👉🖌BEST DR∆W$ EVER


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified


Dear members of "BEST DRAWS EVER" u can find the best DRAWS in this channel........ And don't forget to share the link if u have friends that love drowning

Related channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter


Join & share 👆👆


Forward from: @official beba










#corona virus updates (march 14-2020)

✅ዕለታዊ የኮሮና ቫይረስ መረጃ

(መጋቢት 5 ጠዋት 01:55)

🦠 በጠቅላላው 145,857 ሰዎች ተይዘው 5,436 ሰዎች የሞቱ ሲሆን 72,532 ሰዎች ደግሞ ከቫይረሱ አገግመው ነፃ ሆነዋል።

🌍 በመላው አለም ቫይረሱ 145 ሀገሮች ላይ ተሰራጭቷል

🇨🇳 በቻይና 80,824 ሰዎች ተጠቅተው 3,189 ሰዎች ሞተዋል

🇮🇹 በጣልያን 1,266 ሰዎች ሲሞቱ 17,660 ሰዎች ተይዘዋል

🇮🇷 በኢራን 514 ሰዎች ሲሞቱ 11,364 ሰዎች ተጠቅተዋል

🇪🇸 በስፔን 133 ሰዎች ሲሞቱ 5,232 ሰዎች ተጠቅተዋል

🇫🇷 በፈረንሳይ 79 ሰዎች ሲሞቱ 3,661 ሰዎች ተጠቅተዋል

🇰🇷 በደ.ኮሪያ 72 ሰዎች ሲሞቱ 8,086 ሰዎች ተጠቅተዋል

🇺🇸 በUSA 50 ሰዎች ሲሞቱ 2,513 ሰዎች ተጠቅተዋል

🇯🇵 በጃፓን 21 ሰዎች ሲሞቱ 734 ሰዎች ተጠቅተዋል

🇬🇧 በታላቋ ብሪታንያ 11 ሰዎች ሲሞቱ 798 ሰዎች ተጠቅተዋል

🇨🇭በስዊዘርላንድ 21 ሰዎች ሲሞቱ 1,139 ሰዎች ተጠቅተዋል
───────────────────────────
✅ በአህጉራችን አፍሪካ ቫይረሱ 19 ሃገራት ላይ የተሰራጨ ሲሆን 4 ሃገራት ላይ ደግሞ ሟቾች ተገኝተዋል።
🇪🇬 80 ግብፅ (2 ሞት)
🇩🇿 26 አልጄሪያ (2 ሞት)
🇿🇦 16 ደቡብ አፍሪካ
🇸🇳 10 ሴኔጋል
🇹🇳 13 ቱኒዝያ
🇲🇦 6 ሞሮኮ (1 ሞት)
🇳🇬 2 ናይጄሪያ
🇨🇲 2 ካሜሮን
🇧🇫 2 ቡርኪናፋሶ
🇬🇭 2 ጋና
🇹🇬 1 ቶጎ
🇨🇩 1 ዲ ኮንጎ
🇨🇮 1 ኮትዲቯር
🇰🇪 1 ኬንያ
🇪🇹 1 ኢትዮጵያ
🇸🇩 1 ሱዳን (1ሞት)
🇲🇷 1 ሞሪታኒያ
🇬🇦 1 ጋቦን
🇬🇳 1 ጊኒ
#በቅድመ_ጥንቃቄ_እና_በፀሎት_እንበርታ
──
@merejaET @Miliyard111



























20 last posts shown.

162

subscribers
Channel statistics