከታች በተዘረዘሩት ክፍት የስራ ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ።

​🕔ማብቂያ ቀን: 01-02-2019

​📍አድራሻ፡ 22 ብርሃነ ዛሬ ትምህርት ቤት ጀርባ

​📱 ስልክ፡ 0904000007 / 0116663849
——————————————————

​1)🧰 ሙያ: Front Office Supervisor

​🚻ፆታ: ሁለቱም

​🥇ልምድ፡ 1 ዓመት

# በCNET ሶፍትዌር የሠራ/ች

​🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

​💰ደሞዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሠረት

​# የትምህርት ደረጃ፡ በተዛማጅ ዘርፍ የተመረቀ/ች
​———————————————————

​2)​🧰 ሙያ: Reception

​🚻ፆታ: ሁለቱም

​🥇ልምድ፡ 1 ዓመት

# በCNET ሶፍትዌር የሠራ/ች

# የሥራ ሰዓት፡ በፈረቃ - ጠዋት፣ ከሰዓት፣ ማታ

​🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 3

​💰ደሞዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሠረት

​# የትምህርት ደረጃ፡ በተዛማጅ ዘርፍ የተመረቀ/ች
​———————————————————

​3)🧰 ሙያ: ሴት ፈታሽ

​🚻ፆታ: ሴት

​🥇ልምድ፡ በሆቴል ላይ በፍተሻ የሠራች ቢሆን ይመረጣል

​🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

​💰ደሞዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሠረት

​# የትምህርት ደረጃ፡ ቢያንስ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀች

👇 JOIN 👇

​​@AddisAbaba_Jobs_Official


🧰ሙያ: ካሸር

​🏭የድርጅት ስም: Vibes Hotel & Spa

​🕔ማብቂያ ቀን፡ 26-01-2019

​📍አድራሻ፡ መገናኛ 24 (40/60 ኮንዶሚኒየም አጠገብ)

​🚻ፆታ: ሴት

​🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2

​🥇ልምድ: 1 ዓመት

​💰ደሞዝ፡ በሆቴሉ ስኬል መሠረት + ሰርቪስ ቻርጅ

​📱 ስልክ፡ 0975710510 / 0973560857

- በኢሜይል፡ vibeshr1@outlook.com

​👇 JOIN 👇

​@AddisAbaba_Jobs_Official


💫 City Laundry: ከታች በተዘረዘሩት ክፍት የስራ ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ።

​​🕔ማብቂያ ቀን: 29-01-2019

​📍አድራሻ፡ ወሎ ሰፈር - ጋራድ ሲቲ ሴንተር

​📱 ስልክ፡ 0987876684
——————————————————


​1​)​🧰 ሙያ: ካሸር

​🚻ፆታ: ሴት

​🥇ልምድ፡ የካሸር ልምድ ያላት

​🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2

​💰ደሞዝ፡ በስምምነት
​———————————————————

​2)​🧰 ሙያ: የዉሃ እጥበት እና የቶክስ ባለሞያ

​🚻ፆታ: ሁለቱም (ሴት/ወንድ)

​🥇ልምድ፡ 0 ዓመት / መሰረታዊ የጥበት እውቀት ያለው

​🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 3

​💰ደሞዝ፡ በስምምነት
​———————————————————


​3,)​🧰 ሙያ: ሁለገብ ሰራተኛ

​🚻ፆታ: ሁለቱም

​🥇ልምድ፡ 0 ዓመት

​🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2

​​​​💰ደሞዝ፡ በስምምነት

👇 JOIN 👇

​​@AddisAbaba_Jobs_Official


🧰ሙያ: ፎቶ አንሺ

​🏭የድርጅት ስም: ሰንፔር ስቱዲዮ

​🕔ማብቂያ ቀን፡ 28-01-2019

​📍አድራሻ፡ ገርጂ መብራት ሀይል (የካቲት ወረቀት ፋብሪካ አካባቢ)

​🚻ፆታ: ሴት

​🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

​🥇ልምድ: በሙያው ትንሽ የሰራች ወይም መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያላት

​💰ደሞዝ፡ በስምምነት

​📱 ስልክ፡ 0920295096

# ለአካባቢው ቅርብ የሆኑ ተመራጭ ናቸው።

# የሥራ ሰዓት፡ 2:00 - 2:00

# የእረፍት ቀን፡ ከቅዳሜ እና እሑድ ውጪ በሳምንት አንድ ቀን

​👇 JOIN 👇
​@AddisAbaba_Jobs_Official


🧰ሙያ: ቡና የምታፈላ

​🏭የድርጅት ስም: ዘ-ኔስት ሆቴል

​🕔ማብቂያ ቀን፡ 25-01-2019 ዓ.ም

​📍አድራሻ፡ ሃያ-ሁለት አዲሱ አደይ አበባ ስታዲየም አጠገብ (በተለምዶ ጤና ጣቢያው አካባቢ 4ቱ ማዕዘን ከሚገኘው ኤጅ ግሬስ ፎቅ ጎን)

​🚻ፆታ: ሴት

​🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2

​🥇ልምድ: ያላት፣ በባህላዊ አለባበሷ የምትደነቅና አይነ-ግቡ የሆነች

# ተያዥ ማቅረብ የምትችል።

# የሥራ ሰዓት፡ ከጠዋቱ 1:00 እስከ ምሽቱ 2:00

​💰ደሞዝ፡ ማራኪ + ቁርስ/ምሳ/እራት በሆቴሉ ይሸፈናል

​📱 ስልክ፡ 0901574444 (ቦታ ለማመላከት ብቻ ምዝገባው በአካል ነው)

