Video is unavailable for watching
Show in Telegram
አሏህ ሆይ! እኛን ወይም መስጂዶቻችንን እና ሙስሊሞችን በክፉ የሚሻ፣በነፍስ ስጋው አሰቃየው።
አምላካችን ሆይ! ሀገራችንን ክፉ የሚፈልግ ከራሱ ጋር ያዘው እቅዱን እና ሴራውን ወደ ጉሮሮው መልስልን እቅዱ ለርሱ መጥፊያ አድርግልን አላህ ሆይ! ሀገራችንን እና የሙስሊም ሀገራትን ከክፉ እና ከረብሻ ሁሉ ጠብቅልን።
አላህ ሆይ! ጨቋኞችን ቅጣልን፣ ለሌሎች መማሪያ ይሆኑ ዘንድ አምባገነኖችን ልክ አስገባልን። አሏህ ሆይ! ንፁሀንን የገደሉ፣ ደም ያፈሰሱ፣ አዛውንቶችን፣ ህጻናትን እና ሴቶችን ቤት አልባ ያደረጉ ወንጀለኞችን የእጃቸውን ስጥልን፣ አንተ ዱዓ ሰሚ ነህ! ያሰሚዑ ዱዓእ!
“ዱዓ ማድረግ በፍፁም አትተው!
በነፍሶቻችሁም የምታውቁት ወንጀልና ከትእዛዝ ወደ ኋላ መቅረትሀ ዱዓእ ከማድረግ ሊከለክላችሁ አይገባም።
ሸይጧን የፍጥረቱ ሁሉ ክፉ ሆኖ ሳለ አላህ የርሱን ዱዓ ሰምቶ ምላሽ ሰጥቶታልና።”
ኢብኑ ዑየይናህ/ሹዐቡ አል ኢማን [2/53
*ሙሲባውን አላህ እንዲመለስልን በዱዓእ እንበርታ! በተለይም ከአሱር በኋላ ባለው ጊዜ ዱዓእ ሙስተጃብ ነው ተብሏልና!
🔻የአላህ መልእክተኛ - ﷺ - እንዲህ ይላሉ ፦ [ በኔ ላይ አንድ ሰለዋትን ያወረደ ሰው ፤ አላህ በሱ ላይ አስር ሰለዋትን ያወርድበታል። ] (ሙስሊም ዘግቦታል).
____
اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد، اللهم بارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد.
___
@BedrAreb_1