አል-ፈትህ ጀመዐ


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified


🌟️محمد حبك❤️ يجمعنا(صل الله عليه وسلم) 🌟

👉ደርሶች
👉አዳዲስ & ቆየት ያሉ ነሽዳና ?መንዙማወች
👉የነሽዳ ግጥሞች
👉ኢሽቅ
👉ሁሉንም እዚህ ያገኛሉ
Lemangnawm hasabna asteyayet
👇👇👇👇👇👇
@Alfethbot

@Alfeth_jemea

Related channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter








Forward from: 🔥 ሐበሻ ብራንድ 🔥
🌿 ሐበሻ || challenge 🌿

#አንድ ጃኬት ለአንድ ሰዉ 🙏🙏

እሁድ 2 : 00 ላይ በሐበሻ ቲዩብ || HABESHA TUBE ላይ ይጠብቁን !!

ቻናላችን ሰብስክራይብ በማድረግ የነገዉን ቪዲዬ ይመልከቱ
__________
https://www.youtube.com/channel/UCTdglqINLDxUvoa7IMUcSMg
https://www.youtube.com/channel/UCTdglqINLDxUvoa7IMUcSMg
__________


Forward from: 🔥 ሐበሻ ብራንድ 🔥
ዛሬ ማታ 3: 00 ላይ በጣም አዝናኝ video ይለቀቃል
ሐበሻ ቲዩብ subscribe በማድረግ ማየት ትችላላቹህ

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://youtube.com/channel/UCTdglqINLDxUvoa7IMUcSMg


Forward from: በያን Tube
ይህ የ ዶ/ር ሸይኽ አቡበከር ሱለይማን ቤተሰቦች የ youtube ቻናል ነዉ !!

subscriber like share || በማድረግ
ቤተሰብ እንሁን

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://www.youtube.com/channel/UCRNbroiziASzCPqbHkKJ9JA




Watch "Best islamic video wedding nesheda ምርጥ ሀድራ" on YouTube
https://youtu.be/9gQQ237W0Cs


አሰላም አለይኩም ያ ጀመአ ወደ ደብረ ብርሀን ዩኒቨርስቲ የደረሳችሁ ተማሪዎች ካላችሁ ለኛ አሳውቁን ኢንሻ አላህ እንቀበላቹሀለን የተጠራቹበት ቀንም እየደረሰ ይገኛል.....
*ahmed..0984161563
*mubarek..0915506010
*mubarek alye..0987250883
*halima..0963487679
Barekellahufikum


بسم الله الرحمن الرحيم الحمد لله رب العالمين والصلاة والسلام على رسول الله
السلام عليكم ورحمةالله وبركاته
🍃🥀🍃🥀🍃🥀🍃
لله تعالى
🌱🌱ترك الغضب

🍒ቁጣን መተው(ንዴትን መቆጣጠር🌺

➡️ቁጣን መተው እጅግ በጣም አስፈላጊ እና አንገብጋቢ የሆነ ጉዳይ ነው።

قال رجل للنبي صلى الله عليه وسلم "يا رسول الله ما ينجيني من غضب الله؟" قال عليه الصلاة والسلام" لا تغضب."
አንድ ሰው ወደ ረሡል ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሠለም በመምጣት "ከአሏህ ቁጣ ነጻ የሚያወጣኝን ነገር ንገሩኝ" በማለት ጠየቃቸው። እርሳቸውም "አትቆጣ"በማለት መለሡለት። ይህ ብሎ ማለት ከአሏህ ቁጣ ሰላም መውጣት የፈለገ ሰው ቁጣን መተው አለበት።ምክንያቱም ቁጣውን የሚቆጣጠር ሠው ዲኑም ዱንያውም ሠላም ይሆንለታል። እጅግ በጣም አያሌ ሠዎች ቁጣቸውን ባለ መቆጣጠራቸው ምክንያት ከዲን ሲያፈነግጡ እና ዲናቸው ብሎም የዱንያ ሀያታቸው ሲበላሽ ይስተዋላል።
ቁጣን አለመቆጣጠር ወይም ቁጣን ማብዛት ከሚወዳት ሚስቱ፤ ከልጆቹ፤ከቤተሰቦቹ እና ከጓደኞቹ ያቆራረጠዋል።

