Forward from: الإستقامة على المنهج القويم አል ኢስቲቃማ አላመንሀጂልቀዊም
ውዶቼ አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱ ላሂ ወበረካቱሁ ሰለፍዮች እንደትናችሁ ምኞቴነው ሚዕራጅ የሚለውን መቃወሜ አይደልም ሶስት ቅረንጫፍ እንደሚሆን ምኞቴንው መክተባው ብዙመልክትአለው 1 ጀመእዮች ሀዳድዮች ናችው ሲሉ ፈትሁልባሪእ ብቅ አለ 2ኢኽዋኒዮች ፉቅህዮወችን ያከፍራሉ ሲሉ ሙግኒ ብቅአለ አልሚእራጅ መክተባ ለመሆኑ የማነው ? እንዴ አላወቃችሁትም? የወሎ ዋና ከተማ የሆነቺው የደሴሰለፍዮች ነዋ : ኡስታዛቸው ማነው? አታውቁትም! እሱማ የጃማው ተወላጅ የ ወሎው ደረሳ ቢደአን አጥፍቶ ሱናን የሚያነሳ ሙስጦፋ አብደላህ ነው የወርቄው አንበሳ ደግሞ ለጀመእዮች ዲጅኖ ለኢኽዋንዮች ናዳ ለአሕባሾች ቆጥኝ አናታችውን የሚያፈርሰው ጀግና ነው ጀመእያ መለት ምንዲናት? ወይይ? እሷማ ዘሯን ልንገርህ አላህ ሸይጧንን ከሳት ፈጠረው ሸይጧን አይሁድን አጥምሞ አሰለጠነ አይሁድ ማሱንያን መሰረተች ማሱንያ ጀመእያን ወለደች ታዲያ ጀእዮች የያዟትመነሀጅ የአይሁድ የልጅልጅ ናታ?አወ ስለዝህ የጀመእያንጉድ ለማወቅ አልሚእራጅ መክተባ ኪታብ መግዛትነው እሺ የአቡኒብራስ ጀመአስ ብዙነው? ኧረ !ብዙነው? ደሴና ኮምቦልቻ ሀርቡና ወለዲ ጃማና ደጎሎአቀስታና ጊንባ ማሻና ከላላ ገነቴ ቲርቲራ ወርጠጅና ጭሮ ቢስቲማና ባቴ የሰልፍዮችነው እወቅማ አባቴ ይላል አቡረይሀና ኸድር ጊንባ 🔦✅