A Japanese vehicle manufacturer, Isuzu Motors opens its first assembl-factory, sales and distribution center in Ethiopia.
የጃፓኑ አይሱዙ የጭነት መኪና ማምረቻ በኢትዮጵያ የመጀመርያ መገጣጠሚያ፣ሽያጭና ድህረ ሽያጭ ማዕከል ዛሬ አስመርቋል::
ድርጅቱ በሙሉ አቅሙ ሲሰራ በዓመት 2 ሺህ 500 የጭነት ተሽከርካሪዎችን እንደሚያመርት ተገልፇል::
በምረቃው ላይ በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ታካኮ ኢቶን ጨምሮ የኢንዱስትሪና ትራንስፖርት ሚንሰቴር ኃላፊዎች እና ሌሎች እንግዶችም ተገኝተዋል፡፡
የጃፓን ስሪት የአይሱዙ ተሽከርካሪዎች መገጣጠሚያ፣ የሽያጭና ድህረ ሽያጭ ማዕከል መከፈቱ የስራ እድል እንደሚፈጥር ተነግሯል::
•••••••••••