☘ "አድ" ከሚባሉ የቀድሞ አረቦች መካከል አንድ በእስልምና ላይ ለ40 ዓመት ያህል የጸና ሰው ነበር።ስሙም ሂማር ኢብኑ ማሊክ ሲሆን በሠዓቱ የአከባቢው መሪ ነበር። አሏሁ ተዓላ ይህን ሰው ልጆቹን በሙሉ አደን በወጡበት ሰዓት መብረቅ አውርዶ አጠፋቸው።ይህ ለ 40 አመታት ያህል አሏህን ሲገዛ የነበረው ሠው እንዴት እየተገዛሁት ልጆቼን ያጠፋል በማለት በንዴት ምክንያት ጌታው ላይ በማመጽ ከፈረ። ለአርባ አመት የነበረበትን እምነት በመልቀቅ አፈነገጠ። ይህ ሰው በንዴት ምክንያት ዱንያውንም አኼራውን አበላሸ። አህባቢ ፊልላህ እጅግ በጣም ጥንቃቄ ልናደርግ እና በንዴት ሰበብ ራሳችን አደጋ ውስጥ ላለመጣል ቁጣችንን መቆጣጠር የግድ ነው። አሊያ በንዴታችን ሰበብ ሀያታችን ሊበላሽ ይችላል።


فعن أبي هريرة رضي الله عنه أن رسول الله صلى الله عليه وسلم قال "ليس الشديد من غلب بالصرعة إنما الشديد الذي يملك نفسه عند الغضب."رواه البخاري

🌴አቡ ሁረይህ ረድየሏሁ አንሁ እንዳስተላለፉት የአሏህ መልእክተኛ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሠለም እንዲህ ብለዋል:-"ጀግና ብሎ ማለት ሠዎችን ታግሎ የጣለ ሳይሆን በንዴት ግዜ ራሱን የተቆጣጠረ ሰው ነው።" ቡኻርይ ዘግበውታል።

🌿ቁጣን ለመተው ከሚያግዙ ነገራቶች መካከል አሏህ የሁሉነገራቶች ፈጣሪ መሆኑን እና ነገራቶችን ካለለመኖር ወደ መኖር የሚያስገባ መሆኑን ማስተንተን፤ በእያንዳንዱ ንግግሩ እና ተግባሩ አሏህ ዘንድ አንደሚጠየቅበት ማስተንተን እንዲሁም "ላ ኢላሀ ኢለሏህ" የሚለውን ዚክር ማብዛት እና እነዚህን የመሳሰሉ ነገራቶችን መከወን ቁጣን ለመተው ሠውየውን ይረዱታል።

🥀አንድ ሠው ቁጣ ሲመጣበት የነበረበትን ሁኔታ ይቀይር። ማለትም ቆሞ ከነበር ቁጭ ይበል ቁጭ ብሎ ከነበርም ጋደም ይበል እንዲሁም ውዱእ ያድርግ።ይህን ማድረጉ ንዴቱን ወይም ቁጣውን ለማብረድ ሁነኛ ሚናን ይጫወታል

https://t.me/anallmuslim




Forward from: 🧑‍🎤 የሀድራ ግጥሞች✍
#ኸሚስ_ሙባረክ

ሶለሏሁ_ረቢ_ወሰለም

በ Abdi Al-habeshy

Le asteyayet 👇 @Yehadragtmoch_bot

@yehadra_gtmoch


Forward from: 🧑‍🎤 የሀድራ ግጥሞች✍
እንኳን ለ1442ኛው ዓመተ ሂጅራ የረመዳን ጾም በሰላም አደረሳችሁ። ረመዳን ሙባረክ
💡💡💡💡
📌 #እጭር ትውስታ
#የረመዷን ፆም ኒያ ምን ይሆን ?👇
#ቅድሚያ_አረበኛውን
نَوَيْتُ صَوْمَ غَدٍ عَنْ أَدَا ءِ فَرْضِ رَمَضَانَ هَذِهِ السَّنَةِ إِيْمَانًا وَاحْتِسَابًا لِلَّهِ تَعَالَى
#አማረኛውን_
#ግዴታ_የሆነብኝን_የረመዷንን
#የዚህን_አመት_ነገን_ፆመኛ_ነኝ
👆

📌 #የተራዊህ_ሶላት_ኒያ እንዴት ነው ?
#أُصَلِّي سُنَّةَ التَّرَاوِيْحِ رَكعَتَيْنِ لِلَّهِ تَعَالَى اللَّهُ أَكْبَرْ
📌 #በጀማዐ ከሆነ ሚሰግደው
👈 مَأْمُوْمًا
#ሚለውን መጨመር አለበት @yehadra_gtmoch


