አሰላሙ አለይኩም ውዶቼ እንዴት ናቹ ቻናላችንን #በሞባይል #አፕልኬሽን ልናቀርብላቹህ እየተሯሯጥን ነው በዚህ አፕልኬሽን ከሸህ ሙሀመድ አወል ሀምዛ ጀምሮ እስከአሁን ድራስ በስቱዱዮ ደረጃ የወጡ መንዙማዎችን አቀናጅተን ልናቀርብላቹህ ነው የዚህ አፕ ዋና ጥቅሙ ማንኛውም ሰው መንዙማዎችን ሲፈልግ በቀላሉ ማግኘት እንዲችል እና የመንዙማን ተደራሽነት ለማስፋት ታሳቢ ተደርጎ ነው #በዚህ_አፕ_ላይ_መንዙማዎቻቹህ_እንዲካተቱ_ምትፈልጉ #ማዲሆች ከስር ባለው መስፈርት መሰረት መንዙማዎቻችሁን ታስመዘግቡን ዘንድ በአላህ ስም እንጠይቃለን
① ስም
② የመንዙማው አይነት አልበም / ነጠላ
③መንዙማው የወጣበትን ዓ·ም
③በፎቶ ቤት የተነሳችሁትን ጥራት ያለው አንድ ፎቶ
#ለሀድራ #ጀመዐዎች
① የጀመዐውን ስም
② የጀመዐውን ፎቶ እና ከላይ የጠቀስናቸውንም ያካተተ መሆን አለበት በዚህ መሰረት ለላኩልን ማዲሆች አፑ ላይ በደስታ ምናካትት ይሆናል
🛑ማሳሰብያ:-እኛ ይህን አፕ ስናዘጋጅ ምንም አይነት ዱንያዊ ጥቅም አጊንተንበት እንዳልሆነና በቻልነው አቅም የመንዙማን ተደራሽነት ላማስፋት አስበን እንደሆነ እንድታውቁልን እንወዳለን
ለማስመዝገብም ሆነ
የበለጠ መረጃ ለማግኘት
@AlHadraTube_Bot ላይ ያናግሩን
#ሁሌም #ኢሽቅ
#ሁሌም #መደድ
#አል #ሀድራ #ቲዩብ
https://t.me/joinchat/AAAAAFK6To0vJMYxMfQ6Yw