​👇 JOIN 👇

​@AddisAbaba_Jobs_Official


🧰ሙያ: ሪሴፕሽኒስት

​🏭የድርጅት ስም: Sky Transit Hotel

​🕔ማብቂያ ቀን፡ 27-01-2019

​📍አድራሻ፡ ቦሌ ሚካኤል

​🚻ፆታ: ሴት

​🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2

​🥇ልምድ: በሆቴል ሪሴፕሽን ወይም ፍሮንት ኦፊስ የሰራ/ች ቢሆን ይመረጣል

# የእንግሊዝኛ እና አማርኛ ቋንቋ ችሎታ ያለው/ላት


​📱 ስልክ፡ 0938662288
# Telegram: @samgodelyas21
# በኢሜይል፡ info@skytransithotel.com

​👇 JOIN 👇
​@AddisAbaba_Jobs_Official


💫 አዲስ የሚከፈት Coffee shop ከታች በተዘረዘሩት ክፍት የስራ ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ።

​🕔ማብቂያ ቀን: 30-01-2019

​📍አድራሻ፡ ቦሌ ወሎ ሰፈር (ጎርጎሪዮስ አካባቢ)

​📱 ስልክ፡ 0987271695 / Telegram: @Mule12A

# CV በቴሌግራም @Mule12A ወይም በዋትስአፕ መላክ ይቻላል
——————————————————

​1)​🧰 ሙያ: ሱፐርቫይዘር

​🚻ፆታ: ሴት / ወንድ

​🥇ልምድ፡ 0 ዓመት

​🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2

​💰ደሞዝ፡ በስምምነት

​# የትምህርት ደረጃ፡ በሆቴል ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ ዘርፍ ሌቭል 4 ዲፕሎማ

​———————————————————

​2)​🧰 ሙያ: አስተናጋጅ

​🚻ፆታ: ሁለቱም

​​🥇ልምድ፡ 0 ዓመት

​🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 5

​💰ደሞዝ፡ በስምምነት

# ​የትምህርት ደረጃ፡ በሆቴል ኦፕሬሽን፣ ሰርቪስ ወይም በተመሳሳይ ዘርፍ 10+1 / TVET ሰርቲፊኬት
​———————————————————

​3)​🧰 ሙያ: ካሸር

​🚻ፆታ: ሴት

​🥇ልምድ፡ 0 ዓመት

​🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2

​​💰ደሞዝ፡ በስምምነት

​​# የትምህርት ደረጃ፡ በAccounting፣ Finance ወይም በተመሳሳይ ዘርፍ 10+1 / TVET ሰርቲፊኬት

# የመሰረታዊ ኮምፒውተር/POS እውቀት ያላት
​———————————————————

​4)​🧰 ሙያ: እስቲዋርድ

​🚻ፆታ: ሴት

​🥇ልምድ፡ 0 ዓመት

​🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2

​💰ደሞዝ፡ በስምምነት

​# የትምህርት ደረጃ፡ 8ኛ ወይም 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀች

👇 JOIN 👇

​​@AddisAbaba_Jobs_Official


💫 Pazienza Trading PLC፡ ከታች በተዘረዘሩት ክፍት የስራ ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ። 

​🕔ማብቂያ ቀን: 27-01-2019 

​📍አድራሻ፡ ቦሌ ሰሚት 43 ማዞሪያ

​📱 ስልክ፡ 0990385225 / 0911603221 / 0901065877
——————————————————

​1)​🧰 ሙያ: ኦፕሬሽን ማናጀር

​🚻ፆታ: ወንድ / ሴት

​🥇ልምድ፡ ከ 5 ዓመት በላይ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ላት 

​🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

​💰ደሞዝ፡ በስምምነት 

# ​በትምህርት ደረጃ፡ ዲግሪ በሆቴል ማኔጅመንት ወይም በሆቴል ኤችአር (HR)
​———————————————————
​
2)​🧰 ሙያ: ሰራተኛ
 
​🚻ፆታ: ሴት 

​🥇ልምድ፡ 2 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ያላት

​🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

​💰ደሞዝ፡ በስምምነት 

# ​በትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማ በ ICT, CS and Related Field


​👇JOIN👇

​@AddisAbaba_Jobs_Official


🧰ሙያ: ረዳት ሼፍ

​🏭የድርጅት ስም: Bereka Cafe

​🕔ማብቂያ ቀን፡ 25-01-2019

​📍አድራሻ፡ አንፎ 105፣ ሸገር ሲቲ

​🚻ፆታ: ሁለቱም

​🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2

​🥇ልምድ: ፒዛ፣ በርገር፣ ጁስ እና የቁርስ ምግቦች በማዘጋጀት ልምድ ያለው/ያላት

​💰ደሞዝ፡ 10,000 ብር (Net)

​📱 ስልክ፡ @berekacafe


​👇 JOIN 👇

​@AddisAbaba_Jobs_Official


🧰ሙያ: የሆቴል ጽዳት ሠራተኛ

​🏭የድርጅት ስም: Wanchi Tour and Travel

​🕔ማብቂያ ቀን፡ 26-01-2019

​📍አድራሻ፡ ቦሌ ደንበል

​🚻ፆታ: ሴት

​🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 3

​ # የሥራ ሁኔታ፡ Morning Shift

​💰ደሞዝ፡ 5,000 ብር

​📱 ስልክ፡ 0948859086

​👇 JOIN 👇
​@AddisAbaba_Jobs_Official

20 last posts shown.