Forward from: 🧑‍🎤 የሀድራ ግጥሞች✍
#የፆም_ህግጋት

#ክፍል_ሁለት


[የፆም ቅድመ ሁኔታዎች]

↪#የረመዷንን_ወር_መፆም_ግደታ_የሚሆነው
👇
➊ኛ ለአካለ መጠን በደረሰ/ች፣
➋ኛ አዕምሮውን ባልሳተ (እብድ ባልሆነ)፣
➌ኛ መፆም በሚችል፣
➍ኛ ሙስሊም በሆነ፣ ሰው ላይ ነው።

↪ #መፆም_ግዴታ_የማይሆንባቸውና_ፆማቸው_ተቀባይነት_የሌላቸው_ሰዎች👇

☞ከስልምና ውጭ ያለን እምነት በያዘ ወይም
#ሙርተድ (ሙስሊም ሁኖ እስልምናው
ያበላሸ) ሰው ፆሙ ተቀባይነት የለውም።*

☞እንዲሁም #በወር_አበባ_እና_በኒፋስ
ላይ ላሉሴቶችም ፆም አይፈቀድም፣ተቀባይነትም
የለውም።

★ነገር ግን ቀዷእ ማድረግ ይኖርባቸዋል።

☞እንደዚህም #በህፃን_ልጅ ላይም ግዴታ
አይሆንም ።

★ነገር ግን ህፃኑ 10 አመት ከሞላው በኋላ
መፆም እየቻለ ካልፆመ ፣ወላጅ ጉዳት
በማያደርስበት መልኩ ሊቀጣው ግዴታ
ይሆንበታል ።

☞#በእብድ_ሰው ላይም ግዴታ የለበትም ፣ቀዷእም የለበትም።

☞#ፆም_የሚጎዳው በሽተኛም በሽታው በፀናበት ቀናት መፆም ግዴታ አይሆንበትም።

☞እንደዚሁም #ረዥም_መንገድ የሚጓዝ
መንገደኛም ጉዞ ላይ ባለበት ቀን መፆም
ግዴታ አይሆንበትም ።

★ነገር ግን ቀዷእ አለበት ። ለጉዞ የሚነሳ
መንገደኛ ማፍጠር ከፈለገ ከፈጅር በፊት ከሚኖርበት ሀገር መውጣት አለበት።

☞#እድሜ_ጠገብ አረጋውያንም ፆም እንደሚጎዳቸውና ለሞት እንደሚያደርሳቸው ከተሰጋ ግዴታ አይሆንባቸውም።

#ክፈል_ሶስት_ይቀጥላል........
@yehadra_gtmoch


ሸይኽ ጀሚል የሸይኽ አህመድ ሙሀመድን ሞት አስመልክቶ ያሰተላለፉት መልዕክት
አዳምጡት።
ሼር እናድርግ
https://t.me/joinchat/SzuhpWWsHyqYUORC


