አመራማሪ ጥያቄ
እኛ ክርስትያኖች ዓመተ ምህረትን መቁጠር የጀመርነው ጌታችን የተወለደበትን ዕለት መነሻ አድርገን ነው ። እዚህ ጋር አስተውለነው ከሆነ ጌታ የተወለደው ታህሳስ 29 ነው ። ማለትም ታህሳስ 29 ላይ 1 ዓ.ም አለን ፣ ታህሳስ 28 ላይ ዓመተ ዓለም ላይ ነበርን ። ስለዚህ ዓመቱ የተለወጠው ታህሳስ 29 ከሆነ ለምን አሁን አዲስ አመትን መስከረም 1 ላይ እናከብራለን ? ታህሳስ 29 ላይ ዓመቱ ስለተለወጠ ታህሳስ 29 የአዲስ አመት መለወጫ መሆን አልነበረበት ?
ሃሳባችሁን comment ላይ ማስቀመጥ ትችላላችሁ ።
@AstrogeezChannel