Forward from: 🧑‍🎤 የሀድራ ግጥሞች✍
⚠️ #አሳጥረን_አንፃፍ_በሸሪአ_የተጠላ_ነው⚠️

⬇️〰⬇️〰⬇️〰⬇️〰⬇️〰⬇️

❌ (ሰ.ዐ.ወ ) #ሶለሏሁአለይሂ_ወሰለም✅


❌ (ሱ.ወ) #ሱብሃነሁ_ወተዓላ ✅


❌ (ዐ.ሰ ) #ዐለይሂ_ሰላም✅


❌ (ረ.ዐ ) #ረድየሏሁ_አንሁ (ሃ)✅


❌ (A.w.w)
👇
#aselamualeykum_werehmetullahi_weberekathu ✅


❌ (W.w.w)
👇
#wealeyikumselam_werehmetullah_weberekathu ✅

❌ (A.lilah ) #alhamdulilah ✅


✖️ #ስህተት ➡️ ❌

✔️ #ትክክል ➡️ ✅

ሁላችንም ይህን ሸር በማድረግ ሀላፍትናችንን እንወጣ ሊላሂ ብለን
@yehadra_gtmoch @yehadra_gtmoch


Forward from: 🧑‍🎤 የሀድራ ግጥሞች✍
⚠️ #አሳጥረን_አንፃፍ_በሸሪአ_የተጠላ_ነው⚠️

⬇️〰⬇️〰⬇️〰⬇️〰⬇️〰⬇️

❌ (ሰ.ዐ.ወ ) #ሶለሏሁአለይሂ_ወሰለም✅


❌ (ሱ.ወ) #ሱብሃነሁ_ወተዓላ ✅


❌ (ዐ.ሰ ) #ዐለይሂ_ሰላም✅


❌ (ረ.ዐ ) #ረድየሏሁ_አንሁ (ሃ)✅


❌ (A.w.w)
👇
#aselamualeykum_werehmetullahi_weberekathu ✅


❌ (W.w.w)
👇
#wealeyikumselam_werehmetullah_weberekathu ✅

❌ (A.lilah ) #alhamdulilah ✅


✖️ #ስህተት ➡️ ❌

✔️ #ትክክል ➡️ ✅

ሁላችንም ይህን ሸር በማድረግ ሀላፍትናችንን እንወጣ ሊላሂ ብለን
@yehadra_gtmoch @yehadra_gtmoch


Forward from: MUSLIM COUPLES
Watch "ሙዓዝ ሀቢብ | ሁስኒ ሱልጦን | Best Islamic song" on YouTube
https://youtu.be/uBsCY53U5EU


Forward from: MUSLIM COUPLES
ማታ 3:00 ሰዓት ላይ ይጠብቁን


Forward from: 🧑‍🎤 የሀድራ ግጥሞች✍
አላህ አላህ በሉ ሙእሚናቶች ሁሉ
አላህን መያዝ ነው ነጃ ሚያወጣን
ሀቢቢን ልኮልን ከጨለማ አወጣን

@yehadra_gtmoch

በስምህ ልጀምር ጌታዬ ከሪሙ፣
የአለማቱ ጌታ ሰሚኡን አሊሙ፣
በጥበቡ ሰራው መላውን አለሙ፣
በጥበቡ ሰራው መላውን አለሙ።

@yehadra_gtmoch

እስኪ ስለ እዝነቱ ደግሞ ጥቂት ላውጋ
አይበቃም ሰአቱ ስለሱ ቢወራ
እንደው ለበረካ ላርገው ነካ ነካ
እንደው ለበረካ ላርገው ነካ ነካ

@yehadra_gtmoch

ፈጥሮ ሲያበቃ እኛን ከጠብታ
ቆጥረን የማንዘልቀው ዋለልን ውለታ
ሌላ ምን እላለው ላስገባ ገለታ
ሌላ ምን እላለው ላስገባ ገለታ

@yehadra_gtmoch

ከውልደት እስከ ሞት ባለሁሉ ሀያት
ሁሌም ሚንቧቧብን የጌታችን ራህመት
ቁጥር ሀድ የለውም አንሠጠውም ግምት
ቁጥር ሀድ የለውም አንሠጠውም ግምት

@yehadra_gtmoch

ጆሮዎቼ ሊሰሙ ሊያዩ አይኖቼ
ሊዳስሱ እጆቼ ሊራመዱ እግሮቼ
ጥበቡ የአላህ ነው ወንድም እህቶቼ
ጥበቡ የአላህ ነው ወንድም እህቶቼ

@yehadra_gtmoch

ቀንና ለሊቱ የሚፈራረቁት
ዝናብ እና ፀሀይ የሚ ለዋወጡት
ምድር ምታበቅለው የእህል ፍሬ ምርት
ምድር ምታበቅለው የእህል ፍሬ ምርት

@yehadra_gtmoch

ላሟና ግመሏ ወተት የሚሰጡት
ፈረስም አህያ ለሂድማ የገሩት
መሬት ላይ እንዳሻን ምንራመድባት
መሬት ላይ እንዳሻን ምንራመድባት

@yehadra_gtmoch

ጀሚኡል ሙስሊሚን በኛ ላይ ግድ ነው
ጌታችንን ማወቅ አስገዳጅ ጉዳይ ነው
ከቀብር ጥያቄ ዋነኛው ይሄ ነው
ከቀብር ጥያቄ ዋነኛው ይሄ ነው

@yehadra_gtmoch

ያኔ ለመመለስ ጊዚያችን አሁን ነው
አዝራኤል ሲመጣ መፀፀት ከንቱ ነው
ደስታው ዘላለም ነው አሁን ላይ ካወቅነው
አሻፈረኝ ካልን ቅጣቱ ዳኢም ነው

@yehadra_gtmoch

ስንት ሰዎች አሉ የነበሩን አብረው
ሀገር የቀየሩ ብቸኛዎች ሆነው
ቀብር ውስጥ የገቡ የያዙትን ይዘው
ቀብር ውስጥ የገቡ የያዙትን፣ ይዘው

@yehadra_gtmoch

ዱንያ የመጣነው መቅሰዱ አንድ ነው
ሌላ ነገር ሳይሆን አላህን ማወቅ ነው
አላህን ምናውቀው ተውሂድ ስንማር
በተማርነው ደግሞ ስንተገብረው ነው

@yehadra_gtmoch

የሳሀባን ታሪክ ሁሉንም ብናየው
መህሉቅ ያልታዘዘውን ለማግኘትአላ ከባድ ነው
ምንም ቢገጥማቸው ለነሱ ቀላል ነው
አላህን ይዘውት እንዴት አይቀላቸው

@yehadra_gtmoch

ምንም ቢገጥማቸው አይጨናነቁ
የሁሉም ፈጣሪ አላህ ነው ሀሊቁ
የሚለውን መስፈርት ቀድመው ስላወቁ
የሚለውን መስፈርት ቀድመው ስላወቁ

@yehadra_gtmoch

ለኔም እንዲጠቅመኝ ትንሽ ልንገራቹ
ሁሉም እንዲቀለን እንዲሆነን ምቹ
ከመስፈርቱ ዋናው አላህን ማወቅ ነው
ከዛ ሚቀጥለው ዘይኔን መከተል ነው

@yehadra_gtmoch

አላህን ለማወቅ መስፈርት የሚሆነው
የከለከለውን ሁሉ መከልከል ነው
ያዘዘን ደግሞ ሙሉ መታዘዝ ነው
ያለዛ ከባድ ነው መሆን የአላህ ሰው

@yehadra_gtmoch

አሉ ሰይዳችን ምክር ሲለግሱ
መንታረቀል ሀራም አሀዘሁል ሀላል
ሀራም ለአላህ ብሎ የተከለከለ
በሀላል ያገኛል ምንም ካልቸኮለ

@yehadra_gtmoch

እኔም እናንተንም አላህ ይወፍቀን
ምንተገብር ያርገን መልካም ነገር ሰምተን
ከሼጣን መንገዶች ኢላሂ አርቀን
ከሼጣን መንገዶች ኢላሂ አርቀን

@yehadra_gtmoch

ይሄን ሁሉ ነገር ለናንተ ስናገር
ብሆን ታናሻቹ አደለም መዳፈር
በራሴ ሀያት ላይ እንዲመጣ እኮ ነው
እስኪመጣ ድረስ መናገር ግድ ነው

@yehadra_gtmoch

አላህ አላህ በሉ ሙእሚናቶች ሁሉ
አላህን መያዝ ነው ነጃ ሚያወጣን
ሀቢቢን ልኮልን ከጨለማ አወጣን

👉 @yehadra_gtmoch 👈


አርሂቡ ነቢ አርሂቡ ነቢ
የሀቢቢ)x2
በወዛው ቀለም በራሰው ብእር የሀቢቢ
በጥቂት ለውሄ ትልቅ ሰው ልዝከር የሀቢቢ
ቃላቴ ሁሉ ይሁነው ግብር የሀቢቢ
አጉልቼ ላውሳው ያን ሩቅ ፍጡር የሀቢቢ
ገዝፎ ሚኖረው ለሰማይ ምድር የሀቢቢ
ትንግርት ሆነብኝ ያዝኩኝ መክተብ የሀቢቢ
ተከርችሞብኝ የውዱ ባብ የሀቢቢ
ይከፍቱልኝ ዘንድ አልኩኝ ቀረብ የሀቢቢ
ደብዳቤዬንም ጀመርኩ ማንበብ የሀቢቢ
ተፅፏል ከኔ ለእኔው ሀቢብ የሀቢቢ
.
.
@yehadra_gtmoch
@yehadra_gtmoch

ሙሉ ግጥሙ 👇👇👇


Forward from: Ethio Muslim Students
«ውዴታ ዱዓ፣ ዱዓም ውዴታ ነው🤲
የወደደህ ዱዓ ያደርግልሃል። ዱዓ ያደረገልህም ወዶሃል!»❤️

#ጁምዐኩም_ሙባረክ!😍

@Allmuslimstudents
@Allmuslimstudents

20 last posts shown.

132

subscribers
Channel statistics